Tech+Ethiopia
前往频道在 Telegram
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek
显示更多📈 Telegram 频道 Tech+Ethiopia 的分析概览
频道 Tech+Ethiopia (@techpluset) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 31 315 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 161,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 117 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 31 315 名订阅者。
根据 02 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -230,过去 24 小时变化为 -40,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.07%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.67% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 538 次浏览,首日通常累积 2 088 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 7。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“⚡ Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
31 315
订阅者
-4024 小时
-1007 天
-23030 天
帖子存档
31 296
🚨 አለም በቴክኖሎጂ የት ደርሳለች? እኛስ የት ነን? 😅
አለም በቴክኖሎጂ ማመን ወደሚያቅት ደረጃ ደርሷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦
🚗 BMW: አዲሱን X5 መኪና በ5 አይነት ሀይል (በነዳጅ፣ በናፍጣ፣ በኤሌክትሪክ፣ በሀይብሪድ እና በሀይድሮጂን) እንዲሰራ አድርጎ አቀረበ።
🌐 ቻይና: በሰከንድ 51Tbs የሚጓዝ እጅግ ፈጣን ኢንተርኔት አምጥታለች።
🛡 አሜሪካ እና እስራኤል: ከሰማይ የሚመጣን ጥቃት የሚመክት ግዙፍ የሌዘር ጋሻ (Dome) ሰርተዋል።
😂 የእኛ ሀገር እውነታ፦
ይሄ ሁሉ የቴክኖሎጂ ታምር በአለም ላይ እየተሰራ፣ እኛ ግን ቴሌግራም ላይ የተላከልንን አንድ ፎቶ ዳውንሎድ አድርገን ለማየት 5 ደቂቃ እስኪከፍትልን እንጠብቃለን! 😭
👇 የዛሬው የኢንተርኔት ፍጥነታችሁስ እንዴት ነው? አስተያየት መስጫው ላይ እየሳቅን እንወያይ! 📲
Share @techpluset
31 296
+1
🚨 የአስር አመት እስራትን በአምስት ደቂቃ ውስጥ የሚያስጨርሰው አዲሱ የቴክኖሎጂ ሀሳብ! 🧠
(አስደንጋጭ መግቢያ)፦ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው ለዓመታት እስር ቤት ከሚንገላቱ፣ ማረሚያ ቤት ሳይገቡ በአምስት ደቂቃ ውስጥ ተፀፅተው እና ታርመው ወደ ማህበረሰቡ ቢቀላቀሉስ?
(ሚስጥሩ)፦ 'ኮግኒፋይ' (Cognify) የተባለ እጅግ አስገራሚ አዲስ የሳይንስ ሀሳብ ይፋ ሆኗል። ይህ ቴክኖሎጂ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም፣ ወንጀለኞች ያጠፉትን ጥፋት እና በሌሎች ላይ ያደረሱትን ጉዳት ልክ እውን እንደሆነ አድርገው በአዕምሯቸው እንዲያዩት ያደርጋል። በዚህም በደቂቃዎች ውስጥ የዓመታት የስነ-ልቦና ለውጥ እና ጥልቅ ፀፀት እንዲሰማቸው አድርጎ አዲስ ሰው ይፈጥራቸዋል ተብሎ ይታሰባል።
(ተግባራዊ እይታ 🛠)፦ ይህ ስርዓት እስካሁን በየትኛውም ሀገር መንግስት ተግባራዊ አልተደረገም፤ ገና በሀሳብ ደረጃ ያለ ነው። ነገር ግን ይህ የሚያሳየን የሰው ልጅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ከስልክ እና ከኮምፒውተር አልፎ፣ የሰውን ልጅ ስሜት እና ትውስታ (ሚሞሪ) እስከመቀየር እየደረሰ መሆኑን ነው።
👇 እናንተስ ይህ ቴክኖሎጂ እውን ቢሆን ትደግፋላችሁ ወይስ የሰውን አዕምሮ መቆጣጠር አደገኛ ነው ብላችሁ ትቃወማላችሁ? ሀሳባችሁን አስተያየት መስጫው ላይ ፃፉልኝ! ይህንን አስገራሚ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ! 📲
Join @techpluset
31 296
⚡ Qualcomm አዲስ Snapdragon ቴክኖሎጂ እያመጣ ነው! 📱
Qualcomm በቀጣይ smart phone processer ላይ የተሻለ አፈጻጸም፣ የAI ችሎታ እና የኃይል ቁጠባ ለማምጣት እየሰራ ነው።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
31 296
📱🔥 iPhone አዲስ ዘመን ሊጀምር ነው!
Apple በሚቀጥለው የiPhone generation ላይ የተሻሻሉ የAI feuther፣ Strong አፈጻጸም እና የተሻለ ካሜራ ቴክኖሎጂ ለማምጣት አና የተሻለ battrey እየሰራ ነው።
👇 እናንተስ የምትመርጡት ምንደነው?
🍎 iPhone ወይስ 🤖 Android?
Comment ላይ 👇
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
31 296
𝐖𝐀𝐇𝐃𝐀 𝐀𝐏𝐏 🫴
ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ ከ$5-$20 በትንሹ መስራት የምችሉበት ገራሚ Application
⭕ 𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐭𝐚𝐬𝐤 በመስራት
⭕ 𝐩𝐚𝐫𝐭𝐲(𝐦𝐢𝐜) በመግባት
⭕ 𝐠𝐚𝐦𝐞 በመቻወት
⭕ ሰው በ መጋበዝ
አና ልክ አንደገባችሁ ማድረግ ያለባችሁ ነገር 𝐅𝐀𝐂𝐄 𝐕𝐈𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ማድረግ ነው። የሰራቹበትንም ገንዘብ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐛𝐢𝐫𝐫,𝐂𝐛𝐞, 𝐀𝐰𝐚𝐬𝐡, 𝐁𝐨𝐚 በ dollar ደግም 𝐁𝐢𝐧𝐚𝐧𝐜𝐞 ወይም ደግሞ በ ፈለጋችሁ curency system መቀበል ትችላላችሁ።
🛑ልክ አንደገባችሁ 𝟒.𝟓𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑 ይሰጣቹአል 𝟓𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑 ሲሞላ 𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐀𝐖 ማድረግ ነው።
አና ዋናው ነገር ምንደነው አንዴት ነው ገንዘብ ምንሰራው step by step ላሳያችሁ
🔹𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐭𝐚𝐬𝐤 ይህ ማለት አዛ ላይ የሚገኙትን task ሰርታችሁ TICKET ታገኛላችሁ ማለት ነው።
ለምሳሌ chat in a room ይህ ማለት የ አንድ ሰው party ላይ ገብታችሁ chat ስታደርጉ ይሰጣቹአል ማለት ነው። ቀን በ ቀን አንዲ አያደረጋችሁ TICKET ታገኛላችሁ።
🔹𝐩𝐚𝐫𝐭𝐲(𝐦𝐢𝐜) ለ 10 ደቂቃ mic on አርጋችሁ አንድ party ላይ ብትቀመጡ TICKET ይሰጣል ማለት ነው ። ሌላኛው አዢው party lay mic on በ ማድረግ በ ቀን አስከ 5000 crystal ወይም ደሞ 0.5$ ማለት ነው ይህ ማለት ለ 20 ቀን ወትራችሁ ከሰራችሁ 100,000 crystal ወይም 10$ ማለት ነው ወይም ደሞ ለ 10 ቀን ወትራችሁ ብትሠሩ 5$ ማለት ነው።
ይህንን application ከታች ባለው link download አድርጋችሁ መጀመር ትችላላችሁ።
ካልገባችሁ ደሞ በ ቀጣይ post video አለከላቹአለው።
𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏👉👉👉 https://os8.me/jFKYmj
@techpluset @techpluset
31 296
ቃል በገባነው መሰረት 🫡 40 ከ ገባ ብለን ነበር አሳክተነዋል 🙌
👇
ለ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 ተጠቃሚዎች ስልካችሁ ላይ ሊኖር የሚገባ አንድ ገራሚ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ልጠቁማችሁ የዚ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ስም 𝐓𝐎𝐏 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖 𝐓𝐀𝐆𝐒 ይባላል ጥቅሙም ለ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 አካዉንታችሁ ያለምንም ክፍያ 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖𝐄𝐑 መጨመር እንድችሉ የሚያደርጋችሁ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ነዉ ለአጠቃቀምም በጣም ቀላል ሲሆን ወደ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 እንደገባችሁ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 እና 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐒𝐒𝐖𝐎𝐑𝐃 እንድታስገቡ ይጠይቃችዋል ታስገቡለታላችሁ ከዛ ከላይ 𝐀𝐍𝐓𝐈 𝐁𝐀𝐍 የሚል አለ እሱ እናተ ጋር 𝐎𝐅𝐅 ከሆነ 𝐎𝐍 ታረጋላችሁ ካላበራችሁ account ban ይሆናል እና ከታች 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓 የሚል አለ እሱን ትነኩታላችሁ ከዛ በራሱ መቁጠር ይጀምራል በየ መሀሉ እየገባችሁ 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓 ማለት እንዳትረሱ ስለሚቆም ማለት ነው ከዛ 𝟖𝟎𝟎 𝐂𝐎𝐈𝐍 እንደደረሳችሁ 𝟏𝟎𝟎 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖𝐄𝐑𝐒 የ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 አካዉንታችሁ ላይ ማስጨመር ትችላላችሁ።አንደፈለጋችሁ መጨመር ትችላላች ። ከዛ በ 1 ጊዜ 2000 coin ወይም ደሞ 500 follower በ 1 ጊዜ ምታገኙበት መንገድ አነግራቹአለው ይህም የሚሆነው አሁንም 40 reaction 🫴
ይሄን 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 ማድረግ ከፈለጋችሁ 𝐏𝐋𝐀𝐘 𝐒𝐓𝐎𝐑𝐄 ላይ በመሄድ 𝐓𝐎𝐏 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖-𝐓𝐀𝐆𝐒 ብላችሁ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 በማድረግ 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 ማድረግ ትችላላችሁ::
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ethuotech133
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ethiotech133
31 296
ለ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 ተጠቃሚዎች ስልካችሁ ላይ ሊኖር የሚገባ አንድ ገራሚ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ልጠቁማችሁ ነው
ያለምንም ክፍያ 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖𝐄𝐑 መጨመር እንድችሉ የሚያደርጋችሁ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ነዉ የምነግራቹ
ይህም የሚሆነው 🫡 ይህ reaction
40 ከገባ የምለቅላችሁ ይሆናል
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
31 296
💻 Microsoft በWindows 11 ላይ አዲስ AI feuther አስተዋወቀ!
Microsoft በWindows 11 ላይ AI የተመሰረቱ አዳዲስ feuther በማስተዋወቅ የተጠቃሚዎችን የሥራ ፍጥነት፣ ቀላልነት እና ምርታማነት ለማሳደግ አዳዲስ መፍትሄዎችን አቅርቧል።
🔹 AI Search – ፋይሎችን፣ ፎቶዎችን እና ሰነዶችን በተፈጥሯዊ ቋንቋ በፍጥነት መፈለግ ያስችላል።
🔹 Click to Do – ጽሑፎችን ማጠቃለል፣ መተርጎም እና ማስተካከልን በAI ያቀላጥፋል።
🔹 Improve writing – AI የተለያዩ ሥራዎችን በፍጥነት በማከናወን የተጠቃሚዎችን ምርታማነት ያሳድጋል።
📢 ይህ ማሻሻያ ለWindows 11 ተጠቃሚዎች በደረጃ እየተለቀቀ ነው።
ይሄ post ምን ያህል ጠቃሚ ነው አስቲ በ reaction 👍
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
31 296
📱 Samsung Galaxy Unpacked 2026 july 22 ይካሄዳል!
Samsung በመጪው Galaxy Unpacked ፕሮግራም አዲስ የሚያስተዋውቃቸው rotates phone
• 𝐆𝐀𝐋𝐀𝐗𝐘 𝐙 𝐅𝐎𝐋𝐃 𝟖 𝐔𝐋𝐓𝐑𝐀
• 𝐆𝐀𝐋𝐀𝐗𝐘 𝐙 𝐅𝐋𝐈𝐏 𝟖
• 𝐆𝐀𝐋𝐀𝐗𝐘 𝐖𝐀𝐓𝐂𝐇 𝟗 𝐒𝐄𝐑𝐈𝐄𝐒
ስልኮችን ከተሻሻሉ AI feuther ጋር ያስተዋውቃል ተብሎ ይፋ ተደርጉአል
📢 በጣም ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በየቀኑ አናቀርብላቹአለን 𝐉𝐎𝐈𝐍 አያደረጋችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ‼️
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
31 296
AI ቴክኖሎጂ እድገቱን ቀጥሏል!
__
⚠️የAI መሳሪያዎች የተሻለ እየሆኑ ነው
አዳዲስ AI ቴክኖሎጂዎች ስራን ለማቀላጠፍ፣ መረጃ ለመፈለግ እና ፈጠራን ለማሳደግ እየተጠቀሙባቸው ነው።
⚠️ smart device ዘመን እየጨመረ ነው
አዳዲስ መሳሪያዎች የተሻለ ፍጥነት፣ Phone performance እና የአጠቃቀም ልምድ እያቀረቡ ነው።
⚠️ የCyber Security ጥበቃ ትኩረት እያገኘ ነው
ኩባንያዎች የተጠቃሚዎችን መረጃ ለመጠበቅ አዳዲስ የደህንነት መፍትሄዎችን እያሻሻሉ ነው።
⚡ ቴክኖሎጂ ዓለምን በፍጥነት እየቀየረ ነው!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
31 296
𝗪𝗵𝗮𝘁𝘀𝗔𝗽𝗽 በ 𝗨𝘀𝗲𝗿𝗻𝗮𝗺𝗲 የመግባቢያ ስርዓት ሊያስጀምር ነው!
__
WhatsApp በቅርቡ ተጠቃሚዎች የስልክ ቁጥራቸውን ሳያጋሩ Username በመጠቀም እንዲገናኙ የሚያስችል አዲስ further ላይ እየሰራ ነው።
ይህ የተጠቃሚዎችን private ለማጠናከር የታሰበ ነው።
📌 3 ዋና ለውጦቹ ደግሞ 👇
1️⃣Hide Your Phone Number – Username በመጠቀም የስልክ ቁጥርን ሳያሣዩ መገናኘት ይቻላል።
2️⃣ Enhanced Privacy – አዲሱ ስርዓት የተጠቃሚዎችን መረጃ የበለጠ secure ያረጋል ።
3️⃣Rolling Out Gradually – ይህ feuther ለሁሉም ተጠቃሚዎች በአንድ ጊዜ ሳይሆን በደረጃ ይደርሳል።
💡 ይህ ለውጥ የWhatsApp ግላዊነትን እና Enhance private የበለጠ ያጠናክራል
📢በአዲስ መልክ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በየቀኑ አናቀርብላቹአለን Join አያደረጋችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ‼️
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @yohannesmulu1
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @yohannesmulu1
31 296
Google አዲስ የAndroid ባህሪያትን እያሻሻለ ነው!
___
🔹 Android በAI ላይ የበለጠ ትኩረት እያደረገ ነው
አዲስ የAI feuther በስልኮች ላይ ፈጣን እርዳታ፣ የፎቶ ማሻሻያ እና strong መሳሪያዎችን ሊያመጡ ይችላሉ።
🔹 Android ደህንነት ይበልጥ እየጠነከረ ነው
Google ተጠቃሚዎችን ከአደገኛ Application እና የመረጃ ስርቆት ለመጠበቅ አዳዲስ የ Security ማሻሻያዎችን ያመጣል።
🔹 የባትሪ እና phone performance 🔋
አዲስ የAndroid ስሪቶች የባትሪ አጠቃቀምን እና የስልክ ፍጥነትን ለማሻሻል ይሰራሉ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset
31 296
ግማሽ አካሏ ሙሉ በሙሉ በአልማዝ የተሰራችው አስገራሚዋ ፕላኔት! 💎
(አስደንጋጭ መግቢያ)፦ ከምድር ውጪ ሰማይ ላይ የምናያቸው ከዋክብት እና ፕላኔቶች በውስጣቸው ምን እንደያዙ አስባችሁ ታውቃላችሁ? የሳይንስ ተመራማሪዎች ግማሽ አካሏ ሙሉ በሙሉ በውድ የአልማዝ ማዕድን የተሸፈነች አስገራሚ ፕላኔት አግኝተዋል።
(ሚስጥሩ)፦ ይህች "ሀምሳ አምስት ካንክሪ ኢ" የተባለች ፕላኔት ከምድር አርባ አንድ የብርሃን አመታት ርቃ የምትገኝ ስትሆን፣ ከፍተኛ የካርቦን ክምችት አላት። ከሩቅ ስትታይ እንደ ውድ እንቁ ብታብረቀርቅም፣ ወደዋናው ኮከቧ (ፀሀይዋ) በጣም የቀረበች ስለሆነች ገፅታዋ ሙሉ በሙሉ በሚፈላ እና ቀልጦ በሚፈስ አለት (ላቫ) የተሸፈነ ነው።
(ተግባራዊ እይታ 🛠)፦ በህዋ ላይ እንዲህ አይነት ማለቂያ የሌለው ሀብት ቢኖርም፣ የሙቀት መጠኑ ሰውን በሰከንዶች ውስጥ ወደ አመድነት የሚቀይር ስለሆነ ማንም ሊደርስባት አይችልም። ይህ የሚያሳየን በቴክኖሎጂ የቱንም ያህል ብንራመድ፣ ተፈጥሮ አሁንም ልንፈታቸው የማንችላቸው ግዙፍ እና አስፈሪ ሚስጥሮችን እንደያዘች ነው።
👇 እናንተስ የሰው ልጅ ወደፊት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታግዞ ከዚህች ፕላኔት ላይ አልማዝ ማምጣት ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ? ሀሳባችሁን አስተያየት መስጫው ላይ ፃፉልኝ! ይህንን አስገራሚ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ! 📲
@techpluset
31 296
ቻይና 'ላይንሻይን' የተባለ በአለማችን ላይ እጅግ ፈጣኑን ሱፐር ኮምፒውተር በይፋ አስተዋውቃለች። ይህ ማሽን የኛ ኖርማል ኮምፒውተሮች በሺዎች ወይም በሚሊዮን አመታት ሰርተው የሚጨርሱትን እጅግ ከባድ ስራ በአንድ ቀን ብቻ ሰርቶ ማጠናቀቅ ይችላል!
(ሚስጥሩ)፦ ሱፐር ኮምፒውተር ማለት እንደምንይዘው ስልክ ወይም ላፕቶፕ አንድ እቃ ሳይሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ፕሮሰሰሮች በአንድ ላይ ተጣምረው የሚሰሩበት ግዙፍ ማዕከል ነው። አስገራሚው ሚስጥር ደግሞ ይህ ማሽን አሁን ላይ ታዋቂ የሆኑትን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቺፖች ሳይጠቀም፣ መደበኛ የኮምፒውተር ቺፖችን (ሲፒዩ) ብቻ በመጠቀም በአንድ ሰከንድ ውስጥ ከሁለት ኩንቲሊዮን (1,000,000,000,000,000,000) በላይ ስሌቶችን ማሰላቱ ነው።
ይህ ግዙፍ ቴክኖሎጂ የአየር ንብረት ለውጥን ለመተንበይ፣ አዳዲስ መድሃኒቶችን በፍጥነት ለማግኘት፣ የአቶሚክ ሚስጥሮችን ለመፍታት እና አዳዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴሎችን ለማሰልጠን ያገለግላል። አለም ወደዚህ እጅግ ፈጣን ዘመን እየተሸጋገረች ስለሆነ፣ እናንተም ጊዜ ሳታጠፉ አዳዲስ የዲጂታል ክህሎቶችን መማር ጀምሩ።
👇 ይህ ማሽን የሚጠቀመው ኤሌክትሪክ ብቻ በአስር ሺዎች ለሚቆጠሩ ቤቶች ይበቃል። እናንተስ የቴክኖሎጂው ፍጥነት አስገረማችሁ ወይስ አስፈራችሁ? ሀሳባችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩኝ! 📲
Share to your friends
Join @techpluset
31 296
Microsoft በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞቹን አባረረ! ምክንያቱ ደግሞ AI ነው! 🤯
ሰላም Smart ቤተሰቦች! ዛሬ የቴክኖሎጂውን አለም እያነጋገረ ያለው ትልቅ ዜና፣ የ Artificial Intelligence (AI) ፈጣን እድገት በስራ ገበያው ላይ እያመጣ ያለውን ለውጥ የሚያሳይ ነው።
1. ምንድን ነው የሆነው?
ትልቁ የቴክኖሎጂ ኩባንያ Microsoft ወደ 4,800 የሚጠጉ ሰራተኞቹን ከስራ ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል። ከነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ (3,200 ያህሉ) በ Xbox የ Video Game ክፍል ውስጥ የሚሰሩ ናቸው። ኩባንያው ይሄንን ያደረገው ወጪውን በመቀነስ ሙሉ ትኩረቱን እና በጀቱን ወደ AI ቴክኖሎጂ ለማዞር ነው።
2. ለምን ወሳኝ ነው?
ይህ ዜና የሚያሳየን AI ምን ያህል የቴክኖሎጂውን አለም በፍጥነት እየቀየረው እንደሆነ ነው። ትላልቅ ኩባንያዎች የሰውን ጉልበት ከሚጠይቁ መደበኛ ስራዎች ይልቅ፣ ለ AI ቴክኖሎጂ ቅድሚያ መስጠት ጀምረዋል። የ Video Game ኢንዱስትሪውም ቢሆን ከዚህ ለውጥ አላመለጠም።
3. ዋና ዋና ተፅዕኖዎች፦
ስጋት፦ የ AI ማደግ የተወሰኑ መደበኛ የስራ እድሎችን እየቀነሰ መምጣቱን በተግባር እያየን ነው።
በሌላ በኩል ደግሞ፣ የ AI ክህሎት (Skill) ያላቸው ሰዎች ከፍተኛ ተፈላጊነት እና ክፍያ እያገኙ ነው።
የቴክኖሎጂው አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ወደ AI እየተቀየረ ስለሆነ፣ እናንተም ከለውጡ ጋር አብራችሁ እደጉ። የስራ ዘርፋችሁ ምንም ይሁን ምን በቀን ለጥቂት ደቂቃዎች አዳዲስ የ AI መሳሪያዎችን አጠቃቀም ተማሩ። AIን መጠቀም መልመድ አሁን ላይ ግዴታ እየሆነ ነው።
👇 እናንተስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ታስባላችሁ? @techpluset
#TechPlusET #Microsoft #Xbox #AI #TechNews #Crypto
31 296
🚀 Launch Your Career with ECMA’s 2026 Summer Camp
The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) is looking for high-potential university students and young professionals for a 2-week immersive summer program!
What you get:
🔹 Real capital market training
🔹 An official departmental internship at ECMA
To apply, you need a strong academic background and a genuine interest in the financial sector.
Steps to apply (Deadline is July 8!):
1. Fill in this form: https://lnkd.in/eq9SHMWc
2. Send your CV, motivation letter, and grade report to: summercamp@ecma.gov.et
Share this with anyone in your family or network looking for a competitive edge in Ethiopia's financial landscape! 🇪🇹💼
31 296
ማስታወቂያ አይደለም። ብዙዎቻችሁ ስለ ትሬዲንግ (trading) ምንም እውቀት ሳይኖራችሁ በቀላሉ ገቢ ማግኘት የምትችሉበትን መንገድ ስትጠይቁኝ ስለነበር፣ እኔ ራሴ እየሞከርኩት ያለውን ላካፍላችሁ ብዬ ነው።
በቅርቡ Tag Markets እና የነሱን Sonic AI) መጠቀም ጀምሬያለሁ።
የእኔ አጭር ልምድ፡
እኔም ስለ ትሬዲንግ ብዙ እውቀት የለኝም።
Sonic AI ማለት በራሱ ጊዜ ትሬድ የሚያደርግ (በተለይ በወርቅ ላይ) ብልህ ሮቦት ነው።
እኔ ያደረኩት መመዝገብ፣ አነስተኛ ገንዘብ ማስገባት እና የSonic AI ስትራቴጂን አንዴ ኮፒ ማድረግ ብቻ ነው አሁን ሁሉንም በራሱ ጊዜ እየሰራው ይገኛል።
አልፎ አልፎ ስልኬን እያየሁ ውጤቱን እከታተላለሁ።
ለጀማሪዎች በጣም ምቹ እና ጊዜ ቆጣቢ ነው። እስካሁን ድረስ ለእኔ ጥሩ ውጤት እያመጣልኝ ስለሆነ ነው ለእናንተም ላካፍላችሁ የፈለኩት።
1. በዚህ ሊንክ ተመዘገብኩ https://portal.tagmarkets.com/live_signup?sidc=83ED680A-BAFF-43A4-8A24-DFF43EF30A76
2. አካውንቴን ቬሪፋይ (Verify) አደረኩ።
3. አቅሜ የሚፈቅደውን አነስተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ገቢ (Deposit) አደረኩ።
4. በ CopyX ክፍላቸው ላይ በመግባት Sonic AI ን ኮፒ (Copy) አደረኩ።
5. ቀሪውን ስራ ሮቦቱ እንዲሰራው ተውኩት።
ጠቃሚ ማሳሰቢያ (እባካችሁ አንብቡት)፡
ትሬዲንግ (Trading) ከፍተኛ የሆነ ሪስክ (risk) አለው እንዲሁም ገንዘባችሁን ልታጡ ትችላላችሁ። ይህ የእኔ የግል ልምድ ብቻ ሲሆን ውጤቱ ለሁሉም ሰው አንድ አይነት ላይሆን ይችላል። ማጣት የምትችሉትን ወይም ቢጠፋም የማይጎዳችሁን ገንዘብ ብቻ ተጠቀሙ። በትንሹ ጀምሩ ወይም መጀመሪያ በዴሞ (Demo - መሞከሪያ ገንዘብ) ተለማመዱ። ከመቀላቀላችሁ በፊት የራሳችሁን ጥናት አድርጉ።
እኔን አይታችሁ መሞከር ለምትፈልጉ፡
👉 https://portal.tagmarkets.com/live_signup?sidc=83ED680A-BAFF-43A4-8A24-DFF43EF30A76
ቀጣይ Video post ይደረጋል
#MyExperience #TagMarkets #SonicAI
31 296
🚀 Sharing My Personal Experience with Our Community
Hello everyone! This is not an advertisement. I’m just sharing what I’ve been trying myself because many of you asked about easy ways to earn without knowing trading.
I recently started with Tag Markets and their Sonic AI.
My Simple Experience:
• I don’t know much about trading either.
• Sonic AI is like a smart robot that trades automatically (especially on Gold).
• I just registered, added a small amount, copied the Sonic AI strategy once — and now it works on its own.
• I check my phone occasionally and see the results.
It’s beginner-friendly and saves time. So far, it’s been working well for me, which is why I want to share it with you.
How I Did It (Very Easy):
1. Registered with this link https://portal.tagmarkets.com/live_signup?sidc=83ED680A-BAFF-43A4-8A24-DFF43EF30A76
2. Verified my account.
3. Deposited a small amount I could afford.
4. Copied Sonic AI in their CopyX section.
5. Let the robot do the work.
Important Warning (Please Read):
Trading has high risk and you can lose money. This is my personal experience only results are not guaranteed for everyone. Only use money you can comfortably lose. Start small or try Demo first (practice money). Do your own research before joining.
If you want to try like I did:
👉 https://portal.tagmarkets.com/live_signup?sidc=83ED680A-BAFF-43A4-8A24-DFF43EF30A76
Ask me any questions below 👇 I’ll reply and help you step by step. No pressure only if you’re interested.
Let’s support each other! 💪
#MyExperience #TagMarkets #SonicAI
31 296
ቴሌግራም ላይ የመጡት አዳዲስ ነገሮች
🔹 በPoll ውስጥ ሊንክ ማስገባት፡ ከዚህ በኋላ ቴሌግራም ላይ Poll (ምርጫ) ስንሰራ ምርጫዎቹ ላይ ቀጥታ ሊንክ ማስገባት እንችላለን።
🔹 የራሱ AI ኤዲተር፡ ቴሌግራም መጻፊያው ላይ የራሱን አዲስ AI አምጥቷል። ጽሁፎችን ወዲያውኑ ወደተለያየ ቋንቋ ለመተርጎም እና ለማስተካከል በጣም ያግዛል።
🔹 ለግሩፕ አድሚን የሚሆን AI Bot፡ ቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ ሰዎች፣ አዲስ አባል ወደ ግሩፓችሁ ሲገባ ማጣራት የሚችል AI Bot እንደ አድሚን መጠቀም ተችሏል።
🔹 ለSmartwatch የተሰራ ቴሌግራም፡ አሁን ቴሌግራምን በቀጥታ በ Apple Watch እና Android Wear OS ላይ ሙሉ ለሙሉ መጠቀም ተችሏል። ድምጽ መስማትም ሆነ መልዕክት ማንበብ ትችላላችሁ!
