fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Tech+Ethiopia

کانال Tech+Ethiopia (@techpluset) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 30 941 مشترک است و جایگاه 4 278 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 1 178 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 30 941 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 31 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -565 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -46 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 10.48% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.98% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 243 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 541 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 5 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 نوامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

30 941
مشترکین
-4624 ساعت
-1167 روز
-56530 روز
آرشیو پست ها
​🔐 ስልክ ከመሸጥ ወይም ለሰው ከመስጠት በፊት መደረግ ያለበት ወሳኝ እርምጃ ​ስልክዎን Factory Reset ከማድረግዎ በፊት የGoogle አካውንትዎን ካላስወጡ ስልኩን የሚገዛው ሰው ሊቸገር ይች
​🔐 ስልክ ከመሸጥ ወይም ለሰው ከመስጠት በፊት መደረግ ያለበት ወሳኝ እርምጃ ​ስልክዎን Factory Reset ከማድረግዎ በፊት የGoogle አካውንትዎን ካላስወጡ ስልኩን የሚገዛው ሰው ሊቸገር ይችላል (FRP Lock)። ​ቅድመ-ጥንቃቄ፦ ወደ Settings > Accounts and backup > Manage accounts ገብተው በስልኩ ውስጥ ያሉትን የ Google (Gmail) አካውንቶች በሙሉ መጀመሪያ "Remove Account" በማለት ያስወግዱ። ​ሪሴት ማድረግ፦ አካውንቶቹን ካጸዱ በኋላ ብቻ Factory data reset ያድርጉ። ​ጥቅሙ፦ ስልኩ አዲስ እንደተገዛ ሆኖ ያለምንም የድሮ ፓስወርድ ጥያቄ በቀጥታ እንዲከፈት ያስችለዋል። ​#AndroidTips #PhoneSecurity #FactoryReset #TechGuide

📶 የቤት ዋይፋይን ፍጥነት ለመጨመር DNS የመቀየሪያ ዘዴ ​በራውተር ወይም በስልክ ላይ የሚሰጠውን መደበኛ ዲኤንኤስ ወደ ፈጣን አለምአቀፍ አድራሻ በመቀየር የድረ-ገጾችን የመከፈት ፍጥነት ማሳደግ
📶 የቤት ዋይፋይን ፍጥነት ለመጨመር DNS የመቀየሪያ ዘዴ ​በራውተር ወይም በስልክ ላይ የሚሰጠውን መደበኛ ዲኤንኤስ ወደ ፈጣን አለምአቀፍ አድራሻ በመቀየር የድረ-ገጾችን የመከፈት ፍጥነት ማሳደግ ይቻላል። ​የሚገኝበት ቦታ፦ የስልክዎ Settings > Connections > More connection settings > Private DNS ውስጥ ይግቡ። ​ቅንብሩን መቀየር፦ "Private DNS provider hostname" የሚለውን መርጠው one.one.one.one (የCloudflare) ወይም dns.google (የGoogle) ብለው ያስገቡ። ​ጥቅሙ፦ ድረ-ገጾች እና አፖች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ፍጥነት እንዲከፈቱ ያደርጋል፤ በተጨማሪም የኢንተርኔት ግንኙነትዎን ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ (Encrypted) ያደርገዋል። ​#WiFiHacks #DNSSettings #InternetSpeed #TechTips

📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee
📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee

​🔒 ብሉቱዝ (Bluetooth) ሁልጊዜ ክፍት መተው የሚያመጣው አደጋ ​ብሉቱዝን ሳንጠቀምበት ክፍት ትተን በህዝብ መሃል ስንንቀሳቀስ ስልካችን በቀላሉ ሊጠለፍ ይችላል። ​Bluebugging ጥቃት፦
​🔒 ብሉቱዝ (Bluetooth) ሁልጊዜ ክፍት መተው የሚያመጣው አደጋ ​ብሉቱዝን ሳንጠቀምበት ክፍት ትተን በህዝብ መሃል ስንንቀሳቀስ ስልካችን በቀላሉ ሊጠለፍ ይችላል። ​Bluebugging ጥቃት፦ ሀከሮች በክፍት ብሉቱዝ በኩል ወደ ስልክዎ ሰርገው በመግባት የደዋይ ዝርዝርዎን፣ መልዕክቶችዎን አልፎ ተርፎም የስልኩን ጥሪዎች ማዳመጥ ይችላሉ። ​ባትሪ ማባከን፦ ክፍት የሆነ ብሉቱዝ በአካባቢው ያሉ ሌሎች መሳሪያዎችን ያለማቋረጥ ስለሚፈልግ ባትሪን በፍጥነት ይጨርሳል። ​መፍትሄው፦ ከጆሮ ማዳመጫ ወይም ከስፒከር ጋር ተጠቅመው ሲጨርሱ ወዲያውኑ ብሉቱዝን የማጥፋት ልምድ ይኑርዎት። ​#MobileSecurity #BluetoothHacks #CyberSafety #TechTips

​🌐 የድረ-ገጾች ይለፍ ቃል (Password) በኮምፒውተር ላይ ሲረሳ በቀላሉ ማግኛ ዘዴ ​ቀደም ሲል ክሮም (Chrome) ላይ ያስገቧቸውን ነገር ግን የረሷቸውን የፌስቡክ ወይም የኢሜይል የይለፍ ቃ
​🌐 የድረ-ገጾች ይለፍ ቃል (Password) በኮምፒውተር ላይ ሲረሳ በቀላሉ ማግኛ ዘዴ ​ቀደም ሲል ክሮም (Chrome) ላይ ያስገቧቸውን ነገር ግን የረሷቸውን የፌስቡክ ወይም የኢሜይል የይለፍ ቃላት ለማየት፦ ​የሚገኝበት ቦታ፦ ጎግል ክሮም ከፍተው ከላይ ያሉትን ሶስት ነጥቦች ይጫኑ፤ ከዚያም Settings > Autofill and passwords > Password Manager ውስጥ ይግቡ። ​ማየት፦ የረሱትን ድረ-ገጽ ስም ፈልገው ሲጫኑ ከፓስወርዱ ጎን ያለችውን የአይን ምልክት (Eye icon) ይጫኑ። ​ማረጋገጫ፦ የኮምፒውተርዎን የከፈቱበትን ፒን (Windows PIN) ሲያስገቡ የተደበቀውን ፓስወርድ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ​#ChromeTips #PasswordManager #PCBasics #TechHacks

በዚ link በመግባት ከ 1,000,000 dollar የ እድላቹን ውሰዱ በፍፁም ጊዜ አታባክኑ 1 ቀን ብቻ ነው የቀረው ፍጠኑ ፍጠኑ https://app.binance.com/uni-qr/prophet?fro
+1
በዚ link በመግባት ከ 1,000,000 dollar የ እድላቹን ውሰዱ በፍፁም ጊዜ አታባክኑ 1 ቀን ብቻ ነው የቀረው ፍጠኑ ፍጠኑ https://app.binance.com/uni-qr/prophet?from=share&seasonId=prophet_1019_s1&ref=1023768701 በመቀጠል Reserve በሉና Score በመሰብሰብ ከዛ በኃላ ላይ Reward አለው ፍጠኑ ✔️🔼

📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee
📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee

🤖🤖🤖 https://youtu.be/GYxqwHM_QyU?si=-OXsCuS6lsPV3TR4 https://youtu.be/GYxqwHM_QyU?si=Hu0YwPIw1o5FLPa3 ✅🤖🤖 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያለ
🤖🤖🤖 https://youtu.be/GYxqwHM_QyU?si=-OXsCuS6lsPV3TR4 https://youtu.be/GYxqwHM_QyU?si=Hu0YwPIw1o5FLPa3 ✅🤖🤖 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያለ ምንም የኮዲንግ እና የፕሮግራሚንግ እውቀት፣ በቴሌግራም ብቻ በመጠቀም እንዴት እጅግ በጣም ፕሮፌሽናል እና ጠቃሚ የሆነ የቴሌግራም ቦት (Telegram Bot) መስራት እንደምትችሉ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ደረጃ በደረጃ አሳይቻችኋለሁ። ገብታቹ እእዩት ያልገባቹ ነገር ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ ።👋👋 🎬subscriber ያድርጉ 🎬 like and share እንዳትረሱ። ✅✅🤖 https://youtu.be/GYxqwHM_QyU?si=Hu0YwPIw1o5FLPa3 🤖🤖 https://youtu.be/GYxqwHM_QyU?si=Hu0YwPIw1o5FLPa3

ስለምን post ላድርግላቹ ንገሩኝ

📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee
📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee

✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️ Goodnight familly 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 https://t.me/techpluset/963 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅

እኪጋ አድርጋችሁ ነው የምትልኩልኝ እኔን ለማታለል የምትሞክሩ ግን ስታሳዝኑ ማን መች አንደሚገባ አውቃለሁ ያሰየኛል በትክክል የከፈታቹ እና verify ያደረጋቹ እስከ ነገ time አላቹ ስትጨርሱ በ
እኪጋ አድርጋችሁ ነው የምትልኩልኝ እኔን ለማታለል የምትሞክሩ ግን ስታሳዝኑ ማን መች አንደሚገባ አውቃለሁ ያሰየኛል በትክክል የከፈታቹ እና verify ያደረጋቹ እስከ ነገ time አላቹ ስትጨርሱ በ @mrekegn ላኩልኝ

ይሄንን ከፍቶ screenshot ለሚልክ መርጠን ለ 5 ሰው 200 200 ብር እንሸልማለን

Gamegala አሰራር እና ሙሉ መረጃ ይህን video በማየት በደንብ መስራት ትችላላችሁ 👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/4HIT92Xlo6M?si=8YPqfaTm12mTKrCj በዚ link app አውርዱት https://getblock.me/u/25415911 Appን ስታወርዱት VPN ተጠቀሙ አብሩ Appን ካወረዳቹት በኃላ VPN አቋርጡት አረፉት per 1 invited 1 Per game $0.5 -$1 ልክ ወደ Appኡ እንደገባቹ face verification ጨርሱ ከዛ ጌም መጫወት ወይም ሰው invite አድርጉ ይህ App real  ከፉይ ነው ወጥራቹ ስሩት

https://youtu.be/GppGs3hJyik https://youtu.be/GppGs3hJyik 🔴ከአቶ ይትባረክ ጋር የተደረገ podcast በጣም ትወዱታላችሁ 🔴በ me pass በወር $1000 እንዴት
https://youtu.be/GppGs3hJyik https://youtu.be/GppGs3hJyik 🔴ከአቶ ይትባረክ ጋር የተደረገ podcast በጣም ትወዱታላችሁ 🔴በ me pass በወር $1000 እንዴት እንደሰራ እና ስለ ሙሉ me pass አሰራር እና ሙሉ ገለጳ ያደረግነውን ተመልከቱ ። 🔴በራሳችን me pass office የተደረገ interview ነው ። https://youtu.be/GppGs3hJyik https://youtu.be/GppGs3hJyik

ቤተሰብ ልክ እንደ Gemagala አይነት ነው viral አልወጣም ቀድሞ የሰራ ይጠቀማል ⚠️ይነበብ ⚠️ Gemgala ን ካረፈደ በማወካችሁ ተናዳችሁአል አ 😁 አዲስ የትም ቦታ የለለ ልክ እንደ gem
+2
ቤተሰብ ልክ እንደ Gemagala አይነት ነው viral አልወጣም ቀድሞ የሰራ ይጠቀማል ⚠️ይነበብ ⚠️ Gemgala ን ካረፈደ በማወካችሁ ተናዳችሁአል አ 😁 አዲስ የትም ቦታ የለለ ልክ እንደ gemgala አይነት ስራ 😱 ✅Per invitation $1 😱 ፍጠኑ 🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇 🛑በአንድ ሰው ስትጋብዙ 1$ ወይም 180ብር https://playbb.fun/u/25415911

📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee
📢 Looking for more customers? Pick a Telegram channel and put your ad in front of its readers. 🔗 Earn 50% affiliate fee

እንደዚ አይነት ነገሮችን እሰራላቹሀለው ምን ምን እንደምታገኙ ልንገራቹ ✅first ስልካቹ ድንገት ቢጠፋ የስልካቹን exact location ማግኘት ትችላላችሁ even format ቢያደርገው ይሰራል ለ
እንደዚ አይነት ነገሮችን እሰራላቹሀለው ምን ምን እንደምታገኙ ልንገራቹ ✅first ስልካቹ ድንገት ቢጠፋ የስልካቹን exact location ማግኘት ትችላላችሁ even format ቢያደርገው ይሰራል ለመረጃነት እንዲሆን የማይጠፋ የ እናንተን photo , voice or file ማሰቀመጥ ትችላላችሁ ለመክሰስ እንዲመቻቹ ✅ wifi hacking ✅ በ database link ተጠቅማቹ telegram እና WhatsApp hack ማድረግ ✅ ሌሎች ብዙ ነገርች ማድረግ ትችላላችሁ ቀስ በቀስ በlive እና በvideo አሳያቹሀለው how እንዴት ካላቹ እኔ በ 2024 በ INSA CYBER SECURITY  በመጨረስ የ Whit hacker bags አለኝ እንዲሁም በ CISCO networking ላይ ወረቀት አለኝ ። እነኚን ሁሉ ግን በነፃ ማድረግ far አይደለም so ሁሉንም በነፃ youtube ላይ እጀምራለው so ቢያንስ ይህን 👋👋👋👋 https://youtube.com/@marktechnology_official?si=--_V8L9omQSo1y14 🌐🌐🌐🌐 youtube 1000 subscriber አስገቡት።  አሁን ከ 240 በላይ ነው ። እዚ channel ላይ ከ 30,000 በላይ ተከታይ አለ ሁላቹም subscribe አድርጉት እና እንጀምር

እንደዚህ አይነት በስልካቹብቻ hacking መማር ትፈልጋላችሁ ?
እንደዚህ አይነት በስልካቹብቻ hacking መማር ትፈልጋላችሁ ?

​🛑 ቴሌግራም ላይ ወደ ማይፈለጉ ግሩፖች በሰው እንዳይጨመሩ የማገጃ ዘዴ ​ሳያውቁት በተለያዩ ያልታወቁ የቴሌግራም ግሩፖች እና ቻናሎች ውስጥ በየቀኑ እየተጨመሩ ከተቸገሩ፦ ​የሚገኝበት ቦታ፦ ቴሌግራ
​🛑 ቴሌግራም ላይ ወደ ማይፈለጉ ግሩፖች በሰው እንዳይጨመሩ የማገጃ ዘዴ ​ሳያውቁት በተለያዩ ያልታወቁ የቴሌግራም ግሩፖች እና ቻናሎች ውስጥ በየቀኑ እየተጨመሩ ከተቸገሩ፦ ​የሚገኝበት ቦታ፦ ቴሌግራም ከፍተው Settings > Privacy and Security > Groups & Channels ውስጥ ይግቡ። ​ቅንብሩን ማስተካከል፦ "Who can add me" የሚለው ላይ Everybody ከሚለው ወደ My Contacts ይቀይሩት። ​ጥቅሙ፦ በስልክ ቁጥርዎ የተመዘገቡ የቅርብ ሰዎች ካልሆኑ በስተቀር ማንም የማያውቁት ሰው ወይም ቦት ወደ የትኛውም ግሩፕ መክተት አይችልም። ​#TelegramSecurity #PrivacyTips #OnlineSafety #TelegramHacks