ch
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

前往频道在 Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

显示更多
3 200
订阅者
+224 小时
-117 天
-5330 天
帖子存档
⏰ ይህንን የጥናት ዘዴ ሞክሩት የ pomodoro ዘዴ በመባል ይታወቃል እንዴት እንደሚሰራ ላሳያቹ: ✅ በመጀመሪያ የፈለግንነውን አንድ topic ከመረጥን በኃላ ለ 25 ደቂቃ እናነባለን ✅ ከዛ ለ 5
⏰ ይህንን የጥናት ዘዴ ሞክሩት የ pomodoro ዘዴ በመባል ይታወቃል እንዴት እንደሚሰራ ላሳያቹ: ✅ በመጀመሪያ የፈለግንነውን አንድ topic ከመረጥን በኃላ ለ 25 ደቂቃ እናነባለን ✅ ከዛ ለ 5 ደቂቃ ዕረፍት እናደርጋለን ✅ ይህንን Step ለ 4 ጊዜ ያህል ከደገምን በኃላ ✅ ረዘም ላለ ጊዜ እናርፋለን ይህም ማለት ከ 15 - 30 ደቂቃ ማለት ነው ይህም ዘዴ በ አዕምሮ ሊቆች የተደገፈና የሚመከር ዘዴ ነው። ደግነቱ ሳትጨናነቁ በ አጭር ጊዜ ብዙ ለማስታወስና አዕምሮዋቹን የማደስ power አለው። Enjoy It !!!

🔍አዕምሮዋችን🧠 ገደብ እንዳለው ታውቃላቹ? እንደ Cognitive Psychology አገላለፅ 🧠አዕምሮዋችን አንድ ነገር ላይ 👁ትኩረት የማድረግ አቅሙ ውስን ነው። ይህም ማለት አንድ ነገር ላይ
🔍አዕምሮዋችን🧠 ገደብ እንዳለው ታውቃላቹ? እንደ Cognitive Psychology አገላለፅ 🧠አዕምሮዋችን አንድ ነገር ላይ 👁ትኩረት የማድረግ አቅሙ ውስን ነው። ይህም ማለት አንድ ነገር ላይ 🕛ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ አዕምሮዋችን ትኩረት የማድረግ አቅም አለው። 🕐ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ በኃላ አዕምሮዋችን ትኩረት መቀነስ፤ የማስታወስ አቅሙ መቀነስ በመጨረሻም መሰላቸት ይጀምራል። አናንተ ያለ ምንም ዕረፍት 2 ሰዓት ወይም ከዛ በላይ ብታነቡ Just ይህን ያህል ሰዓት አነበብኩ ለማለት እንጂ ውጤታማ እንደማያደርገን ግልፅ ነው። 🔴ስለዚህ እንዴት አድርገን ውጤታማ የጥናት ጊዜ ማሳለፍ እንዳለብን ማወቅ አለብን።

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

🧠አንዳንዴ አእምሮአችን አጥንተን ብዙ cover ያደረግነው ቻፕተር/ቶፕክ እያለ ያልጨረስነውን Topic እያሰበ፣ በሱ እየተጨነቀ፣ እነዚህን ቻፕተሮችን አልጨረስክም እኮ በሚል ወቀሳ ያስቸግረናል ።
🧠አንዳንዴ  አእምሮአችን አጥንተን ብዙ cover ያደረግነው ቻፕተር/ቶፕክ እያለ ያልጨረስነውን  Topic እያሰበ፣ በሱ እየተጨነቀ፣ እነዚህን ቻፕተሮችን አልጨረስክም እኮ በሚል ወቀሳ ያስቸግረናል ። The tendency to remember unfinished tasks better than completed ones. "Zeigrenick effect" ሌላው ደግሞ በፈተና room ላይ 4 ምርጫዎች ያለውን ጥያቄ እየሰራችሁ option A and B መልስ እንዳልሆኑ እያወቃችሁ፣ ግን ከ  C እና D   የትኛው ትክክለኛ መልስ እንደሆነ መምረጥ አቅቶአችሁ፣ ግራ ተጋብታችሁ ታቃላችሁ አደል!  ከዛ በኋላ እናንተ D  ብላችሁ ፥ መልሱ ግን  በ C ✅  ታርሞ ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የናንተ ግብረ መልስ በሰዓቱ ምን ነበረ ? "Hindsight Bias" Grade  A or A+ ሲታመጡ i did it ብላችሁ ፣ በራሳችሁ hard work, intelegience, እንዳመጣችሁ ብዙ ተኩራርታችሁ፥ C grade ያመጣችሁትን ኮርስ ደግሞ አስተማሪው C ሰጠኝ እኮ ፣ ስያስጠላ ብላችሁ አታውቁም። " Self serving Bias" and others like optimism Bias, Academic Guilt, Imposter syndrome በዚህ ቪድዮ የሚናይ ይሆናል።👇👇 እነዝህን ሳይኮሎጂካል Phenomenon's በትክክል መረዳት  እጅግ በጣም ወሳኝ ነገር ነው።

🤔በ Entrance ፈተና በብዛት የSocial Science ተማሪዎች ይበልጣሉ ደግሞ የሚያልፉት ግን ....ናቸው። ለምን ይመስላቹሃል? 👇comment

Bot👉https://t.me/ess_store_bot ✅Short Note ✅Flashcard ✅Question 👉ምታገኙበት ነው
Bot👉https://t.me/ess_store_bot ✅Short Note ✅Flashcard ✅Question 👉ምታገኙበት ነው

14.What final event allowed Italy to seize Rome in 1870?
Anonymous voting

13.How did Italy acquire Venetia in 1866?
Anonymous voting

12.When was Victor Emmanuel II declared King of Italy?
Anonymous voting

11.What were key reasons for Garibaldi’s success in the south?
Anonymous voting

10.Who led the Thousand Volunteers and the southern campaign for unification?
Anonymous voting

9.Which provinces revolted and joined Piedmont in 1859?
Anonymous voting

8.What major event followed the Battles of Magenta and Solferino in 1859?
Anonymous voting

7.What agreement did Cavour make with Napoleon III in 1858?
Anonymous voting

6.Who was the main architect of Italian unification "from above"?
Anonymous voting

5.What was the key diplomatic advantage gained by Italy after the Crimean War?
Anonymous voting

4.Which country was considered the main obstacle to Italian unification?
Anonymous voting

3.Who was the constitutional monarch that nationalists supported for a unified Italy?
Anonymous voting

2.Which Italian state was most independent of Austrian influence and led the unification movement?
Anonymous voting