ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 200
مشترکین
+224 ساعت
-117 روز
-5330 روز
آرشیو پست ها
3 202
⏰ ይህንን የጥናት ዘዴ ሞክሩት
የ pomodoro ዘዴ በመባል ይታወቃል እንዴት እንደሚሰራ ላሳያቹ:
✅ በመጀመሪያ የፈለግንነውን አንድ topic ከመረጥን በኃላ ለ 25 ደቂቃ እናነባለን
✅ ከዛ ለ 5 ደቂቃ ዕረፍት እናደርጋለን
✅ ይህንን Step ለ 4 ጊዜ ያህል ከደገምን በኃላ
✅ ረዘም ላለ ጊዜ እናርፋለን ይህም ማለት ከ 15 - 30 ደቂቃ ማለት ነው
ይህም ዘዴ በ አዕምሮ ሊቆች የተደገፈና የሚመከር ዘዴ ነው።
ደግነቱ ሳትጨናነቁ በ አጭር ጊዜ ብዙ ለማስታወስና አዕምሮዋቹን የማደስ power አለው።
Enjoy It !!!
3 202
🔍አዕምሮዋችን🧠 ገደብ እንዳለው ታውቃላቹ?
እንደ Cognitive Psychology አገላለፅ 🧠አዕምሮዋችን አንድ ነገር ላይ 👁ትኩረት የማድረግ አቅሙ ውስን ነው። ይህም ማለት አንድ ነገር ላይ 🕛ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ አዕምሮዋችን ትኩረት የማድረግ አቅም አለው። 🕐ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ በኃላ አዕምሮዋችን ትኩረት መቀነስ፤ የማስታወስ አቅሙ መቀነስ በመጨረሻም መሰላቸት ይጀምራል።
አናንተ ያለ ምንም ዕረፍት 2 ሰዓት ወይም ከዛ በላይ ብታነቡ Just ይህን ያህል ሰዓት አነበብኩ ለማለት እንጂ ውጤታማ እንደማያደርገን ግልፅ ነው።
🔴ስለዚህ እንዴት አድርገን ውጤታማ የጥናት ጊዜ ማሳለፍ እንዳለብን ማወቅ አለብን።
3 202
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
3 202
🧠አንዳንዴ አእምሮአችን አጥንተን ብዙ cover ያደረግነው ቻፕተር/ቶፕክ እያለ ያልጨረስነውን Topic እያሰበ፣ በሱ እየተጨነቀ፣ እነዚህን ቻፕተሮችን አልጨረስክም እኮ በሚል ወቀሳ ያስቸግረናል ። The tendency to remember unfinished tasks better than completed ones. "Zeigrenick effect"
ሌላው ደግሞ በፈተና room ላይ 4 ምርጫዎች ያለውን ጥያቄ እየሰራችሁ option A and B መልስ እንዳልሆኑ እያወቃችሁ፣ ግን ከ C እና D የትኛው ትክክለኛ መልስ እንደሆነ መምረጥ አቅቶአችሁ፣ ግራ ተጋብታችሁ ታቃላችሁ አደል! ከዛ በኋላ እናንተ D ብላችሁ ፥ መልሱ ግን በ C ✅ ታርሞ ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የናንተ ግብረ መልስ በሰዓቱ ምን ነበረ ? "Hindsight Bias"
Grade A or A+ ሲታመጡ i did it ብላችሁ ፣ በራሳችሁ hard work, intelegience, እንዳመጣችሁ ብዙ ተኩራርታችሁ፥ C grade ያመጣችሁትን ኮርስ ደግሞ አስተማሪው C ሰጠኝ እኮ ፣ ስያስጠላ ብላችሁ አታውቁም። " Self serving Bias"
and others like optimism Bias, Academic Guilt, Imposter syndrome በዚህ ቪድዮ የሚናይ ይሆናል።👇👇
እነዝህን ሳይኮሎጂካል Phenomenon's በትክክል መረዳት እጅግ በጣም ወሳኝ ነገር ነው።
3 202
🤔በ Entrance ፈተና በብዛት የSocial Science ተማሪዎች ይበልጣሉ ደግሞ የሚያልፉት ግን ....ናቸው። ለምን ይመስላቹሃል?
👇comment
3 202
10.Who led the Thousand Volunteers and the southern campaign for unification?
3 202
8.What major event followed the Battles of Magenta and Solferino in 1859?
3 202
6.Who was the main architect of Italian unification "from above"?
3 202
5.What was the key diplomatic advantage gained by Italy after the Crimean War?
3 202
4.Which country was considered the main obstacle to Italian unification?
3 202
3.Who was the constitutional monarch that nationalists supported for a unified Italy?
3 202
2.Which Italian state was most independent of Austrian influence and led the unification movement?
