ch
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

前往频道在 Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

显示更多
3 203
订阅者
无数据24 小时
-137 天
-6330 天
帖子存档
ሁሌ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገቡት ሰዎች እዚህ ምን እያደረጉ እንደማይታወቀው አስተዋውቃችሁ? “2 ስራዎች ብቻ ነው እኔ የጀመርሁት, በየቀኑ ገንዘብ እየተቀረጠኝ ነው!” አሁኑኑ ይገቡ እና ፈተኑ – የሚያ
ሁሌ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገቡት ሰዎች እዚህ ምን እያደረጉ እንደማይታወቀው አስተዋውቃችሁ? “2 ስራዎች ብቻ ነው እኔ የጀመርሁት, በየቀኑ ገንዘብ እየተቀረጠኝ ነው!” አሁኑኑ ይገቡ እና ፈተኑ – የሚያውቁት አጥተዋል! #ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ

«Ես 3 ամիս առաջ անգամ համակարգիչ չունեի… Այսօր օրական $70 վաստակում եմ հենց տանը նստած։ Ինչպես դա ինձ հաջողվեց, պարզեցի այս գ
«Ես 3 ամիս առաջ անգամ համակարգիչ չունեի… Այսօր օրական $70 վաստակում եմ հենց տանը նստած։ Ինչպես դա ինձ հաջողվեց, պարզեցի այս գաղտնի տեղում — չեմ հավատա, եթե չտեսնես ինքդ: #ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ

በትሬዲንግ ሀብት ያስተዋውቁን? አሁኑኑ እ.ኤ.አ. የCFDs፣ Futures፣ Forex እና Crypto ቦታ ትክክለኛ የሆነ ነፃ ሲግናል አቀርባቸዋል። ፍትሕ በትክክል የሚሰጡትን ብቸኛውን ኮሚዩኒቲ ይጎ
በትሬዲንግ ሀብት ያስተዋውቁን? አሁኑኑ እ.ኤ.አ. የCFDs፣ Futures፣ Forex እና Crypto ቦታ ትክክለኛ የሆነ ነፃ ሲግናል አቀርባቸዋል። ፍትሕ በትክክል የሚሰጡትን ብቸኛውን ኮሚዩኒቲ ይጎብኙ። ሕይወትዎን ለሀብት ዝውውር ያድርጉ #ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ

የ Youtube Video በማየትና ሰዎችን በመጋበዝ የሚከፍል Bot ነው። እስኪ ሞክሯት
የ Youtube Video በማየትና ሰዎችን በመጋበዝ የሚከፍል Bot ነው። እስኪ ሞክሯት

Free Internet የሚያስጠቅሙ የ Telegram ቻናሎች
Free Internet የሚያስጠቅሙ የ Telegram ቻናሎች

Repost from ESS Study Tips
🕛የ Pomodoro ዘዴ ምንድነው? ➮💥Pomodoro ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም የሚረዳን ዘዴ ሲሆን ትኩረታችንን እንድንጨምርና መሰላቸትን (Burnout) እንድናስወግድ የሚረዳን መንገድ ነው
🕛የ Pomodoro ዘዴ ምንድነው?
➮💥Pomodoro ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም የሚረዳን ዘዴ ሲሆን ትኩረታችንን እንድንጨምርና መሰላቸትን (Burnout) እንድናስወግድ የሚረዳን መንገድ ነው።
➤📖የምታጠኑበትን ጊዜ በ 25 ደቂቃ ስትከፋፍሉት (pomodoro) ይባላል። 25 ደቂቃውንም በ 5 ደቂቃ እረፍት ትከፋፍሉታላቹ። ━━━━━━ ◦ ◦ ━━━━━━ ➥🕛1 Pomodoro = የ 25 ደቂቃ ንባብ + የ 5 ደቂቃ ዕረፍት ➥🕛ከ 4 Pomodoro በኃላ ከ 15 - 30 ደቂቃ ዕረፍት አድርጉ ━━━━━━ ◦ ◦ ━━━━━━ ➤ጥቅሙ ምንድነው❓ጭንቅላታቹን ንቁ እንዲሆን ያደርጋል ➩ድብርትንና መሰላቸትን ያስወግዳል ➩Discipline እንድትገነቡ ያደርጋል ➩ለረጅም ሰዓት ሳትሰላቹ እንድታነቡ ያደርጋል ይቀጥላል.... በቀጣይ≫ እንዴት መጠቀም እንችላለን❓❔

አዲስ እንዲሰራላቹ የምትፈልጉት Video ካለ እስኪ Comment ላይ ጠቁሙኝ👇👇👇
አዲስ እንዲሰራላቹ የምትፈልጉት Video ካለ እስኪ Comment ላይ ጠቁሙኝ👇👇👇

ውድ ቤተሰቦች የ ቴክኖሎጂ ነክ መረጃ ለምትፈልጉ የኛ አዲሱን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፉበታላቹ።
ውድ ቤተሰቦች የ ቴክኖሎጂ ነክ መረጃ ለምትፈልጉ የኛ አዲሱን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፉበታላቹ።

🆓Free Internet እያስጠቀሙ ያሉ መተግበሪዬያዎች።
🆓Free Internet እያስጠቀሙ ያሉ መተግበሪዬያዎች።

What if you could unlock the hottest Fantasy & Horror TV series before anyone else? Wase Records vip ዋሴ ሪከ drops S02E01-04, t
What if you could unlock the hottest Fantasy & Horror TV series before anyone else? Wase Records vip ዋሴ ሪከ drops S02E01-04, top-rated and hard to find—fresh and ready for your next binge. Craving exclusive stories and next-level entertainment? Catch it all right here, before it goes mainstream. #ad InsideAds.

አማካሪ ይደርሳቹ፤ ሰው ቤት 100,000 ብር ተሸንፏል! «እኔ መታመኔ ነበር…» ለመጨረሻ ጊዜ የሚያሳድሩት ድል ልዩ ክልል አላቹ! ምንድን እንደሚከናወን ማንም አይነበበውም — እዚህ ተጫኑ #ad In
አማካሪ ይደርሳቹ፤ ሰው ቤት 100,000 ብር ተሸንፏል! «እኔ መታመኔ ነበር…» ለመጨረሻ ጊዜ የሚያሳድሩት ድል ልዩ ክልል አላቹ! ምንድን እንደሚከናወን ማንም አይነበበውምእዚህ ተጫኑ #ad InsideAds

" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ። ይህ ያሳወቁ
" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ። ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው። በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡ " የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል። " ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በዬትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል። #ኢፕድ @ess_study_tips

photo content