MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 553 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 910,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 023 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 553 名订阅者。
根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -155,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 553
订阅者
-624 小时
-337 天
-15530 天
帖子存档
16 548
እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው
አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀
አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል ::
ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀
ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀
እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂
እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂
ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.
16 548
እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው
አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀 አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል :: ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀 ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀 እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂 እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.
16 548
እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው
አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀
አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል ::
ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀
ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀
እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂
እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂
ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.
16 548
እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው
አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀
አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል ::
ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀
ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀
እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂
እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂
ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.
16 548
አይ Finch Coin Airdrop 😂😂
እኛ እኮ ደከመን ከ TON ወደ Solana ከ Solana ወደ Ethereum ⭐️⭐️
ማረፊያችን የት ይሆን 🪟🪟
ለማንኛው ከዚ በኋላ ቁርጡ እስኪለይለት ተጠንቀቁ ለማለት ነው( ነፍ RED Flag አይተናል )
16 548
$Zoo ሰው invite ስታረጉ የሚሰጠውን Reward አሻሽለዋል
ከዚ በፊት invite ያረጋቹትም Calculate ተደርጎ reward የሚሰጣቹ ይሆናል ብለዋል (which is good) 💙💙
ይሄን እስካሁን ያልጀመራቹ ካላቹ 🔽🔽
http://t.me/zoo_story
ደሞ 🥉 Rank ላይ ያለው አንዱ የ MT ጀመዓ አባል እንደሆነ FBI ተናግሯል 😂😂
16 548
Donot መስራት ለጀመራቹ የጀመዓው አባላት የዛሬው Daily Combo ነው 👀👀
ሌላ ጊዜም እንደዚ ልልቀቅ ወይ ⁉️
አዎ 👍
ይቅር 🔥
16 548
ዛሬ በውስጥ እንደዚ አንዱ ላከልኝ 😂😂
እና link ሳልነካ website ሞልቼ step ስከተል ከ $2800 በላይ ሰጠኝ 👀👀
ነገር ግን withdraw ለማረግ $150 ክፈል አለኝ 😂😂
እና ምን ልላቹ ነው Scam ነው እናንተጋም ከመጣ ተጠንቀቁ 🚫🚫
16 548
🎮💰 Play, Earn USDT! 💰🎮
🔥🎁 PLAY ANY GAMES TO EARN $40,000 USDT 💰🔥
🎄💰MONITIZE YOUR HOLDIAY WITH PLAYING GAME
Turn your gaming passion into real rewards with Lidoma – the ultimate Play-to-Earn tournament platform!
🕹💵 Compete in exciting tournaments, watch your victories turn into USDT. 💸🔥
💡 Want to learn more? Join our vibrant @lidomaplay community and dive into the action today! 🥳
🌟 BONUS ALERT: A special USDT giveaway is happening now in @lidomaplay !
Don’t miss this chance to WIN .
The time to play and earn is NOW! 🚀✨
@LIDOMAPLAY
@LIDOMAPLAY
@LIDOMAPLAY
CLICK TO REGISTER NOW
16 548
Family አሁን ማስታወቂያ ልለቅ ነው
በነገራችም ላይ ማስታወቂያ ከመልቀቄ በፊት ሁሌ ይሄን ምነገራቹ
✔️እንደተለመደው ትብብራቹ እንዳይለየን 😉😉
✔️ ማስታወቂያ እንደሆነ አውቃቹ link ዝምብላቹ እንዳትነኩ በማሰብ 🚫
✔️ እንዲሁም ስለማከብራቹ ነው 💙
16 548
😍😘 $SEED Mining & Hunting የሚያበቃው 🗓 JANUARY 15 ነው ⏱
እና ምን ያህል $SEED ሰርታችኋል ❓❓
0 - 500 👍
500 - 2000 🔥
ከ 2000 በላይ ❤️
16 548
🦺Safe cryptocurrency investment platform🥉
💳Supports USDT (Polygon, TRC20, BEP20, ERC20), BNB, ETH, POL, TRX recharge, the system automatically converts to TRX according to the real-time exchange rate💱
✍🏻Minimum deposit is 10TRX, minimum withdrawal is 5TRX🎊
📆Register to get 100,000 TRX as a fund guarantee.
🧧Daily investment income 9%-36%💸
🎄Now you can get a Christmas bonus for recharging☃️
💥Recruiting global partners🤝🤝
🎁Invitation reward: 14% - 17% commission, cashable immediately👍
📞Registration link: https://tron.soy
☎️Official Telegram channel: https://t.me/tronheadquarters1
🖥Facebook group: https://www.facebook.com/groups/1466838994012556
16 548
ጀመዓው 👍👍
አንድ አዲስ እና በጣም አነጋጋሪ እየሆነ ያለ Airdrop ላስተዋውቃቹ 👀👀
Donot
በጣም ብዙ እየተባለ ነው ስለዚ Airdrop አጣርቼ ዋና ዋና ነገሩን ነገግራቹሀለው ☄️☄️
እስከዚያው ግን ጀምሩት ብዙም ሰው ስላልጀመረው ቀድማቹ ጀምራቹ ሰው ጋብዙ 🤑🤑
ለመጀመር 🔽🔽
https://t.me/donot
የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፋም
16 548
አብዛኞቻቹ ትጠይቁኛላቹ እንዴት በ ቴሌግራም የውጭ ሀገር ማስታወቂያ እንደምሰራ 👀👀
በጣም ቀላል ነው የ Telegram Channel ካላቹ
✔️ ሚገርማቹ እራሳቹ ነው ለምሰሩት ማስታወቂያ ሂሳብ ምታወጡት
✔️ እና እኔ ማስታወቂያወችን ለማግኘት ምጠቀመው ዘዴ በጣም ትንሽ ክፍያ ማስቀመጥ ነው
✔️ ከዛ ብዙ order እየሰራቹ ስትመጡ ዋጋ እየጨመራቹ መሄድ ነው የበለጠ ትርፋማ ለመሆን
✔️ ነገር ግን የተረዳሁት ነበር ሂሳብ በጨመራቹ ቁጥር የምታገኙት የ ማስታወቂያ መጣን በጣም ይቀንሳል
✔️ ሌሌው ደሞ ዋጋ ስታስቀምጡ የ Subscribers መጠናቹን እያያቹ ይሁን ትንሽ sub ኖሯቹ ብዙ ዋጋ ካስቀመጣቹ ማንም አያሰራቹም
እና Channel ያላቹ ሰዎች እዚ ላይ መመዝገብ እና መጀመር ትችላላቹ 🔽🔽
https://t.me/telega
ሌሎችም ብዙ አማራጮች አሉ ተብያለሁ መክሬያቸው አሪፍ ከሆኑ አሳውቃችኋላው 😉😉
16 548
በ Binance የሚዘጋጅ Launchpool ላይ ተሳትፈን እንዴት ብር መስራት እንደምንችል ሚያሳይ Video ነው ▶️▶️
https://vm.tiktok.com/ZMkh5R1EK/
ዳይ ወደ Tiktok ☄️⚡️ 10x Copy link ማረግ አይረሳ ደሞ 💙💙
16 548
W-Coin ስሰሩ ለነበራች የ ጀመዓው አባለት 🔥🔥
Listing Date አሳውቀዋል
🗓 January 25
እስኪ የሰራቹ እንያቹ 👀👀
ሰርቻለው 👍
አልሰራሁም 🔥
16 548
😱 አንዱ ሰውዬ $1 million Dollar አስበልቶ በነሱ የ አዲሱን አመት Eve በብሶት እያሳለፈ ነው አሉ
ነገሩ እንዲ ነው Zoom software እንዲያወርድ popup ads(ማስታወቂያ) መቶለት: ok ብሎ download ሲያረግ ለካ malware ነበር 😂😂
እና እማ wallet ውስጥ የነበረውን ወደ $1 million stablecoin ተበልቶ ቁጭ 😂😂
እኛ ሀገር እንደዚ እውቀት ያለው ሰው ቢኖር ስንቱ እንደሚበላ አሰብኩት ለዛውም ብዙ ሳይለፋ 😂😂
አሁንም ቢሆን ከማታቁለት ሰው ምንም አይነት link ሆነ file ሲላክላቹ አትክፈቱ 🚫🚫🚫
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
