ch
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

前往频道在 Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

显示更多

📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览

频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 553 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 910,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 023

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 553 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -155,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

16 553
订阅者
-624 小时
-337
-15530
帖子存档
ነገ የት እንደምንደርስ አይታወቅም ይሄን ግን ለታሪክ እናስቀምጠዋለን 💙💙 የመጀመሪያው የ X ተከታያችን 💙💙 🗓 24/12/24
ነገ የት እንደምንደርስ አይታወቅም ይሄን ግን ለታሪክ እናስቀምጠዋለን 💙💙 የመጀመሪያው የ X ተከታያችን 💙💙 🗓 24/12/24

ጀመዓው 👍👍 እስኪ ወግ ይድረሰን ብለን የ X Account ከፍተናል 😂😂 እንደተለመደው እየገባቹ Follow እያረጋቹ https://x.com/MTTech00 Show Some Love 💙💙🤝🤝

🇮🇹 P2P payments face potential ban in Italy The Bank of Italy classified P2P services as a “criminal service” in its report. The decision was driven by concerns over the alleged use of P2P payments in money laundering operations. የኛን ሀገር መንግስት ይሄን እንዳይሰማ 👀👀 ለነገሩ ዳር ዳር እያለ ነው

አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop (Scam ይመስለኛል) ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ Solana wallet እንድናወጣው 🤔🤔 TON wall
አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop (Scam ይመስለኛል) ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ Solana wallet እንድናወጣው  🤔🤔 TON wallet ላይ ግን balanceሱ እስካሁን አለ 😂😂 እና ምን ልላቹ ነው ሞክሩት ግን another scam ነው ሚመስለኝ 👀👀 ምን ታስባላቹ ⁉️ Scam ነው 👍 አይደለም 🔥

Finch Airdrop 😂😂

አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ Solana wallet እንድናወጣው 🤔🤔 TON wallet ላይ ግን balan
አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ Solana wallet እንድናወጣው  🤔🤔 TON wallet ላይ ግን balanceሱ እስካሁን አለ 😂😂 እና ምን ልላቹ ነው ሞክሩት ግን scam ነው ሚመስለኝ 👀👀 ምን ታስባላቹ ⁉️ Scam ነው 👍 አይደለም 🔥

አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop (Scam ይመስለኛል) ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ Solana wallet እንድናወጣው 🤔🤔 TON wall
አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop (Scam ይመስለኛል) ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ Solana wallet እንድናወጣው  🤔🤔 TON wallet ላይ ግን balanceሱ እስካሁን አለ 😂😂 እና ምን ልላቹ ነው ሞክሩት ግን another scam ነው ሚመስለኝ 👀👀 ምን ታስባላቹ ⁉️ Scam ነው 👍 አይደለም 🔥

አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop (Scam ይመስለኛል) ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ $Solana wallet እንድናወጣው  🤔🤔 TON wallet ላይ ግን balanceሱ እስካሁን አለ 😂😂 እና ምን ልላቹ ነው ሞክሩት ግን another scam ነው ሚመስለኝ 👀👀 ምን ታስባላቹ ⁉️⁉️ Scam ነው 👍 አይደለም 🔥

አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop (Scam ይመስለኛል) ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ $Solana wallet እንድናወጣው 🤔🤔 TON wal
አዲስ መረጀ ስለ Finch Airdrop (Scam ይመስለኛል) ወደ $TON wallet withdraw ያረገነውን ወደ Bot መልሰውታል ድጋሚ በ $Solana wallet እንድናወጣው 🤔🤔 TON wallet ላይ ግን balanceሱ እስካሁን አለ 😂😂 እና ምን ልላቹ ነው ሞክሩት ግን another scam ነው ሚመስለኝ 👀👀 ምን ታስባላቹ ⁉️⁉️ Scam ነው 👍 አይደለም 🔥

ስለ #Tronkeeper አዲስ መረጃ አለ 👀👀 Withdraw ለማረገ የሚጠይቁትን Fee ቀንሰዋል (still red flag) 😉😉 እኔ በፊት 5 TON የጠየቀኝ አሁን በ 2 TON withdraw
ስለ #Tronkeeper አዲስ መረጃ አለ 👀👀 Withdraw ለማረገ የሚጠይቁትን Fee ቀንሰዋል (still red flag) 😉😉 እኔ በፊት 5 TON የጠየቀኝ አሁን በ 2 TON withdraw ማረግ ችላለው ✔️✔️ እንዳጋጣሚ እዛው bot ለይ 2 TON ስለነበረኝ withdraw አርጊያለሁ ግን እንዳሉት ከሆነ ከ 30 በኋላ ነው ሚገባው ወደ wallet 😂😂 ምን ከራሴ ሚቀነስ ነገር ስላሌለ ሞክሬዋለው ግን ብዙ ሰው scam ነው እያለ ነው 👀👀 መቆየታችን አሪፍ ነው እና ምን ታስባላቹ እናንተ ⁉️ Scam ነው 👍 ይሰጣል 🔥

ALL YOUR PAWS GONE! 🫵😹 Green menace snatched it all from ya again! Dive to the app now & take your PAWS back. Otherwise y’a
ALL YOUR PAWS GONE! 🫵😹 Green menace snatched it all from ya again! Dive to the app now & take your PAWS back. Otherwise y’all enjoy coal for Christmas! #PAWSMAS COMING 🐾

End of Mining Phase 🚩 Frens, we promised this would be a fast and exciting journey. We're thrilled to announce that the fina
End of Mining Phase 🚩 Frens, we promised this would be a fast and exciting journey. We're thrilled to announce that the final day of the mining phase is January 31st! There’s just a little time left to mine $ZOO and secure your spot in the Airdrop! Jump into the game now and level up your Zoo! 🦏
ትላንት ተጀምሮ ሊጠናቀቅ ግን 1 ወር ነው የቀረው እያሉን ነው  💙💙 እንደዚ አይነት Airdrop አሪፍ ናቸው ጊዜህን አይበሉም በሰራሀው ልክ ይከፍሉሀል  💙💙 እስካሁን ያልጀመራቹ  🔽🔽 http://t.me/zoo_story 1 ወር 🗓💡

ሁሉ ነገርን ጨረስኩ በ 1 ወሩ እቃው እጄ ሊገባ ነው ስል ይሄን አላየሁም 😂😂 ነገ ፓስታ ቤት ካልደወሉልኝ ተጋደልን 😂😂 በነገራችን ላይ ይሄ ነገር አንዳንዶቻቹንም እያጋጠበ ነበር በውስጥ sh
ሁሉ ነገርን ጨረስኩ በ 1 ወሩ እቃው እጄ ሊገባ ነው ስል ይሄን አላየሁም 😂😂 ነገ ፓስታ ቤት ካልደወሉልኝ ተጋደልን 😂😂 በነገራችን ላይ ይሄ ነገር አንዳንዶቻቹንም እያጋጠበ ነበር በውስጥ share እያረጋቹልኝ ነበር 👀👀 እና መፍትሄ ላይ የደረሳቹ Comment ላይ አሳውቁኝ እኔም ነገ ምደርስበትን አሳውቃቹሀለው

Telegram Wallet አዲስ ነገር ይዞልን መቷል 👀👀 ✔️ Real-Time Chart 📈📈 ✔️ Daily Price Change 🕯🕯 ወደነዋል 💙💙 ቀስ በቀስ ...

😍😘 $SEED Tokenomics አሳውቀዋል 😁 70% for ለ Community ነው ብለዋል በዚ Project ተስፋ ነበርኝ አሁን ግን 50 50 ሆኛለው 👀👀 አንድ Project Transparen
😍😘 $SEED Tokenomics አሳውቀዋል 😁 70% for ለ Community ነው ብለዋል በዚ Project ተስፋ ነበርኝ አሁን ግን 50 50 ሆኛለው 👀👀 አንድ Project Transparency ከጎደለው መጨረሻው 📉📉 ምን ታስባላቹ ❓ ተስፋ አለው 👍 ያው ነው ይሄም 🔥

Family ይሄን Project እራሳቹ በደንብ መርምሩት እኔ አሁን ገና ነው ከ Bybit Page አይቼ የጀመርኩት እና የሆነ ድባቡ ደስ አይልም (የ 666 ድባብ ነው ያለው) ✔️ Symbols ✔️ Meditation እና Yoga ምናምን I know የሞኝ ወሬ ሊመስላቹ ይችላል ግን መመርመር አይከፋም 🙏🙏

ጀመዓው 👍👍 PinEye የሚባለውን Airdrop ስንቶቻቹ ነው ምታቁት 👀👀 ✔️ January 2025 ላይ TGE ✔️ Telegram Verify ያረገው ✔️ እስካሁን 2M ብቻ user ያለው ✔️
ጀመዓው 👍👍 PinEye የሚባለውን Airdrop ስንቶቻቹ ነው ምታቁት 👀👀 ✔️ January 2025 ላይ TGE ✔️ Telegram Verify ያረገው ✔️ እስካሁን 2M ብቻ user ያለው ✔️ Bybit, KuCoin , Coinbase የመሳሰሉት Partner የሆኑት (ምንጭ የራሳቸው Website) ✔️ Bybit Campaign ያዘጋጀለት እኔ ራሱ Bybit Page ላይ አይቼው ነው 😉😉 ለመጀመር ሚፈልግ ካለ 🔽🔽 https://t.me/PinEye የ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፋም

🎉 Nexo Staking: Your Fast-Track to Effortless Crypto Profits! ⚡️ Start in Under 1 Hour: No delays! 💎 Zero Threshold, Zero Debt: Begin earning from Day One! 💰 Daily, Stable Income: Watch your crypto grow consistently, every single day! 🔒 Trusted & Secure: Join a thriving global community. 📈 Ready to Multiply Your Crypto? Click Now and Start Earning Instantly! 🔗 24/7 Customer Support: https://t.me/Nexo123 💻 PC Registration: https://nexostaking.org/#/?ic=220571 📱 Telegram Mini Program: https://t.me/NEXOEarnBot?start=ref_220571 🍏 Apple App: https://api.nexostaking.org/nexostaking.mobileconfig 🤖 Android App: https://api.nexostaking.org/nexostaking.apk 📢 Join Our Channel: https://t.me/NEXO_NEXO1

ጀመዓው ማስታወቂያ ስራ በርግዶልናል ለዛ እንደተለመው ትብብራቹ አይለየን 😉😉 ቀጥሎ ምለቀው ማስታወቂያ ነው እና 👍 እያረጋቹ

ጀመዓው 👍👍 ስለ Tronkeeper ዝም ያልኩት አጥጋቢ ነገር ስላላገኘው ነው 😉😉 እስካሁን እንዳጣራሁት በአብዛኛው Red Flag እንዳለው እና Scam የመሆን እድሉ ሰፊ እንደሆነ ነው 😞😞 ለዛ እስከ Dec 30 Claim ማረገ ስለሚቻል እንረጋጋ ባይ ነኝ 😉 ሚያናደው Part ደሞ አሁን Claim ያረጋቹት ከ Dec 30 በኋላ ነው ወደ wallet ሚገባው ብለዋል ለዛ ከፍለን እራሱ ማጣናት አንችልም (ይሄ ራሱ Red Flag ነው ) 🚫🚫 እና ትንሽ እንረጋጋ አይመስላቹም Family 👀👀