ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 406 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 480 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 406 名订阅者。

根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 194,过去 24 小时变化为 -21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.44% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 035 次浏览,首日通常累积 496 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 406
订阅者
-2124 小时
-2677 天
-1 19430 天
帖子存档
DAY 2 :SURVIVING FRESHMAN LIFE Freshman ስትሆኑ ከሚያጋጥሟችሁ ችግሮች ብዙዎቹ አስቀድማችሁ ማወቅ የምትችሏቸው ናቸው። ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ ትክክለኛ ጓደኞችን ማፍራት፣ ገን
DAY 2 :SURVIVING FRESHMAN LIFE Freshman ስትሆኑ ከሚያጋጥሟችሁ ችግሮች ብዙዎቹ አስቀድማችሁ ማወቅ የምትችሏቸው ናቸው። ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ ትክክለኛ ጓደኞችን ማፍራት፣ ገንዘብን መቆጣጠር፣ የዩኒቨርሲቲ ጫናን መቋቋም እና እርዳታ መጠየቅ መቼ እንዳለበት ማወቅ የFreshman ሕይወትን በጣም ያቀላል። ግን ይህ የተወሰነው ብቻ ነው... ዛሬ በLive ላይ Surviving Freshman Life ስንሸፍን ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እንነጋገራለን። እንዳያመልጣችሁ። Join: @freshmanbootcamp

የFreshman Survival Kit እስካሁን አላገኛችሁም? ዛሬ በBootcamp ላይ Surviving Freshman Life ስለምንወያይ፣ አስፈላጊ ምክሮችን በአንድ ላይ ያካተተውን Freshman Su
የFreshman Survival Kit እስካሁን አላገኛችሁም? ዛሬ በBootcamp ላይ Surviving Freshman Life ስለምንወያይ፣ አስፈላጊ ምክሮችን በአንድ ላይ ያካተተውን Freshman Survival Kit አዘጋጅተናል። ለማግኘት፦ @havaninfobot ይክፈቱ freshman survival ብለው ይላኩ የሚመጣውን መመሪያ ይከተሉ አሁኑኑ ያግኙት — የFreshman ህይወትዎን በተዘጋጅተው ይጀምሩ! Register now: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp

SENIOR STUDENTS Our dear seniors, we had been prepared a big event where you build a connection also you got a reward for sha
SENIOR STUDENTS Our dear seniors, we had been prepared a big event where you build a connection also you got a reward for sharing your experience . Let us know you excitement 😁 To register for this event 👇 https://forms.gle/F4NScretHVo1zWWA6

FRESHMAN PACKING GUIDE 🎒 ወደ UNIVERSITY ስትገቡ ምን ይዛችሁ መሄድ አለባችሁ? University ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገቡ ምን ይዛችሁ መሄድ እንዳለባችሁ ማወቅ ትንሽ confusi
FRESHMAN PACKING GUIDE 🎒 ወደ UNIVERSITY ስትገቡ ምን ይዛችሁ መሄድ አለባችሁ? University ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገቡ ምን ይዛችሁ መሄድ እንዳለባችሁ ማወቅ ትንሽ confusing ሊሆን ይችላል። ሁሉንም ነገር መያዝ አያስፈልግም፣ ግን አስፈላጊዎቹን ከመጀመሪያ ማዘጋጀት ይረዳችኋል። 1. 📚 የትምህርት እቃዎች ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ የትምህርት ቦርሳ፣ Calculator ካስፈለገ፣ Laptop ካላችሁ እና አስፈላጊ የUniversity ሰነዶች ይያዙ። 2. 👕 ልብስና የግል እቃዎች በቂ የዕለት ተዕለት ልብስ፣ ምቹ ጫማ(specially ሲልፐር) ፣ Jacket/Sweater፣ የመኝታ ልብስ፣ ፎጣ እና የግል ንፅህና እቃዎች አትርሱ። 3. 🛏️ Dorm የምትቆዩ ከሆነ የአልጋ ልብስ፣ ብርድልብስ፣ ትራስ ልብስ፣ ትንሽ መቆለፊያ፣ Hangers እና reusable water bottle መያዝ ይጠቅማል። 4. 🧴 የግል እና የ electronics እቃዎች የጥርስ ብሩሽና ሳሙና፣ Shampoo፣ Phone charger፣ Power bank፣airpod(headset) እና አስፈላጊ የግል እቃዎችን ያዘጋጁ። ⚠️ ሁሉንም ነገር አትጫኑ! ከመሄዳችሁ በፊት University-ው ምን እንደሚያቀርብ እና የDorm ህጎችን አረጋግጡ። እንደዚህ አይነት Freshman መመሪያዎችን ማግኘት ከፈለጋችሁ ወደ Freshman Bootcamp Group አሁኑኑ ተቀላቀሉ። አብረን አመቱን እንጀምራለን፣ እንማራለን እና እንሳካለን። YOUR GPA MATTERS @havanacademyOfficial Freshman Bootcamp Registration: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp

AAU እና ASTU የገባችሁ ተማሪዎች ለዚህ ትልቅ ስኬት እንኳን ደስ አላችሁ! አሁን አዲሱ የዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ ይጀምራል። ከሌሎች Freshman ተማሪዎች ጋር ለመተዋወቅ፣ መረጃ ለመለዋወጥ፣ ልምድና ጠቃሚ መረጃዎችን ለመጋራት የየዩኒቨርሲቲያችሁን የውይይት ግሩፕ ተቀላቀሉ። 👉 AAU የገባችሁ → https://t.me/+NcWjGFwhH5ZkYWU0 👉 ASTU የገባችሁ → https://t.me/+_ZhN0ECwxVw1ZDFk አዲሱን የዩኒቨርሲቲ ጉዟችንን አብረን እንጀምር!

FRESHMAN COURSE SERIES PSYCHOLOGY University ስትገቡ Psychology ከምትማሯቸው አዳዲስ courses አንዱ ነው። ይህ course የሰውን behavior, thinking,
FRESHMAN COURSE SERIES PSYCHOLOGY University ስትገቡ Psychology ከምትማሯቸው አዳዲስ courses አንዱ ነው። ይህ course የሰውን behavior, thinking, emotions, and mental processes የሚያጠና ሲሆን ስለራሳችንና ስለሌሎች ሰዎች ባህሪ የበለጠ እንድንረዳ ያግዛል። በPsychology ውስጥ human development, learning, memory, motivation, emotion, personality, and social behavior ያሉ የተለያዩ topics ታገኛላችሁ። እነዚህን topics በትክክል መረዳት ለcourse-ው እንዲሁም ለፈተና ዝግጅታችሁ ጠቃሚ ነው። ከHigh School ወደ University ስትመጡ ብዙ new concepts and terms ስለሚያጋጥሟችሁ መጀመሪያ ላይ Psychology እንደተወሳሰበ ሊሰማችሁ ይችላል። ግን መሰረታዊ ሀሳቦቹን ከመጀመሪያ ካወቃችሁ course-ውን መከታተል በጣም ይቀላል። በFreshman Course Series ዋና ዋና የPsychology topics በቀላል እና understandable መንገድ እንመለከታለን። እናንተ ማድረግ ያለባቹ Freshman bootcamp GROUP ተቀላቅላቹ መጠበቅ ብቻ ነው ። YOUR GPA MATTERS @havanacademyOfficial Freshman Bootcamp Registration: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9⁠ @freshmanbootcamp

To update your access, please start by uninstalling the Previous Havan app from your phone. Next, download and install this new version. You can log in using the same phone number or email and password from your previous account. Once you're in, your courses will be available on the "Learning" page. if you don't have a prior account, click on ' Register' then use new email and phone number to create your Havan App Account. Vidoes, Notes and questions are Offline Thank you! Ask : @havanstudentsupport @HavanAcademyOfficial

የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁን ከመጀመራችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁን Do’s & Don’ts እንመልከት! ከSenior ተማሪዎች ልምድ ለመማር እና Freshman bootcamp ላይ ለመሳተፍ፦ 👉 REGISTE
የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁን ከመጀመራችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁን Do’s & Don’ts እንመልከት! ከSenior ተማሪዎች ልምድ ለመማር እና Freshman bootcamp ላይ ለመሳተፍ፦ 👉 REGISTER NOW: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 👉 JOIN: @freshmanbootcamp #FreshmanBootcamp #day2 #Freshman2026 #UniversityLife #UniversityStudents #FreshmanLife #UniversityTips #StudentLife #CampusLife #NewStudents #UniversityPreparation #FreshmanTips #HigherEducation #EthiopianStudents #Ethiopia #AAU #AddisAbabaUniversity #UniversityJourney #StudentSuccess #GPA #AcademicSuccess

Day 2 — Surviving Freshman Life ዛሬ በFreshman Bootcamp ላይ የዩኒቨርሲቲ ህይወታችንን በቀላሉ እንዴት መምራት እንደምንችል እንሸፍናለን። በተለይም፦ • ጊዜያችንን በትክክ
Day 2 — Surviving Freshman Life ዛሬ በFreshman Bootcamp ላይ የዩኒቨርሲቲ ህይወታችንን በቀላሉ እንዴት መምራት እንደምንችል እንሸፍናለን። በተለይም፦ • ጊዜያችንን በትክክል ማስተዳደር • ጓደኛ ማፍራት እና ትኩረታችንን መጠበቅ • Homesickness እና የቤት ናፍቆትን መቋቋም • ገንዘብን እና በጀትን ማስተዳደር • የዕለት ተዕለት ህይወት፣ ምግብ እና መጓጓዣ • Personal safety እና Social pressure • Relationships እና distractions • የተለመዱ የFreshman ስህተቶች • እርዳታ መጠየቅ መቼና እንዴት እንደሚገባ ዛሬ ይቀላቀሉን — Freshman ህይወትን ከመጀመሪያው በትክክል እንጀምር! Register Now: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp #FreshmanBootcamp #Day2 #SurvivingFreshmanLife #HavanAcademy #FreshmanLife #UniversityLife #FreshmanTips #EthiopianStudents

🔹​Thank you all for joining us today! You brought fantastic energy and great questions to the session! በእርግጥ ብዙዎቻችን እያዳመጣቹህ አልነበረም ስለዚህ አንድ በአንድ live discuss የተደረገውን እንለቃለን:: See you at our next session, and best of luck with your university journey! ✨

Step 3 ያ ቢያጋጥማችሁ እናንተ እንዴት ራሳችሁን ታዘጋጃላችሁ?

Step 2 አንዱን ምረጡ ከሶስቱ

Step 3 ያ ቢያጋጥማችሁ እናንተ እንዴት ራሳችሁን ታዘጋጃላችሁ?

Step 2 አንዱን ምረጡ ከሶስቱ

Step 1 እናንተ ፍሬሽማን ላይ ያጋጥመናል የምትሉትን ሶስት ቻሌንጅ ጻፉ 👇

🔥 ትንሽ ቆይታ! አሁን ትንሽ ቻሌንጅ አለን… 👀 ጥያቄውን ለመመለስ ዝግጁ ሁኑ! Stay tuned…

አሁን ደግሞ Freshman Survival Tips ላይ ነን! 🔥 በዩኒቨርሲቲ ሲጀምሩ ልትሠሩት የምትችሉትን የተለመዱ ስህተቶች እና ከእነሱ እንዴት መራቅ እንደምትችሉ እየተነጋገርን ነው። እስከመጨረሻው ቆዩ — በዩኒቨርሲቲ ላይ ብዙ ሊጠቅማችሁ የሚችል ምክር አለ!

What does GPA stand for?

እናንተ ብቻውን የበላ ብቻውን ነው የሚሞተው 😲 እስከ አሁን ሼር አላደረጋችሁም?

አሁን በLive ላይ የምታገኙት እነዚህን ናቸው፦ • የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በትክክል መረዳት • የFreshman ሳምንት ምን ይመስላል? • ከFreshman ስህተቶች መራቅ • በትክክል እና በውጤታማ መማር • ምን ማድረግ እና ምን መተው አለባችሁ? • የFreshman ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው • እና በመጨረሻ Q&A — ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ጠይቁ ከLive ላይ የምታገኙት ተሞክሮ ከአሁኑ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁ ያዘጋጃችኋል።