ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 406 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 480 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 406 名订阅者。

根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 194,过去 24 小时变化为 -21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.44% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 035 次浏览,首日通常累积 496 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 406
订阅者
-2124 小时
-2677 天
-1 19430 天
帖子存档
አሁን በLive ላይ የምታገኙት እነዚህን ናቸው፦ • የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በትክክል መረዳት • የFreshman ሳምንት ምን ይመስላል? • ከFreshman ስህተቶች መራቅ • በትክክል እና በውጤታማ መማር • ምን ማድረግ እና ምን መተው አለባችሁ? • የFreshman ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው • እና በመጨረሻ Q&A — ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ጠይቁ ከLive ላይ የምታገኙት ተሞክሮ ከአሁኑ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁ ያዘጋጃችኋል።

What are you most worried about while starting university?
Anonymous voting

Let's get ready 5 minutes left

30 minutes left for our bootcamp Who's ready? 🙌🙌🙌

የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁ ሊጀምር ነው። ግን ምን እንደሚጠብቃችሁ ታውቃላችሁ? 2 ሰዓት ብቻ ቀርቷል። በLIVE ላይ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ያገኛሉ። WELCOME UNIVERSITY — ዛሬ ማታ በLIVE እን
የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁ ሊጀምር ነው። ግን ምን እንደሚጠብቃችሁ ታውቃላችሁ? 2 ሰዓት ብቻ ቀርቷል። በLIVE ላይ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ያገኛሉ። WELCOME UNIVERSITY — ዛሬ ማታ በLIVE እንገናኝ።

የዩኒቨርሲቲ ልምዳችሁን ለFreshman ተማሪዎች ማካፈል ትፈልጋላችሁ? ከእናንተ የሚመጣ እውነተኛ ልምድ አዲስ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በተሻለ እንዲረዱ፣ እንዲዘጋጁ እና ከተማራችሁት ነገር እ
የዩኒቨርሲቲ ልምዳችሁን ለFreshman ተማሪዎች ማካፈል ትፈልጋላችሁ? ከእናንተ የሚመጣ እውነተኛ ልምድ አዲስ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በተሻለ እንዲረዱ፣ እንዲዘጋጁ እና ከተማራችሁት ነገር እንዲጠቀሙ ያግዛቸዋል። ስለ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት፣ ትምህርት፣ የተማሪነት ልምዳችሁ ወይም ለFreshman ተማሪዎች ጠቃሚ ምክር ማካፈል የምትፈልጉ Senior students ከሆናችሁ፣ ከታች ባለው ፎርም ተመዝገቡ። 🔗የመመዝገቢያ ፎርም፦ https://forms.gle/F4NScretHVo1zWWA6

ዩኒቨርሲቲ ህይወት ከምታስቡት በላይ ይለያል። ዛሬ 2:00LT ላይ በ Freshman Bootcamp Live እንገናኝ። ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት፣ የሁለተኛ ደረጃ እና ዩኒቨርሲቲ ልዩነት እና እንደ Fre
ዩኒቨርሲቲ ህይወት ከምታስቡት በላይ ይለያል። ዛሬ 2:00LT ላይ በ Freshman Bootcamp Live እንገናኝ። ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት፣ የሁለተኛ ደረጃ እና ዩኒቨርሲቲ ልዩነት እና እንደ Freshman ምን እንደሚጠብቃችሁ እንነጋገራለን። እንዳያመልጣችሁ። የ Freshman Bootcamp ለመመዝገብ፦ https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp #FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ

HAVAN FRESHMAN COURSE SERIES LOGIC AND CRITICAL THINKING Logic and Critical Thinking ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትገባ በFreshman ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተ
HAVAN FRESHMAN COURSE SERIES LOGIC AND CRITICAL THINKING Logic and Critical Thinking ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትገባ በFreshman ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ከምትማራቸው ኮርሶች ውስጥ አንዱ ሲሆን በuniversity ውስጥ ለNatural Science እና Social Science ተማሪዎች የሚሰጥ ኮርስ ነው። Logic ምንድነው? Logic በአጭሩ ትክክለኛ ማሰብ፣ ማመዛዘን እና አንድ ክርክር ትክክል መሆኑን መተንተን የሚያስተምር ኮርስ ነው። በኮርሱ ውስጥ arguments እንዴት እንደሚተነተኑ፣ statements እንዴት እንደሚገናኙ እና reasoning ትክክለኛ መሆኑን እንዴት መፈተሽ እንደሚቻል ትማራለህ። በFreshman ላይ ብዙ ተማሪዎች Logicን አዲስ እና ፈታኝ ሆኖ ያገኙታል። ነገር ግን ከዩኒቨርሲቲ በፊት ስለኮርሱ መሰረታዊ ሀሳብ ካለህ፣ በመጀመሪያ ክፍል አትደናገርም እና ኮርሱን ለመከታተል በጣም ይቀልልሃል ድንገት እንኳን the teacher ስለ logic ከዚበፊት ሰምታቹ ታቃላቹ ብሎ ቢጠይቅ አንተ/አንቺ ይህንን pdf ስላነበብክ ቶሎ መልሰክ አስተማሪውን መስደንገጥ አለብህ። በኮርሱ ውስጥ Arguments and Reasoning, Propositions, Logical Connectives, Truth Tables, Validity and Soundness, Categorical Propositions, Syllogisms, Deductive Reasoning እና Inductive Reasoning የመሳሰሉ ዋና ርዕሶችን ትማራለህ። YOUR GPA MATTER Freshman bootcamp registration link https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9

ከሀይስኩል ወደ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ጉዞ፣ አዲስ ህጎች። ዛሬ 2:00LT በFreshman Bootcamp Live ላይ እንገናኝ። ዩኒቨርሲቲ ሲጀምር ብዙ ነገሮችን በራሳችን ከመሞከር በፊት፣ አሁን ማወቅ የ
ከሀይስኩል ወደ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ጉዞ፣ አዲስ ህጎች። ዛሬ 2:00LT በFreshman Bootcamp Live ላይ እንገናኝ። ዩኒቨርሲቲ ሲጀምር ብዙ ነገሮችን በራሳችን ከመሞከር በፊት፣ አሁን ማወቅ የሚገባንን እንወቅ። Live ላይ መገኘት ማለት መስማት ብቻ አይደለም፤ ጥያቄዎቻችንን በቀጥታ መጠየቅ፣ ግልጽ መልስ ማግኘት እና ለዩኒቨርሲቲ በተሻለ ዝግጅት መጀመር ነው። እንግዲህ፣ ሌሎች ሲጀምሩ እኛ ከዜሮ እንዳንጀምር። Freshman Bootcamp ለመመዝገብ: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp #FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #livesession #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ

4. Competition University ላይ ብዙ smart እና competitive ተማሪዎች ታገኛላችሁ። ስለዚህ High school ላይ የነበራችሁን study habit አሻሽላችሁ ለመዘጋጀት ያስፈልጋል። 5. Exams & Assessment University ላይ class መስማት ብቻ አይበቃም። Conceptsን መረዳት፣ revise ማድረግ እና practice ማድረግ በጣም important ነው። ግን እነዚህ ሁሉ በተግባር ምን ይመስላሉ? በዛሬው Telegram Live Session ላይ እነዚህን ነገሮች በተጨባጭ እንወያያለን። University ላይ class እንዴት ይሆናል? Lecturer ከHigh school teacher በምን ይለያል? እንዴት study schedule እናዘጋጃለን? ከsmart students ጋር እንዴት compete እናደርጋለን? Freshman ላይ GPA ለማሳደግ ከአሁኑ ምን እንዘጋጅ? እነዚህን በተሻለ ለመረዳት ዛሬ በTelegram Live ላይ እንገናኝ። ከHigh school ወደ University ያለውን transition ከአሁኑ ጀምረን እንዘጋጅ። FRESHMAN BOOTCAMP ከመጀመሪያው ጀምረን አብረን እንጓዝ። #FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ

HIGH SCHOOL vs UNIVERSITY High school እና University ሁለቱም የትምህርት journey አካል ናቸው፣ ግን ከHigh school ወደ University ስትገቡ ብዙ ነገሮች ይ
HIGH SCHOOL vs UNIVERSITY High school እና University ሁለቱም የትምህርት journey አካል ናቸው፣ ግን ከHigh school ወደ University ስትገቡ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ። እነዚህን differenceዎች ከአሁኑ ማወቅ የFreshman year ህይወታችሁን በቀላሉ እንድትጀምሩ ይረዳችኋል። 1. Teaching Pace High school ላይ teacher አንድ topic በቀስታ ያስረዳችኋል። University ላይ ግን lecturer በአንድ class ብዙ topics ሊያስተምር ይችላል። The pace is faster. 2. Guidance High school ላይ teacher ብዙ ጊዜ ይመራችኋል። University ላይ ግን lecturer direction ይሰጣችኋል፣ ከዚያ በራሳችሁ መንበብና practice ማድረግ ይኖርባችኋል። 3. Time & Freedom High school ላይ schedule የተወሰነ ነው። University ላይ ግን የበለጠ freedom ታገኛላችሁ። ግን freedom comes with responsibility። ጊዜያችሁን እና study scheduleአችሁን ራሳችሁ መቆጣጠር አለባችሁ።

Repost from Havan Study Hub

እንኳን ወደ አዲሱ ምዕራፋችሁ በደህና መጣችሁ! ከሁለተኛ ደረጃ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሸጋገሩ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ። አዲስ አካባቢ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ ነፃነት እና አዲስ ኃላፊነት። ግን ከእናንተ እን
እንኳን ወደ አዲሱ ምዕራፋችሁ በደህና መጣችሁ! ከሁለተኛ ደረጃ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሸጋገሩ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ። አዲስ አካባቢ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ ነፃነት እና አዲስ ኃላፊነት። ግን ከእናንተ እንጀምር... ዩኒቨርሲቲ ስትጀምሩ በጣም የምትጓጓለት ነገር ምንድነው? 👀 ከታች ባለው Poll ድምጽ ስጡን። #FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ

Honestly u guys helped me a lot with my UAT preparation. The notes were clear and easy to understand and the simulations were really helpful in getting me familiar with the exam and improving my speed and confidence. And like I have no words besmeammmm

photo content

ጊዜው እያለቀ ነው! የ Freshman Bootcamp ምዝገባ ለመጨረሻ ጊዜ ደርሷል! ዩኒቨርሲቲን ከመጀመራችሁ በፊት ስለሚጠብቃችሁ ነገር ለመዘጋጀት፣ የFreshman ህይወትን በተሻለ ለመረዳት እና ከ
ጊዜው እያለቀ ነው! የ Freshman Bootcamp ምዝገባ ለመጨረሻ ጊዜ ደርሷል! ዩኒቨርሲቲን ከመጀመራችሁ በፊት ስለሚጠብቃችሁ ነገር ለመዘጋጀት፣ የFreshman ህይወትን በተሻለ ለመረዳት እና ከመጀመሪያው ጠንካራ ለመጀመር እድሉን አታምልጡ! አሁኑኑ ተመዝገቡ የመጨረሻ ጥሪ! https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 💬 ተመዝግባችሁ ከሆነ “DONE” ብላችሁ ከታች ኮመንት ላይ አሳውቁን! 👇 #FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ

Thank you so much Havana academy you helped me alot with simulation and courses and I successfully passed and get into my dream university AAU with 80.92 and thank you so much......I'll continue with you with my freshman year too

ውጤት ተለቋል። ለNatural 76.15 ለSocial 58.75 ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard @UATTutorialofficial
ውጤት ተለቋል። ለNatural 76.15 ለSocial 58.75 ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard @UATTutorialofficial