UAT Tutorial Official
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
显示更多📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览
频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 421 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 549,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 468 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 421 名订阅者。
根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 219,过去 24 小时变化为 -39,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.54% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 063 次浏览,首日通常累积 510 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.
ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。
正在加载数据
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 26 十月 | 0 | |||
| 25 十月 | 0 | |||
| 24 十月 | 0 | |||
| 23 十月 | 0 | |||
| 22 十月 | 0 | |||
| 21 十月 | 0 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | 0 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
| 2 | 🥹 ማንም የማያወራለት አንድ ነገር አለ… የ2–3 ሰዓት Lecture ክፍልን በትኩረት መከታተል! 😭
መምህሩ ለሰዓታት እያስተማረ ነው። እናንተም ለመረዳት እየሞከራችሁ ነው። ግን ከጥቂት ጊዜ በኋላ ትኩረታችሁ ይበተናል። ማስታወሻ ለመያዝ ስትጣደፉ የመምህሩ ማብራሪያ ያመልጣችኋል፤ ማዳመጥ ላይ ስታተኩሩ ደግሞ አስፈላጊ ነገር እንዳያመልጣችሁ ትጨነቃላችሁ። 🥲
እና አንዳንዴ ከክፍል ስትወጡ፣ ለሁለት ወይም ለሦስት ሰዓት ተቀምጣችሁ እያስተማራችሁ እንደነበር ታስታውሳላችሁ፤ ግን የተማራችሁትን ለማስታወስ ይከብዳችኋል። 🤯
ታዲያ እንዴት ይህን ማሻሻል ትችላላችሁ? 👇
✔️ ሁሉንም ነገር ቃል በቃል ለመጻፍ አትሞክሩ። ዋና ዋና ሐሳቦችን፣ ትርጓሜዎችን፣ ቀመሮችንና አስፈላጊ ምሳሌዎችን በአጭሩ ያዙ።
✔️ ማዳመጥን ከመጻፍ ጋር አመጣጥኑ። የመምህሩን ማብራሪያ ለመረዳት ቅድሚያ ስጡ፤ ማስታወሻችሁ ደግሞ ዋናውን ነገር እንድታስታውሱ ይርዳችሁ።
✔️ ትኩረታችሁን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ። ስልካችሁን አስቀምጡ፤ ሐሳባችሁ ሲበተንም ራሳችሁን ሳትወቅሱ ወደ ትምህርቱ ተመለሱ።
✔️ የማትረዱትን ነገር ለመጠየቅ አትፍሩ። ሁሉንም ነገር ወዲያውኑ አለመረዳት የተለመደ ነው፤ አስፈላጊው ለመማር መሞከራችሁ ነው።
ከሁሉም በላይ፣ ለሰዓታት በትኩረት መቀመጥ እንደሚያደክም አስታውሱ። ራሳችሁን አትጫኑ፤ የሚስማማችሁን የመማር ዘዴ በቀስታ አዳብሩ።
አንዳንዴ በዩኒቨርሲቲ የሚያስቸግረው ትምህርቱ ብቻ አይደለም፤ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እንዳለብን መማርም ነው።
እዚህ ላይ HAVAN ከጎናችሁ! 💙
በክፍል ውስጥ የሰማችሁትን ለማጠናከር ወይም ያልገባችሁን ርዕስ በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት፣ በHAVAN ያሉትን አጫጭር የቪዲዮ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎችና የምዕራፍ ጥያቄዎች ተጠቀሙ። በራሳችሁ ፍጥነት መማርና የተረዳችሁትን መፈተሽ ትችላላችሁ።
ሁሉንም ብቻችሁን ለመታገል አይጠበቅባችሁም። HAVAN ከጎናችሁ ነው!
@havanacademyofficial | 201 |
| 3 | ክላስ ከተጀመረ ጥቂት ቀናት አልፈዋል፤ ነገር ግን አሁን የሚሰጡት የሞጁሎች ብዛትና "ፈተና ላይ እንዴት ይሰራል" የሚል ጭንቀት እረፍት ነስቶሃል?
ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብዙዎች "ጊዜ አለኝ" ብለው ያምናሉ፤ ነገር ግን የመጀመሪያው ፈተና (Mid-Exam) ሲመጣ ሁሉም ነገር ይቀየራል።
የሀቫን አካዳሚ የፍሬሽማን ፓኬጅ (
የፍሬሽማን ትምህርቶችህን በቀላሉ የምትረዳባቸው አጫጭር
✔️ቪዲዮዎች፣
✔️ኖቶች እና
✔️ያለፉ የፈተና ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ይዞልህ ቀርቧል።
ጊዜ ሳይረፍድ ራስህን አዘጋጅ!
Register Now 👇 @HavanAcademyBot | 360 |
| 4 | ቀን 8 ደርሰናል! ወደ 2ኛው ሳምንት ገብተናል! 🔥
አንድ ሳምንት አለፈ! 👀 እናንተስ ከStudy Plan ጋር እየተጓዛችሁ ነው? የጀመራችሁ ከሆነ ቀጥሉ፤ ገና ያልጀመራችሁ ከሆነ ዛሬ እድሉ አላችሁ። የሁለተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ነው! 💪
📌 የዛሬው Study Plan ከላይ ባለው ምስል ላይ አለ። ለSocial እና Natural ተማሪዎች ሁለቱም የተዘጋጀ ነው።
HAVAN ACADEMY ከጎናችሁ ነው!
✔️ Video Lectures
✔️ Short & Clear Notes
✔️Chapter-Based Questions
✔️ ያለፉት 6 ዓመታት Mid & Final Exams
🔥 አዲስ ሳምንት፣ አዲስ እድል፣ ተመሳሳይ ግብ! በየቀኑ ትንሽ እድገት ነገ ትልቅ ውጤት ያመጣል። የዛሬን እቅድ አጠናቅቁ፤ Havanንም ለጓደኞቻችሁ አጋሩ። አብራችሁ ለስኬት ተዘጋጁ!
📲 Download Havan App & Register Now
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
👉 @HavanAcademyBot
YOUR GPA MATTERS! | 396 |
| 5 | 🔥 DAY 07: የREVISION ቀን ደረሰ!
😮 ሰባት ቀናት ዝግጅት አድርጋችኋል! አሁን ግን የተማራችሁትን የምትፈትኑበት ጊዜ ነው።
📌 ዛሬ ማድረግ ያለባችሁ፦
✔️ ያለፋችሁትን ትምህርት በደንብ ድገሙ።
✔️ የChapter-Based Questions በመስራት እውቀታችሁን ፈትሹ።
✔️ ያልገቧችሁን ርዕሶች መልሳችሁ አጥኑ።
✔️ ያለፉ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን በመስራት ራሳችሁን ፈትኑ።
✔️ የምትሳሳቱባቸውን ጥያቄዎች መልሳችሁ ተረዱ።
⚠️ ማንበብ ብቻ አይበቃም! በተግባር መፈተን እና ስህተታችሁን ማረም ውጤታችሁን ለማሻሻል ይረዳችኋል። 💯
HAVAN ከጎናችሁ ነው! የትምህርት ቪዲዮዎችን፣ ማስታወሻዎችን፣ Chapter-Based Questions እና ያለፉ ዓመታት ፈተናዎችን ተጠቅማችሁ ዛሬን በትክክል ተጠቀሙበት!
ይህ የምታውቁትን የምታረጋግጡበት ቀን ነው!
📲 Download Havan App & Register Now
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
YOUR GPA MATTERS! | 502 |
| 6 | #Ads
✅Job openings| Home tutoring
If you're AAU student or live in AA this is for you.
Cambridge curriculum
✍️ Place: Goro, near to summit
✍️ Grade: year 6
✍️ Subjects: English, math and science
✍️ Schedule: 5 days/wk- 1 hr/day
💰 Payment: 10, 000 per month
👥Preference: Male or Female
#Job Code:HTX-C057
=========================
Cambridge curriculum
✍️ Place: Garment around Lebu
✍️ Grade: 11N
✍️ Subjects: English, Math econ, and CS
✍️ Schedule: 3 days/ wk- 2 hr/day
💰 Payment: 500 per day
👥Preference: Female Tutor
#Job Code:HTX-C056
======================
✍️ Place: Bole Arabsa
✍️ Grade: 11N
✍️ Subjects: Main subjects
✍️ Schedule: 3 days/wk- 1hr per day
💰 Payment: 500 per hour
👥Preference: Female Tutor
#Job Code:HTX-C037
👇🏽Apply via telegram only:
@Horizon_Tutors_Contact
mention the job code.
📲Join for more open vacancies
@horizon_tutorx
@horizon_home_tutors | 524 |
| 7 | 🥹 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት አንድ ቀን የምታስታውሱት ትዝታ ብቻ አይደለም… የወደፊታችሁ መሠረት ነው!🏗
አሁን በዩኒቨርሲቲ የምታሳልፉት ጊዜ አንድ ቀን ተመልሳችሁ ስታዩት፣ “እንዴት አሳለፍኩት?” ብላችሁ ራሳችሁን ልትጠይቁ ትችላላችሁ። አንዳንዶቻችሁ ትልቅ ሕልም አላችሁ፤ አንዳንዶቻችሁ ቤተሰባችሁን ኩራት ለማድረግ ትጥራላችሁ፤ ሌሎቻችሁ ደግሞ እስካሁን ምን እንደምትሆኑ እየፈለጋችሁ ነው። 🥹
የትም ያላችሁ ብትሆኑም፣ ዛሬ የምትወስኗቸው ውሳኔዎች በነገው ሕይወታችሁ ላይ ተጽዕኖ አላቸው።
ጓደኞቻችሁን በጥንቃቄ ምረጡ። 🫂
አብራችሁ የምትስቁ፣ የምትዝናኑ ጓደኞች ያስፈልጋሉ። ግን ስትደክሙ፣ ተስፋ ስትቆርጡ እና ትምህርታችሁ ሲከብዳችሁ የሚያበረታቷችሁ ጓደኞችም ያስፈልጋሉ። የምትቀራረቧቸው ሰዎች ሕልማችሁን እንዲያንስ ሳይሆን እንዲያድግ የሚያግዙ ይሁኑ። ❤️🩹
GPA ቁጥር ብቻ አይደለም… ከጥረታችሁ የሚታይ ውጤት ነው!
በፈተና ውጤታችሁ ተስፋ የቆረጣችሁበት ጊዜ ሊኖር ይችላል። ሌሎች ሲያገኙት ያልደረሳችሁበትን ውጤት ተመልክታችሁ ራሳችሁን የጠየቃችሁበትም ጊዜ ይኖራል። ግን አንድ ውጤት የእናንተን አቅም ሙሉ በሙሉ አይወስንም። ከስህተታችሁ ተማሩ፣ በየቀኑ ተዘጋጁ፣ የማትረዱትን ጠይቁ እና ለራሳችሁ ሌላ እድል ስጡ። 💪
⏳ ነገ ለመጀመር ዛሬን አታባክኑ።
“ነገ አነባለሁ፣ በኋላ እዘጋጃለሁ፣ ቀጣዩን ፈተና በደንብ እሠራለሁ…” የሚለው ሐሳብ የምናውቀው ነው። ግን ብዙ ጊዜ የምንጸጸተው ያልቻልነውን ሳይሆን በጊዜው ያልሞከርነውን ነው። ዛሬ የምታነቡት አንድ ምዕራፍ፣ የምትፈቱት አንድ ጥያቄ ወይም የምታደርጉት ትንሽ ጥረት ነገ ትልቅ ልዩነት ሊፈጥር ይችላል።
💭 ከዲግሪያችሁ ጋር ራሳችሁንም ገንቡ።
ከፍተኛ GPA ማምጣት ጥሩ ነው፤ ግን ክህሎት፣ ተግባቦት፣ ትጋት እና ከስህተት የመማር ችሎታም እንዲሁ ያስፈልጋሉ። ዩኒቨርሲቲ ስትጨርሱ ዲግሪ ብቻ ሳይሆን ለሕይወት የሚያግዛችሁን እውቀትና ችሎታ ይዛችሁ ውጡ። 🫶
እና በዚህ ሁሉ ጉዞ… HAVAN ከጎናችሁ ነው! 🥹
የተሻለ ውጤት ማምጣት ስትፈልጉ፣ ለፈተና ስትዘጋጁ ወይም ትምህርታችሁን በተሻለ ሁኔታ ለመከታተል ስትፈልጉ፣ HAVAN የትምህርት አጋራችሁ ነው። በቪዲዮ ትምህርቶች፣ በማስታወሻዎች፣ በምዕራፍ ጥያቄዎች እና ባለፉት ዓመታት ፈተናዎች ዝግጅታችሁን ለማጠናከር እናግዛችኋለን።
ለራሳችሁ ባላችሁ እምነት ቀጥሉ። በጥረታችሁ ጸኑ። ሕልማችሁንም አትተዉ።
አንድ ቀን ዛሬን ተመልሳችሁ ስታስታውሱ፣ በራሳችሁ ጥረት ኩራት የምትሰማበት ቀን ይሁን። 🥹❤️
HAVAN — በትምህርት ጉዞአችሁ ሁሌም ከጎናችሁ! | 522 |
| 8 | 🚨 AASTU STUDENTS! YOUR NEXT EXAM DESERVES YOUR PREPARATION.
Reading your notes is important. Practicing what you've learned is just as important!
📱 Havan Academy App
Video lessons
Notes and summaries
Practice questions
💻 FreshmanExam.com
Exam-style practice
Revision materials
Answers and explanations
🔥 Use both tools to strengthen your preparation and identify what you still need to improve.
👉 Download the Havan App
👉 Visit FreshmanExam.com
Prepare with purpose. Practice with confidence.
#AASTU #FreshmanExam #HavanAcademy | 466 |
| 9 | 🎯 HOPE IS GOOD. PREPARATION IS BETTER.
Want a higher GPA? Don't leave your results to hope alone. 📚
Havan Academy App — Learn with video lessons, review notes, and strengthen your understanding.
FreshmanExam.com — Practice questions, test yourself, and discover what you need to improve.
✅ Make one habit today: Study a topic, solve questions, and review your mistakes.
Repeat consistently, and give your GPA a real chance to improve!
🚀 Your GPA goal needs more than hope.
It needs action. Start preparing today!
#HavanAcademy #FreshmanExam #GPA #StudySmart #FreshmanStudents | 453 |
| 10 | ቀን 6 ደርሰናል! 🔥
እናንተስ ጀምራችኋል? 👀 ቀን እየተቆጠረ ነው፤ ከኋላ እንዳትቀሩ!
📌 የዛሬው Study Plan ከላይ ባለው ምስል ላይ አለ። ለSocial እና Natural ተማሪዎች ሁለቱም የተዘጋጀ ነው።
HAVAN ACADEMY ከጎናችሁ ነው!
✔️ Video Lectures
✔️ Short & Clear Notes
✔️ Chapter-Based Questions
✔️ ያለፉት 6 ዓመታት Mid & Final Exams
🔥 ገና ያልጀመራችሁ ከሆነ ዛሬ ጀምሩ! ለጓደኞቻችሁም Havanን አጋሩ፤ አብራችሁ ለስኬት ተዘጋጁ!
📲 Download Havan App & Register Now
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
YOUR GPA MATTERS! | 479 |
| 11 | 🧠 CAN YOU GET THIS QUESTION RIGHT IN 60 SECONDS? ⏳
Drop your answer in the comments! 👇🔥
Want more practice?
Challenge yourself with FreshmanExam.com and the Havan Academy App. 📚
#HavanAcademy #FreshmanExam #QuizChallenge | 538 |
| 12 | YOUR PHONE CAN DO MORE THAN SCROLL!
Turn your screen time into study time with the Havan Academy App! 🚀
Access video lessons, study notes, and practice questions—all to help you prepare smarter.
🔥 Less scrolling. More learning.
Better preparation.
👉 Get the Havan Academy App today!
#HavanAcademy #StudySmart #FreshmanStudents #ExamPreparation | 525 |
| 13 | ASTU ተማሪዎች፣ እውነት ግን የASTU ትምህርት ቀላል ነው ብላችሁ ነው የመጣችሁት?! 😭
አንድ ቀን ሌክቸር ካመለጣችሁ ማስታወሻ ፍለጋ፣ አንድ ኮርስ ካልተረዳችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ ፍለጋ… ስትጨርሱ ሌላ አዲስ ትምህርት! 💀
ኮርሶች ይከማቻሉ፣ Assignments ይመጣሉ፣ ጊዜው ይሮጣል… ከዚያ “ነገ አጠናለሁ” የሚለው ነገ መቼ ነው? 😭
👀 አንተ ገና ማስታወሻ ስትፈልግ፣ ሌላው ተማሪ በተደራጀ መንገድ እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል!
🔥 እናንተስ ለምን ጊዜያችሁን በመፈለግ ታጠፋላችሁ?
HAVAN ACADEMY ከጎናችሁ ነው!
✔️ Video Lectures
✔️ Short & Clear Notes
✔️ Chapter-Based Questions
✔️ ያለፉት 6 ዓመታት Mid & Final Exams
የሚያስፈልጋችሁን የጥናት መርጃ በአንድ ቦታ አግኙ። ትምህርት ከመከማቸቱ በፊት ጀምሩ!
📲 Download Havan App & Register Now
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
YOUR GPA MATTERS! | 570 |
| 14 | DAY 05 — ከዕቅዱ ጋር እየተጓዛችሁ ነው? 👀
5 ቀናት አልፈዋል! 😳 አንዳንዶች በዕቅዳቸው እየገፉ ነው፤ ሌሎች ግን ነገ እንጀምራለን እያሉ ነው። ፈተናው ሲደርስ እንዳትቆጩ፤ ዛሬ የምትሠሩት ነገ ልዩነት ይፈጥራል! 💯
✔️ የዛሬን Study Plan ጨርሱ።
✔️ የተማራችሁትን ድገሙ።
✔️ ወደ ግባችሁ አንድ እርምጃ ቅረቡ!
👇 የዛሬን ዕቅድ የጨረሳችሁ “DAY 05 ✅” ብላችሁ Comment አድርጉ!
📲 Download Havan app and Register
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
Your GPA Matters! | 606 |
| 15 | የፍሬሽማን ኮርስ አልገባኝ አለ ብሎ ጭንቅላታችሁ ሊፈነዳ ነው? 🤯📚
"እባካችሁን ሰላም ስጡኝ" እያሉ ከደብተር ጋር መታገል ይበቃል!
በ ሀቫን አካዳሚ በነፃ የቀረበላችሁን ነፃ የቪዲዮ ትምህርት ተመልከቱ እና ወስኑ! 😉
በሀቫን አካዳሚ ዌብሳይት ወይም አፕ አካውንት ክፈቱና ነፃ ቪዲዮውን አግኙ!
App link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app | 682 |
| 16 | ነገ ሲደርስ ዛሬን እንዳትቆጩ! 😪
ሌሎች ሲዘጋጁ እናንተ ገና ለመጀመር እያሰባችሁ ከሆነ፣ ጊዜው ከእናንተ በፊት እየሮጠ ነው! ⏳
HAVAN ከጎናችሁ ሲኖር ለምን ብቻችሁን ትታገላላችሁ?
🔥 የሚያስፈልጋችሁ የፈተና ዝግጅት በአንድ ቦታ! ሌሎች የሚጠቀሙበትን እናንተስ ለምን ታልፋላችሁ?
⚠️ አሁኑኑ ጀምሩ! የጠፋውን ጊዜ መመለስ አትችሉም፤ የቀረውን ጊዜ ግን መጠቀም ትችላላችሁ!
Download Havan app and Register
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
Your GPA Matters ! | 795 |
| 17 | 😳 HAWASSA UNIVERSITY STUDENTS፣ MID EXAM እየቀረበ ነው! 👀
በHawassa University ፈተና ቀላል እንዳልሆነ የሚያውቀው ተማሪ ዝግጅትን ለመጨረሻ ሰዓት አያስቀምጥም! 😬
ብዙ ኮርሶች፣ ከባድ ጥያቄዎች፣ አጭር ጊዜ… ⏳ ከዚህ ሁሉ ጋር ለመስማማት የተሻለ ዝግጅት ያስፈልጋል! 💯
HAVAN ACADEMY ከጎናችሁ ነው! 🤝
✔️ Video Lectures
✔️ Short & Clear Notes
✔️ Chapter-based Questions
✔️ ያለፉት 6 ዓመታት Mid & Final Exams
⚠️ ሌሎች ተማሪዎች ዝግጅታቸውን እያጠናከሩ ሳለ እናንተ የፈተና ዋዜማ እስኪደርስ አትጠብቁ!
የMID EXAM ውጤታችሁ በዕድል ብቻ እንዲወሰን አትፍቀዱ! 😤
Download Havan app and Register
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
Your GPA Matters ! | 691 |
| 18 | 🔥 DAY 04 — ከዕቅዱ ጋር እየተጓዛችሁ ነው? 👀
4 ቀናት አልፈዋል! አንዳንዶች እየተዘጋጁ ነው፤ ሌሎች ግን ገና እየጠበቁ ነው። ፈተናው ሲደርስ እንዳትቆጩ፤ ዛሬ የምትሠሩት ነገ ልዩነት ይፈጥራል! 💯
✔️ የዛሬን Study Plan ጨርሱ።
✔️ የተማራችሁትን ድገሙ።
✔️ ወደ ግባችሁ አንድ እርምጃ ቅረቡ!
👇 የዛሬን ዕቅድ የጨረሳችሁ “DAY 04 ✅” ብላችሁ Comment አድርጉ!
Download Havan app and Register
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
Your GPA Matters ! | 640 |
| 19 | 🚨 ፈተና ሲደርስ “ቀድሜ በጀመርኩ ኖሮ!” እንዳትሉ!
10,000+ STUDENTS ከHAVAN ጋር እየተማሩ ነው! እናንተስ የዝግጅታችሁን እድል ለምን አታስጀምሩም?
✔️ Video Tutorials
✔️ Detailed Notes
✔️ Chapter-Based Questions
✔️ Past 6 Years’ Exams & Solutions
ከባድ የሚመስላችሁን ትምህርት በቀላሉ ለመረዳት፣ የተማራችሁትን ለመፈተሽ እና ለፈተና በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት የሚያግዛችሁ ሁሉ በአንድ ቦታ!
⏳ HAVAN SPECIAL OFFER — 2 DAYS LEFT!
Offer እያለ ተጠቀሙበት! ነገ እመዘገባለሁ እያላችሁ ዛሬ ያላችሁን እድል እንዳታሳልፉ። 🔥
Download Havan app and Register
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
Your GPA Matters ! | 605 |
| 20 | 🎯 WHICH STUDENT WILL YOU BE?
📚 The one who keeps saying “I’ll start tomorrow” or the one who takes action today?
The difference isn’t always talent. Sometimes, it’s the decision to start preparing early and use the right resources.
📱 Havan Academy App — Learn, practice, and review.
💻 FreshmanExam.com — Test yourself and track your progress.
🔥 Your future is shaped by the choices you make today. Don't let procrastination decide for you!
👇 Be honest: Are you preparing today, or postponing until tomorrow? | 583 |
