ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 309 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 309 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 309
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
#Repost 💡 አስተውሉ 📌የመፈተኛ ጣቢያችሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞልታችሁ እና ምዝገባ አጠናቃችሁ ስማችሁ ያልተመደበ ተማሪዎች ከታች ያለውን Form ሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header 📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ ፣ AASTU፣ ASTU፣ Civil service እና የሌሎች ክልሎች በቅርቡ ይገለፃል። እባካችሁ በትዕግስት ጠብቁ🙏🙏 Share: @UATTutorialofficial

📣 UAT Exam Model 2 👉 You will have UAT Model Exam 2 tonight at 2:30 LT: prepare yourself accordingly! —————————————— ⏰ Time: TONIGHT 2:30LT 📍Via Google Form Good luck! ✨Only for Registered students. 🔹DON'T MISS THIS OUT!! 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot 🔸@UATtutorialofficial💠

UAT Verbal Reasoning Questions👇👇 1. In which context would "meticulous" be most appropriately used? A) Describing a careless artist. B) Describing a detailed planner. C) Describing a hasty decision. D) Describing a spontaneous trip. Answer: Option B 2. Which word most nearly means “to make something less severe”? A) Relieve B) Exacerbate C) Mitigate D) Compensate Answer: Option C 3. Should a customer wish to cancel their booking, they should notify us within seven days. A) Should a customer wish to cancel their booking if they notify us within seven days. B) If a customer wishes to cancel their booking, they should notify us within seven days. C) If a customer wishes to cancel their booking they should notify us within seven days. D) A customer did not wish to cancel their booking. Answer: Option B 4. If your brother __ here, he _ us with this works. A) is – would help B) were – will help C) had been – would have help D) had been – would have helped Answer: Option D 5. In 1933, the government 'abrogated' Prohibition via the Twenty-First Amendment… A) Reinforced B) Announced C) Overturned D) Promoted Answer: Option C 6. Without her 'benefactor'… Alem would not likely have had enough money… A) Competitor B) Teacher C) Sponsor D) Examine Answer: Option C 7. The new converts traveled thousands of miles to hear the 'benediction'… A) Command B) Curse C) Blessing D) Discussion Answer: Option C 8. Bereket worked 80 hours a week… he became understandably 'disgruntled'… A) Encouraged B) Confused C) Dissatisfied D) Determined Answer: Option C እነዚህን ጥያቄዎች ፈተና ከመግባታችሁ በፊት ሞክሯቸው። JOIN @UATTutorialOfficial

The sum of two numbers is 48 and their difference is 12. What is the larger number?
Anonymous voting

4) A shopkeeper marks a shirt at Birr 500 and offers a discount of 20%. What is the selling price?
Anonymous voting

3) The present ages of Abebe and his brother are in the ratio 7 : 2. Four years later, the ratio of their ages will be 9 : 4. Find Abebe’s present age.
Anonymous voting

2) The average of 8 numbers is 45. If one of the numbers is removed, the average of the remaining 7 numbers becomes 43. What was the number that was removed?
Anonymous voting

1) In a class of 7 students, the average score on a test is 32. The teacher accidentally recorded one student’s score of 26 as 36. What is the correct average score of the class?
Anonymous voting

💡 አስተውሉ 📌ማክሰኞ የምትፈተኑት September 18 ቀን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ናችሁ። 📌ማክሰኞ ብዙ ተማሪ ስለተመዘገበ 203 ተማሪዎች ወደ ረቡዕ schedule ተዘዋውራችኋል። 📌የአካል ዕክል ያለባችሁ ተማሪዎች ማክሰኞ ተመድባችኋል። ስማችሁ በሌላ የፈተና ክፍል ከተዘረዘረ በቀጥታ ወደ አካል ጉዳት ማዕከል report አድርጉ። 📌September 19 እና 20 የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እና መፈተኛ ጣቢያችሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመረጣችሁ ረቡዕ ተመድባችኋል። 📌ምዝገባ አጠናቃችሁ ስማችሁ ያልተመደበ ከታች ያለውን Form ሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header 📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቢሾፍቱ ካምፓስን ጨምሮ የሌሎች ክልሎች በቅርቡ ይገለፃል። Share: @UATTutorialofficial

+1
📌 የዕሮብ ጠዋት ተፈታኞች ስም ዝርዝራችሁን ተመልከቱ።

ለUAT Tutorial በ Bot ስትመዘገቡ CBE ላይሰራላችሁ ስለሚችል ፥ የቴሌ ብር አማራጭ 0907667755 ይጠቀሙ @UATtutorialOfficial

+1
📌 ማክሰኞ ጠዋት ተፈታኞች

🟡የዛሬዋ ምሽት በጣም ወሳኝ ናት:: ✅የ2017 UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: 💻💻
🟡የዛሬዋ ምሽት በጣም ወሳኝ ናት:: ✅የ2017 UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: 💻💻 አሁኑኑ ተመዝገቡና ራሱን UAT የሚመስል ፈተና ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት: 👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ:: Stay focused! ➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል! ✔️የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ ye 2017 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!! ✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!! ✨Only for Registered students. 🔹DON'T MISS IT OUT!! 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot 🔸@UATtutorialofficial💠

🏟የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿EPL_ሱፐር_Sunday አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በ Emirates ይፋለማ
🏟የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿EPL_ሱፐር_Sunday አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በ Emirates  ይፋለማሉ:: ⚽️ማን ያሸንፋል? ስንት ለስንት? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment 👍 ለአንድ አሸናፊ የ100 ብር card የምንሸልም ይሆናል:: መልካም ዕድል 🤞 👑UAT ለመፈተን አስባችሁ እስካሁን UAT ቱቶርአል ያላገኛችሁ አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ:: በቀረው ጥቂት ሰዓታት በሚገባ እናዘጋጃቹሃለን::😃 ⭐Share: @uattutorialofficial 🟩Ask: @uatsupport ⭐️ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

እጅግ በጣም ወሳኝ እሁድ🔥 ዛሬ UAT ሲሙለሽን 10 ( የ 2017 UAT ጥያቄዎችን) Unlock የምናደርግ ይሆናል። ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣ ➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ
እጅግ በጣም ወሳኝ እሁድ🔥 ዛሬ UAT ሲሙለሽን 10 ( የ 2017 UAT ጥያቄዎችን) Unlock የምናደርግ ይሆናል። ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣ ➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣ ➖ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣ ➖ከዚህ በፊት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችንም ያካተተ የ Mock Exam አዘጋጅተናል። 🔴 አምና ይሄን ፈተና ከ5000 በላይ ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች በእነሱ ፈተና ላይ ተደግሞ ነበር። ተማሪዎችን 97% የማሳለፍ ስኬት አለን፣ በዚህም ተወዳኝነት እና ተመራጭነትን አትርፈናል። 🔹 25% Discount አድርገንላችኋል🎉 🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ:: 💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት:: 🔹DON'T MISS IT OUT!! ✔️Ask: @UATsupport 🔸@UATtutorialofficial💠 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ:@UATtutorial_bot

🔴 የስም ዝርዝር ጉዳይ የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ ነው ይሄን የምንጽፍላችሁ። ከዚህ በፊት በነበሩት የUAT ፈተና ጊዜም በመጀመሪያው ቀን AAU ካምፓሶች or በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ( የፈተና ጣቢያዎች ) ለመፈተን የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ፈተናውን የሚወስዱት። ከዛ በሁኋላ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ቀናቶች ላይ ከአዲስ አበባ ውጪ በሚኖሩ የፈተና ጣቢያዎች የተመዘገቡ ተማሪዎችን ፈተናውን ይወስዳሉ። የአምናውን እንየው እስኪ፥ 👇 - በ Sep 21 ( ቅዳሜ ዕለት) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች ላይ ተማሪዎች ፈተናውን ተፍትነዋል ፡የእነሱ የስም ዝርዝር የወጣው አንድ ቀን ቀደም ብሎ በ Sep 20, 2024 ነበር የወጣው ። - በቅዱስ ጳውሎስ፣ AASTU፣ ሲቭል ሰርቪስ፣ ቢሾፍቱ ካምፓስን ጨምሮ በ Sep 22 ( እሁድለት ) የተፈተኑ ሲሆን የስም ዝርዝራቸው የወጣው በ Sep 20 ነበር ። - ከአዲስ አባባ ከተማ ራቅ ብለው በሚገኙ የፈተና ጣቢያች እንደ Dire Dawa ፡ jimma, Hawassa, ASTU, Bahrdar, Wollo, Mekkelle በ Sep 23 ( ሰኞለት) ነበር ተማሪዎች የተፈኑት ፥ የስም ዝርዝራቸው የወጣው በ Sep 22 ነበር ስለዚህ ስሜ List ላይ አልወጣም እያላችሁ መጨናነቅ የለባችሁም የሁሉም ተማሪ ስም ዝርዝር ሰዓቱን ጠብቆ የሚወጣ ይሆናል። Share: @UATtutorialOfficial ለመረጃ : @UATsupport

💠Are You Ready ? Freshman Class of 2018🎉🎉🎉🔥 Download 💠 📱 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanh.app Your GPA Matters !💠 📱@havanacademyofficial

Mock Exam Day Are you Ready for this? 📌 100% similar with what you are going to take. Register: @UATtutorial_Bot
Mock Exam Day Are you Ready for this? 📌 100% similar with what you are going to take. Register: @UATtutorial_Bot

🏆Top Scorers on the Mock exam. ✅ፈተናው ቀሎ ሳይሆን በቀላሉ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምናስተምር ነው:: 🥇 Aman - Score: 98/100 🥈 Abenet Abraham- Score: 95/100 🥉Honorable Mentions: Hussein - Score: 90/100 ✅በጥቂት ቀናት ከኛ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደዚህ ቆንጆ ውጤት መስራት ችለዋል:: 💪በUAT ፈተናም ይሄን እንደምደግሙት አንጠራጠርም:: ✅እናንተም የ እስካሁን ዝግጅታችሁን ከዚህ በኃላ በተከታታይ በምንሰጣችሁ exams ራሳችሁን ፈትሹበት:: ✅የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ ስሆን እሱንም ከአሁን ጀምራችሁ በደንብ ተለማመዱት:: 🔹DON'T MISS IT OUT!! 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot 🔸@UATtutorialofficial💠

💎ተለቀቀ! ✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ
💎ተለቀቀ! ✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት:: 👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ:: Stay focused! ➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል! 👑የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!! ✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!! ✨Only for Registered students. 🔹DON'T MISS IT OUT!! 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot 🔸@UATtutorialofficial💠