ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 309 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 309 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 309
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
❗️UAT Simulation Exam Orientation 👉 APP: Download Havanh App 👉 Website: https://simulation.havanacademy.com

🎁Special Offer! ⭐️ከሰኞ ጀምሮ እስከ ዕሮብ ድረስ UAT ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና አለን:: ✨UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ዩንቨርስቲ ገብታችሁ በዚህ ዓመት ፍሬሽማን ሆናችሁ
🎁Special Offer! ⭐️ከሰኞ ጀምሮ እስከ ዕሮብ ድረስ UAT ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና አለን:: ✨UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ዩንቨርስቲ ገብታችሁ በዚህ ዓመት ፍሬሽማን ሆናችሁ ትቀጥላላችሁ :: 🎁ይሄን በማስመልከት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ Special Offer ይዘን መተናል:: 📌UAT plus ፍሬሽማን a new package በጣም በdiscount ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ:: For both: ✔️ Natural science ✔️Social science 💬በUAT ጀምሩና የፍሬሽማን ቆይታችሁን የተሳካ አድርጉት :: ለመመዝገብ ቦቱን /start አድርጉት:: 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot 🔸@UATtutorialofficial💠

we have Just introduced New Package Register : @UATtutorial_bot✔️
we have Just introduced New Package Register : @UATtutorial_bot✔️

📌 የUAT ተፈታኞች የቴሌ ብር ደረሰኝ በፈተና ቀናችሁ ይዛችሁ መምጣት ግዴታ ሆኗል። አንዳንድ ተማሪዎች የክፍያው Screenshotም ሆነ receipt በእጃችሁ ላይ የለም። በቴሌብር app የከፈላችሁ ቴልብር history ውስጥ ታገኙታላችሁ። ሌሎቻችሁ ግን 127 ላይ በመደወል link ከተላከላችሁ በኋላ receiptኡን ታገኛላችሁ። እሱን print በማድረግ ይዛችሁ መሄድ ትችላላችሁ። Share: @UATTutorialofficial

🔴 ጊዜው አሁንም አልረፈደም‼️ ✅በቀጣይ ሳምንት UAT ለመፈተን ሰኞ ወይም ማክሰኞ ወይም እሮብ እንድትፈተኑ ተመድባችሁ ይሆናል። 👉 ታዲያ እስካሁን ዝግጅት ባለመጀመራችሁ ስጋት ገብቷችሁ ይሆናል😥፣ ወይም Online መፈተናችሁ አሳስቧችሁ ይሆናል😞 ✅እኛም ይህንን ችግር ለመፍታት ነበር ከአንድ አመት በላይ የሰራነው🙌 ✅ እናንተን በአጭር ጊዜ ከሚያደርሱ lectures, note እና ጥያቄዎች፣ ✅እንዲሁም አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ በሚሰጠው የonline exam መሰረት በበለፀገው የSimulation ሲስተም በመጠቀም በቀሩት ቀናት ተዘጋጅታችሁ ብቁ መሆን ትችላላችሁ። ለመመዝገብ: @uattutorial_bot @UATtutorialofficial

#Update #Reposted 📌 ከፍላችሁ payment not completed ብሎ ትኬት ያልተሰጣችሁ ተማሪዎች https://admission.aau.edu.et/login ላይ ወደ ፖርታል ገብታችው ጎግል
#Update #Reposted 📌 ከፍላችሁ payment not completed ብሎ ትኬት ያልተሰጣችሁ ተማሪዎች https://admission.aau.edu.et/login ላይ ወደ ፖርታል ገብታችው ጎግል ቅጹን ሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSekkTSrEAe6M4CFhMiu5boS2ZXueT5cPLlBXcX8PKhKsHeSaQ/viewform 📌 ክፍያ ሳትጨርሱ ticket የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከSeptember 21 ቀን 2025 ጀምሮ ፖርታል ላይ ከገባችሁ በኋላ የማመልከቻ ሁኔታቸውን በመገምገም ክፍያቸውን እንድታጠናቅቁ ይመከራል። ክፍያውን ሳታጠናቅቁ ከተገኛችሁ ከፈተናው disqualified ትደረጋላችሁ ተብሏል። 📌 ሁሉም የUAT ተፈታኞች የመክፈያ ማስረጃቸውን (የቴሌ ብር ደረሰኝ) በፈተና ቀናቸው እንዲያቀርቡ ተገልጿል ። ከAAU testing center Share: @UATTutorialofficial

በትክክል ከፍላችሁ ይሁን እንጂ እንዳልከፈላችሁ Consider የተደረጋችሁ ተማሪዎች ፣ መክፈላችሁን prove ለማድረግ በዚህ ቅጽ Apply አድርጋችሁ submit አድርጉ👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSekkTSrEAe6M4CFhMiu5boS2ZXueT5cPLlBXcX8PKhKsHeSaQ/viewform Share: @UATtutorialOffcial

በ ሀቫን አካዳሚ ለ UAT ዝግጅታችሁ ሲትመዘገቡ የተከበቡትን ብቻ ይምረጡ 🙏 እናመሰግናለን www.havanacademy.com
+4
በ ሀቫን አካዳሚ ለ UAT ዝግጅታችሁ ሲትመዘገቡ የተከበቡትን ብቻ ይምረጡ 🙏 እናመሰግናለን www.havanacademy.com

📌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ሳይሆን ሌሎች የፈተና ቦታዎችን Exam center አድርጋችሁ ለመረጣችሁ ተማሪዎች እና ከSeptember 17 በኋላ የከፈላችሁ ተማሪዎች የፈተና Scheduleኣችሁ በቅርቡ እንለቃለን ተብሏል። AAU Testing center Share:@UATTutorialofficial

Dear students, this is very important information. Please make sure to follow the instructions carefully. as it's an issue for thousands of students share with your friends 🙏

📌Morning Exam Schedule (የጠዋት ተፈታኞች) 👇 from 8:00 am - 12:00 Pm LT 📌Afternoon Exam Schedule (የከሰዓት ተፈታኞች) 👇 1:00 am - 5:00 pm LT Share:@UATTutorialofficial

📌 ስማችሁ እዚህ ዝርዝር ውስጥ የሚገኝ ተማሪዎች በፍጥነት ክፍያችሁን አጠናቁ። Share: @UATTutorialofficial

💎ተለቀቀ! ✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ
💎ተለቀቀ! ✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ! ✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት:: 👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ:: Stay focused! ➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል! ✔️የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ ye 2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!! ✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!! ✨Only for Registered students. 🔹DON'T MISS IT OUT!! 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot 🔸@UATtutorialofficial💠

📌 ከፍላችሁ payment not completed ብሎ ትኬት ያልተሰጣችሁ ተማሪዎች https://admission.aau.edu.et/login ላይ ወደ ፖርታል ገብታችው ጎግል ቅጹን ሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSekkTSrEAe6M4CFhMiu5boS2ZXueT5cPLlBXcX8PKhviewKsHeSa 📌 ክፍያ ሳትጨርሱ ticket የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከSeptember 21 ቀን 2025 ጀምሮ ፖርታል ላይ ከገባችሁ በኋላ የማመልከቻ ሁኔታቸውን በመገምገም ክፍያቸውን እንድታጠናቅቁ ይመከራል። 📌 ሁሉም የUAT ተፈታኞች የመክፈያ ማስረጃቸውን (የቴሌ ብር ደረሰኝ) በፈተና ቀናቸው እንዲያቀርቡ ተገልጿል ። ከ; AAU testing center Share: @UATTutorialofficial

በዚህ ሳምንት UAT አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለምትፈተኑ ለመፈተኛ ጣቢያዎቹን አድስ ከሆናችሁ ከፈተናው አንድ ቀን ቀድማችሁ የፈተና ጣቢያውን  ብታዩት እንመክራለን የፈተና ሰዓት ላለመጨናነቅ 👉6 ኪሎ (Main Campus) ካምፓስን ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ (https://maps.app.goo.gl/36egoofhEFvNBoub7) 👉Lideta Campus(EiABC) https://maps.app.goo.gl/67K2X7A65bAHHr24A 👉 FBE(College of Business & Economics) ካምፓስ ከ 6 ኪሎ ዋናው በር 200 ሜትር አካባቢ ነው ግብፅ ኢምባሲ ጎን (https://maps.app.goo.gl/8tUTLDUdcZBrvjMe9) 👉5 ኪሎ(AAiT) ካምፓስ ብሔራዊ ሙዚየም አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/WtyKxxqxzonVPCzg9) 👉4 ኪሎ(CNCS) ካምፓስ 4 kilo አደባባዩ ጋር https://maps.app.goo.gl/Gb68kLZBgfZq48e67 👉School Of Commerce ሜክሲኮ ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ/ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/4PxnGTQZFEeUx3Qy8) 👉Tikur Anbessa ሚግሬሽን አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/7rrxSmVmAmnhq7or6) ከላይ ባስቀምጥንላችሁ Google Map Link ተጠቅማችሁ በቀላሉ መሄድ ትችላላችሁ። JOIN @UATTutorialOfficial

🔥 ክፍያ ከፍላችሁ ግን አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች 1. ሁለተኛ ክፍያ ሲፈፅሙ ለብዙዎች እየተስተካከለ ይገኛል። ግን refund የሚደረግበት ሁኔታ እስካሁን አልተመቻቸም። 2. አዲስ አበባ ከሆናችሁ ደግሞ 6kilo (main campus) በመሄድ receipt አሳይታችሁ Ticket መቀበል ትችላላችሁ። 3. ከፍላችሁ ticket ተቀብላችሁ አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች ለፈተናው መቀመጥ ትችላላችሁ። ብዙም መጨናነቅ አያስፈልግም። Share: @UATTutorialofficial

ዛሬ እጅግ በጣም ወሳኝ ቀን ይኖረናል፣🎉🔥 የ2016 ዓ.ም የ UAT ጥያቄዎችን የምንሰራ ይሆናል ፣ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቷል ፣ ሲሙዩሌሽን 9 Unlock ይደረጋል። በሁለቱም ዓመታት የተደገሙ ወሳኝ
+6
ዛሬ እጅግ በጣም ወሳኝ ቀን ይኖረናል፣🎉🔥 የ2016 ዓ.ም የ UAT ጥያቄዎችን የምንሰራ ይሆናል ፣ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቷል ፣ ሲሙዩሌሽን 9 Unlock ይደረጋል። በሁለቱም ዓመታት የተደገሙ ወሳኝ ወሳኝ ቶፒኮችን Revise የሚናደርግ ይሆናል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከፈለጋችሁ Please Don't miss out this ! ለማማከር/ጣያቄ⤵️ 0907667755 / 0908661122 Ask: @UATsupport Use Discount code: AAU2018 ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot

photo content
+6

Update on students List https://vm.tiktok.com/ZMAU5k6vY/

Road to AAU UAT Exam 2018🔥 ለቲቶሪያል ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot Do You Want Help
Road to AAU UAT Exam 2018🔥 ለቲቶሪያል ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot Do You Want Help