ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 259 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 259 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 259
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
✔️ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የሚትገኙ ተማሪዎች ፡ ከዚህ በፊት በነበሩ ዓምታት ላይ ተማሪዎችን ለUAT በማስጠናት ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ የግል አስጠኚዎችን የሚትፈልጉ ከሆነ ። - 0907667755 ይደውሉልን - @UATsupport ያናግሩን ✔️ የኦንላይን እንዲሁም Home tutor አገልግሎት የሚሰጡ ይሆናል። 🔴 if committed learner ከሆናችሁ 100% የpassing Promise እንሰጣለን። Share : @UATtutorialOfficial

🔴 How to Register for UAT Simulation👇 www.simulation.havanacademy.com

ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ‼️ ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ይላሉ የጦር ጀነራሎች 🧑‍🚀🧑‍🚀 ለካ ድል የሚገኘው በፈተና ቀን በሚደረግ ሩጫ ሳይሆን ከዛ በፊት በሚኖር ትጋት እና ዝግጅት ነው🤔🤔 የፈተናውን ቀላልነት እና ከባድነት የምንወስነው እኛ ነን‼️ ዛሬ ላይ በትክክለኛው መንገድ መዘጋጀት ለጀመረ ሰው ፈተናው ቀላል ነው። 👉 ፈተና እንዲከብድ የሚያደርጉት ሁለት ነገሮች ናቸው፣ አንድም የዝግጅት እጥረት ሲሆን፣ ሌላም ደግሞ በትክክለኛው መንገድ አለመዘጋጀት ሊሆን ይችላል። ማለትም እኛ የተዘጋጀንበት እና ፈተናው የወጣበት መንገድ ከተለያየ ፈተና ሊከብድ ይችላል። ✅ ነገር ግን በፈተናው መንገድ ለተዘጋጀ ሰው፣ ፈተናው ሁልጊዜም ቀላል ነው❗️ 👉 ለእናንተ ከዚህ ቀደም በወጡ ጥያቄዎች ላይ በመመስረት ከአስር በላይ Model ፈተናዎችን በSimulation አዘጋጅተናል። በተጨማሪም Lecture ቪዲዮዎችን፣ ኖቶችን እና ጥያቄዎችን አካተን ይዘናል። ✅ ዛሬውኑ ከኛ ጋር ጉዟችሁን በመጀመር ነጋችሁን አቅሉ። በምትፈልጉት ነገር ሁሉ አብረናችሁ ነን🤗 UAT Tutorial Official ለምዝገባ @UATtutorial_bot Share @UATtutorialofficial

i. government sponsored pathway በዚህ መልኩ ለምትሞክሩ ተማሪዎች የፍሬሽማንና ማትሪክ ውጤቶች በጣም ትልቅ ቦታ አላቸው። የgov’t sponsor ለማግኘት ከማትሪክ ውጤታቹ ባሻገር ከቀበሌ ወይም ክፍለከተማ የድጋፍ ደብዳቤ ማፃፍ ይኖርባቿል ፤ ይህም ማለት የዩኒቨርሲቲውን ክፍያ የመክፈል አቅም እንደሌላቹ ገልፆ ትብብር የሚጠይቅ ደብዳቤ ነው። ከዚያም UAT ፈተናውን በመፈተን ወደ ፍሬሽማን መግባት ነው። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት በጣም ወሳኝ ስለሆነ እሱ ላይ ጠንከር ማለት ያስፈልጋል። በናቹራልም በሶሻልም በኩል ከተነበቡ የሚሰሩ ኮርሶች ስለሆኑ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም በተቻለ መጠን ጥሩ ውጤት ለማምጣት መትጋት ያሻል ፤ የሱ ሴሚስተር GPA ከማትሪክ ጋር ተደምሮ ነው ወዴት ፊልድ እንደምትገቡና ምን እንደምትማሩ ስለሚወስን ማለት ነው(ለmedicine, dental, pharmacy, law, architecture ተማሪዎች COC ፈተና ስላለ እሱም 35% ይሸፍናል)። ii. exam content of UAT a) math የUAT ፈተናውን 45 ፐርሰንት ይሸፍናል(ከመቶው ጥያቄዎች 45)። ከhighschool ሂሳብ የሚወጣ ነገር ባይኖርም ግን basic math concepts, i.e., percentage, ratio/proportion, probability, word problems…መከለስ ይገባል። የgrade 11-12 lessons like hyperbola, parabola, circles, polynomials…የመሳሰሉትን በSAT መልክ ደጋግሞ መስራት ለፈተናው በጣም ያግዛል። ii. english የUATን 55% የሚያካትት ሲሆን እንደ ሂሳቡ “የሚነበብ” ነገር ባይኖረውም የSAT ምንባቦችን ደጋግሞ ማንበብና comprehension ጥያቄዎቹን መስራት እንድንዘጋጅ ያግዘናል። vocabulary ስለሚኖረው ለሱ ቴሌግራም ላይ ከሚለቀቁት ጥያቄዎችና ቃላቶች ባሻገር online የሚገኙ passage & passage questions ማንበብና መስራት ያስፈልጋል። contextual clue የሚባሉ ጥያቄዎችም ስላሉ እነሱን practice ማድረግና ጊዜው እየቀረበ ስለሆነ ገና ካሁኑ ማትሪክ ሳይወጣ ቀድሞ መጀመር ያስፈልጋል።

በGovernment Sponsored pathway አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲን የተቀላቀለው ተማሪያችን ልምዱን እንዲህ ያካፍላል👇👇

🔴 How to score above 90 in UAT ? Very important Tip https://vm.tiktok.com/ZMAJ8mc2w/

🔆ከተወሰኑ ሳምንታት በፊት አንዲህ ስንል ጠየቅን "Join ማድረግ የምትፈጉት dream university የቱ ነው?" ታድያ በ አጠቃላይ ከ 2000 በላይ ተማሪዎችምላሽ የሰጡ ስሆን Almost ከግማ
+1
🔆ከተወሰኑ ሳምንታት በፊት አንዲህ ስንል ጠየቅን "Join ማድረግ የምትፈጉት  dream university የቱ ነው?"  ታድያ በ አጠቃላይ ከ 2000 በላይ ተማሪዎችምላሽ የሰጡ ስሆን Almost ከግማሽ percent በላይ የሚሆነው ተማሪ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተቀላቅሎ መማር ይፋልጋል!! 💥ሁሉም የምፈልገውን ዩንቨርስቲ መርጦ ብማር አንዴት ያስደስታል መሰላችሁ!! ግን እንደሱ ሊሆን አይችልም:: AAU ተማሪዎቹን በራሱ መግበያ ፈተና(UAT) ፈትኖ መቀበል ከጀመረ ቆየት ብሏል:: 💫ዘንድሮም ተመሳሳይ መንገድ የሚከተል ስሆን Acceptance ለማግኘትም ከፍተኛ የሆነ Competition አንደሚኖር መገመት አዳጋች አይሆንም:: ‼️እናንተ?.....ጊዜው ግን እንዴት ነው የሚሄደው🫣? 🔆አስባቹታል... ምንም ዝግጅት ሳታደርጉ ቆይታችሁ " ነገ 8:00 ላይ ወደ ተመደባቹበት መፈተኛ ጣብያ እንደትመጡ" ስትባሉ ያለው አይነት ስሜት🫢 ትንሽ ያስደንግጣል አይደል?  አዎ! 💢ቀድማችሁ preparation የጀመራችሁ ትልቅ ውሳኔ ወስናችኋል ፣ እስካሁን ምንም ያልጀምራችሁ ደሞ still ጊዜ አላችሁ ያሳባቹትን ለማሳካት ከ አሁን ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ ነው:: በርቱልን!! ✅አንድ ምስጢር ደሞ ሹክ ልበላችሁ🤗 ከ UAT ጋር የተያየዝ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ 24/7  ከናንተ ጎን መሆናችንን መናገር እንወዳለን:: Contact us @uatsupport ✅ያለምንም ጭንቀት ደግሞ ረሳቹን ብቁ አድርጋችሁ ወደ ፈተና አደራሽ ለማግባት ካሰባችሁ፣ UAT ላይ ሰቅላችሁ ለማለፍ የሚትፈልጉ ከሆነ ለእናንተ ብቻ የተዘጋጀ  ብቁ የሚያደርጋቹ special Tutorial ስላለን ተመዝገቡና የስኬት ጉዞን ከኛ ጋር ጀምሩ:: ለመመዝገብ⤵️ @Uattutorial_bot Share and join @Uattutorialofficial

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ተማሪዎችና ወላጆች የዩኒቨርስቲ መረጃ ሳምንት አዘጋጀ:: አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ እንዲደራጅ በመንግስት ተወስኖ የራሱን የ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ተማሪዎችና ወላጆች የዩኒቨርስቲ መረጃ ሳምንት አዘጋጀ:: አንጋፋው  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ እንዲደራጅ በመንግስት ተወስኖ የራሱን የተማሪዎች ቅበላ  ፖሊሲ ማውጣቱ ይታወቃል:: በዚሁ መነሻ በ2017  ትምህርት ዘመን  የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች  ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና  ሰጥቶ መቀበሉ ይታወሳል:: በ2018 ትምህርት ዘመን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባሉት ሰባት ኮሌጆችና ህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድህረ ምረቃና 66 የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ተማርዎችን ተቀብሎ ለስኬት ለማብቃት በመዘጋጀት ላይ ይገኛል:: እጩ ተማሪዎችና ወላጆች ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይና ስላሉት ኮሌጆች ; ትምህርት ፕሮግራሞች; ትምህርት ክፍሎችና የተማሪዎች አገልግሎት መስጫዎቹ  መረጃ  የሚሰጥበት መረጃ ሳምንት ከነሃሴ 05 ጀምሮ ተዘጋጅቷል:: ይምጡ አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይጎብኙ:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ : ህልሞን ያሳኩ:: Share: @UATTutorialofficial

ሰላም ተማሪዎች👋 ዛሬ እንደ sef-sponsored ተማሪ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መቀላቀል ለምትሹ ማወቅ ያለባችሁን ነገር ሹክ ልበላችሁ🗣🗣። ከምዝገባው ሂደት ስንጀምር Basic Informtion (name, city ምናምን) በ መመዝገቢያው portal ላይ ከሞላችሁ በኋላ 3 top department ምርጫችሁን ትመርጣለችሁ። ያንን ስታደርጉ በደንብ በማስተዋል መሆን አለበት ምክንያቱም አንዴ ከመረጣችሁ ከፈተናው በኋላ መቀየር ስለማይቻል❌። በተጨማሪም ስትመርጡ ፍላጎታችሁን በማወቅ እናም የዛን department cutoff point  በማወቅ ያንን ነጥብ ለማምጣት መጣር ይኖርባችኋል👩‍💻👨‍💻። ስለ ምዝገባው ሂደት ይህንን ካልኩ ዘንዳ ስለ ትምህርት እና ስለ ክፍያ ትንሽ ልበላችሁ👨‍🏫💵። Self sponsored ተማሪዎች የምትፈልጉትን department ካገኛችሁ በኋላ already ያንን department ስላገኛችሁ ስለምደባ መጨነቅ ቀረ ማላት ነው😎። ይህ ማለት ግን ትምህርታችሁን ችላ ማለት የለባችሁም!!!!!!! ስለ ክፍያው ደግሞ በየ department የተለያየ የክፍያ መጠን ነው ያለው በdepartment ECTS ነው ሚወሰነው ሆኖም ግን ሁሉም ተማሪ በአመት አራት ጊዜ ነው የሚከፍለው (በሴሚስተር 2ቴ)። እንግዲህ ስለ self-sponsored ተማሪ  ትንሽ ለማለት ሞክሬያለሁ  ። አይ እዚህ ላይ አልገባኝም or ሌላም ጥያቄ ካለ ለመመለስ ሁሌም አለን።

ከዚህ በፊት በSelf-Sponsored pathway አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲን የተቀላቀለች ተማሪያችን ምክሯን እንዲህ ትለግሳለች👇👇

Frequently Asked Questions (FAQ) 👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMA1wtwk5

የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!! የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ። ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያ
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!! የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ። ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል። ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌 🔥 Prepare for Addis Ababa University Admission(UAT): @uattutorial_bot

አስተውሉ 💡 ለ UAT የቀረው ጊዜ ከ1 ወር አያልፍም። አልፎ መደሰትም 🎉 እንዳለ ሁሉ ወድቆ ማዘንም አለ 😔። ብዙዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልማቸውን እውን ለማድረግ ከእኛ ጋር ጉዞ ጀምረዋል። እኛም የ2 አመት ልምዳችንን ተጠቅመን😎 ተማሪዎቻችንን በቪዲዮ ሌክቸር🧑‍💻፣ ለማንበብ ምቹ በሆኑ ኖቶች 📔፣ በተለያዩ ጥያቄዎች 🔣፣ እንዲሁም አዲስ ባበለፀግነው Simulationኣችን እያዘጋጀናቸው እንገኛለን። አንድ እርምጃ ቀድሞ መገኘት ብልህነት ነው። ምን ትጠብቃላችሁ ታዲያ የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቁልፋቹን 🔑 ከእኛ ዘንድ ተረከቡ። ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot Share: @UATTutorialofficial

🔴 This is prestigious AAU! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ህልሞዎን ያሳኩ፣ - ውብ፣ ፅዱና አረንጓዴ ግቢ - በሺዎች የማስተናገደ አቅም ያለው የላይብረሪ ስርዓት - ደረጃውን የጠበቀ የዶርሚተር አገልግሎት - ደረጃውን የጠበቀ የመምገቢያ አዳራሽ - ምቹ የስፖርት ሜዳ - ደረጃውን የጠበቀ የመማሪያ ክፍል - ምርምርን የሚደግፍ መሰረተ ልማት - የተሟላ የኮምፒውተር ላብ - Share and Join🙏 @UATtutorialofficial

አስተውሉ 💡 ለ UAT የቀረው ጊዜ ከ1 ወር አያልፍም። አልፎ መደሰትም 🎉 እንዳለ ሁሉ ወድቆ ማልቀስም አለ 😔። ብዙዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልማቸውን እውን ለማድረግ ከእኛ ጋር ጉዞ ጀምረዋል። እኛም የ2 አመት ልምዳችንን ተጠቅመን😎 ተማሪዎቻችንን በቪዲዮ ሌክቸር🧑‍💻፣ ለማንበብ ምቹ በሆኑ ኖቶች 📔፣ በተለያዩ ጥያቄዎች 🔣፣ እንዲሁም አዲስ ባበለፀግነው Simulationኣችን እያዘጋጀናቸው እንገኛለን። አንድ እርምጃ ቀድሞ መገኘት ብልህነት ነው። ምን ትጠብቃላችሁ ታዲያ የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቁልፋቹን 🔑 ከእኛ ዘንድ ተረከቡ። ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot Share: @UATTutorialofficial

ብዙ ተማሪዎች ጉዞአቸውን ከእኛ ጋር ጀምረዋሉ። በ2018 የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒበቨርስት ተማሪ ልናረጋችሁ ነው 🔥 ✔️በሁለት ተከታታይ ዓመታት የጣ ጥያቄዎችን ✔️እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልፅ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ ቪድዮ ሌክቼሮችን ✔️ለሀAT ፈተና የሚሆኑ ማራክ ኖቶች ✔️በሀገራችን ለመጀመሪያጊዜ ያበለፀግነው ሲሙሌሽን ሀሉን ከአንድ ጎጆ ስር 👇 ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot