ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 259 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 259 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 259
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
How to Register on Havanh App 1 min Tip✅ Get the App:

🔴 ጊዜው የውድድር ነው ተሽሎ መገኘት አማራጭ የሌለው ነገር ነው‼️ 👉 በአሁኑ ወቅት በተለይም በትምህርቱ አለም እየተለመዱ ከመጡት ነገሮች አንዱ የተከታታይ ፈተናዎች መብዛት ነው🤦‍♂🤦‍♂ ✅ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችሁን ስትጨርሱ ፈተና አለ 😏, ዪኒቨርሲቲ ለመግባት ፈተና አለ 😩 ከዪኒቨርሲቲ ስትወጡም ፈተና አለ 😭 ማስተርስ ለመማርም GAT የሚባል ፈተና አለ😞😭 ብቻ ምንአለፋቹ ሁልጊዜም ውድድር አለ ሁሉም ምርጥ የሆኑትን ማግኘት ይፈልጋል🥇🏆 👉ለምሳሌ አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ የኢትዮጲያን ምርጦች መያዝ ይፈልጋል🔥 ✅ ነገሮች ይቀያየሉ፣ ዪኒቨርሲቲው የመቀበል አቅሙ ውስን ነው። ከተወሰነ ቁጥር በላይ መቀበል አይችልም🤦‍♀ ለምሳሌ 6000 ተማሪ የመቀበል አቅም ካለው፣ አወዳድሮ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡት 6000 ተማሪ ብቻ ነው የሚቀበለው ማለት ነው። ስለዚህ ሁልጊዜም የማለፊያው ነጥብ የሚወሰነው ከተመዘገበው ውጤት አንፃር ነው። 🔴 ለዚህ ነው ጊዜው የውድድር ነው፣ ከሌሎች ተሽሎ መገኘት አማራጭ የሌለው ነገር ነው የምንለው ተሽሎ መገኘት የሚቻለው ደግሞ በትክክለኛው መንገድ ለውድድሩ በመዘጋጀት ነው ‼️ 👉 ዘንድሮ ባበለፀግነው የSimulation ሲስተም እንዲሁም ፈተናውን መሰረት ባደረጉት ሌክቸር ቪዲዮዎች, ኖቶች እና ጥያቄዎች በውድድሩ ሜዳ እናንተን አሸናፊዎች እናደርጋችኋለን💪 ለመመዝገብ @UATtutorial_bot Share @UATtutorialofficial

🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️ ✅ እንደሚታወቀው የUAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑‍💻👩‍💻 ታዲያ በፈተና ወቅት ተማሪዎችን ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦‍♂🤦 በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭 ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥 👉 ያለፉት አመታት የUAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ ዓመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥 ⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምላቹ 😯 ይህን ሰርታቹ UAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብረር ብላችሁ ነው😎😎 ለመመዝገብ @UATtutorial_bot Share @UATtutorialofficial

AAU የሀብታሞች ዩኒቨርሲት ሊሆን ነው🥲 ይሄ ነገር እውነት ነው? https://vm.tiktok.com/ZMSETwL7K/

የ UAT ውጤት ዲፓርትመንት ለመምረጥ ይጠቅማል? https://vm.tiktok.com/ZMSEtydhu/

🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️ ✅ እንደሚታወቀው የUAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑‍💻👩‍💻 ታዲያ በፈተና ወቅት ተማሪዎችን ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦‍♂🤦 በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭 ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥 👉 ያለፉት አመታት የUAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ አመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥 ⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምላቹ 😯 ይህን ሰርታቹ UAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብር ብላችሁ ነው😎😎 ለመመዝገብ @UATtutorial_bot Share @UATtutorialofficial

🔴 ለተማሪዎቻችን በSimulation ሲስተም ፈተና መስጠት ጀምረናል🔥🔥 💥 ከዚህ በኋላም መመዝገብ ለምትፈልጉ ጊዜው ገና አልረፈደም፣ በመመዝገብ ከአሁኑ UATን መለማመድ ትችላላችሁ😯 ለመመዝገ
+2
🔴 ለተማሪዎቻችን በSimulation ሲስተም ፈተና መስጠት ጀምረናል🔥🔥 💥 ከዚህ በኋላም መመዝገብ ለምትፈልጉ ጊዜው ገና አልረፈደም፣  በመመዝገብ ከአሁኑ UATን መለማመድ ትችላላችሁ😯 ለመመዝገብ @UATtutorial_bot Share @UATtutorialofficial

UAT lecture ምን ምን ይዟል? 📌 40% concept፣ 40% ጥያቄ፣ 20% ክለሳ የያዘ አጠር ያለ ቪዲዮ (2 ዓመት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች ) 📌ሰፋ ባለ መልኩ የተዘጋጁ ኖቶች 📌 የተለ
+8
UAT lecture ምን ምን ይዟል? 📌 40% concept፣ 40% ጥያቄ፣ 20% ክለሳ የያዘ አጠር ያለ ቪዲዮ (2 ዓመት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች ) 📌ሰፋ ባለ መልኩ የተዘጋጁ ኖቶች 📌 የተለያዩ ጥያቄዎች 📌 የ2016 እና 2017 UAT EXAM ስብስብ 📌እናንተን በየትኛውም ጥያቄ የሚያግዝ AI assistant Prof havanh.🫡 📌 ትክክለኛ ፈተና የሚመስል Simulation 🔥 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ ! Register:@UATtutorial_bot Share: @UATTutorialofficial

ትላንት አልፏል፤ ከዛሬ ጀምሮ ለውጥ ጀምሩ ፤ የምትፈልጉትን ነገር ለማሳካት ጥረት አረጉ። የምትወዳደሩት ከ50 ተማሪዎች ጋር ከክፍል ወደ ክፍል ለመዘዋወር አይደለም፤ ቢያንስ ከ13,000 በላይ ተማሪዎች ጋር በኢትዮጵያ 1ኛው ዩኒቨርስቲ ለመግባት ነው። ለምንም ነገር አልዘገያችሁም፤ የምትፈልጓቸው ኖቶች፣ ቪዲዮ ሌክቸሮች፣ የ 2አመት UAT Exam እንዲሁም Simulation ተዘጋጅተው እናንተን እየጠበቋችሁ ነው። አስቡት በኢትዮጵያ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገብታችሁ በምትፈልጉት Department መመረቅ ማለት የእናንተ ስኬት ብቻ ሳይሆን የቤተሰባችሁም እንዲሁም የእኛም ደስታ ነው። እናንተ UAT Exam ተፈትናችሁ Freshman ተምራችሁ በተጨማሪም COC ያለባችሁ ተማሪዎች ፈተናውን ወስዳችሁ የምትፈልጉት Department እስክትገቡ ድረስ ድጋፋችን አይለያችሁም። Share: @UATTutorialofficial Register: @UATtutorial_bot

🔴UAT Tutorial Official ✅ clear, easy and well understandable video Lectures ✅Exam oriented Summary Notes ✅ thousands of UAT related Questions ✅ UAT solution of UAT questions of the past two years ✅ Simulation Register: @UATtutorial_bot

Here’s a polished and clear version of your message: --- 🔴Available 24/7. We're Here for Students! We are committed to serving students 24 hours a day, 7 days a week. For any UAT related inquiries, reach out to our Student Support Center: 📞 Call: 0907 66 77 55 | 0908 66 11 22 DM: @UATsupport Trusted and Top Ranked !

👉Why is UAT hard? And why tou should be well prepared https://vm.tiktok.com/ZMSEMuAaN

3 things you must know about UAT https://vm.tiktok.com/ZMSKwdpkE/

Finally Simulation is Accessible for all registered students 🎉🔥 Register: https://simulation.havanacademy.com @UATtutorialofficial

🔴 UAT Simulation Tip #8: See How Others Performed Check the Average Mark and Percentile. In the Analysis Section, you can view the average mark of all participants and the percentile ranking for the specific simulation. This gives you real insight into how others performed, helping you understand the overall competition level. Train with data. Compete with clarity. @UATtutorialOfficial Trusted & Top Ranked !

🔴 UAT Simulation Tip #7: Review with Full Explanations After Submission After you submit your simulation, you’ll be able to review every question along with detailed explanations and correct answers. 🔹This feature is only available in the simulation, not in the real UAT exam. 🎯 It’s designed to help you learn from your mistakes, understand concepts deeply, and improve faster. Take full advantage of this powerful training tool because smart preparation leads to real results. Your UAT Score Matters! @UATtutorialOfficial Trusted & Top Ranked !

🔴 UAT Simulation Tip #6: Top Scorers Become Visible Ambassadors and Win Prizes! The Top 10 scorers of the UAT Simulation will be: 🏆 Publicly recognized on the leaderboard 🎓 Honored as “Ambassadors of the 2018 Batch UAT Simulation” 🎁 And most exciting they will receive exclusive prizes! This is your chance to prove your excellence, earn national recognition, and walk away with a reward. Aim high. Win big. Represent your generation. @UATtutorialOfficial Trusted & Top Ranked !