ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 353 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 353 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 202,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 012 次浏览,首日通常累积 488 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 353
订阅者
-2824 小时
-2307 天
-1 20230 天
帖子存档
🏠 Havan Home ተማሪ መሆን ብቻህን የምትጓዝበት ጉዞ አይደለም። ❤️ አዲስ ሰው ስትሆን… አዲስ ካምፓስ ስትገባ… ጥያቄ ሲኖርህ… ነገሮች ሲያስቸግሩህ… ከጎንህ የሚሆን ሰው ያስፈልግሃል። UAT
🏠 Havan Home ተማሪ መሆን ብቻህን የምትጓዝበት ጉዞ አይደለም። ❤️ አዲስ ሰው ስትሆን… አዲስ ካምፓስ ስትገባ… ጥያቄ ሲኖርህ… ነገሮች ሲያስቸግሩህ… ከጎንህ የሚሆን ሰው ያስፈልግሃል። UAT Freshman Campus Life COC እና ከዚያም በላይ... እኛ እንማማራለን። እንረዳዳለን። እንመካከራለን። አብረን እናድጋለን። ምክንያቱም Havan Home ቡድን ብቻ አይደለም። ቤተሰብ ነው። 👉 JOIN HAVAN HOME https://t.me/+cmlkbL4a5ck0NmVk

2ተኛው ጥያቄ ፍጠኑኑኑኑኑ @Loza_zi account ላይ መልሱሱሱ @UATTutorialofficial
2ተኛው ጥያቄ ፍጠኑኑኑኑኑ @Loza_zi account ላይ መልሱሱሱ @UATTutorialofficial

1. መጀመሪያ Interestኣችሁን እወቁ 2. ግቢው ያን Department እንደሚሰጥ አረጋግጡ። ያን ብታጡ እንኳን ግቢው አሪፍ Department እንደሚሰጥ አረጋግጡ 3. ሰላማዊ ዩኒቨርስቲ ምረጡ። 4. ጥሩ ጓደኞችን ምረጡ። ጥሩ ጓደኛ የምትማሩበትን አመት ያሳንስላችኋል። ቤተሰብ ያስረሳል 😁 ከ AAU Student's Union Vice President የተሰጠ ምክር

Comment ላይ ጥያቄዎቻችሁን አስቀምጡ

በዚህ መሰረት ጥያቄ እየተጠየቀ እና ሽልማትም እየተሰጠ ይገኛል 👉 live sessionኡ ላይ ገና ብዙ ሽልማቶች ይቀራሉ። 🥳 join በሉ @UATTutorialofficial
በዚህ መሰረት ጥያቄ እየተጠየቀ እና ሽልማትም እየተሰጠ ይገኛል 👉 live sessionኡ ላይ ገና ብዙ ሽልማቶች ይቀራሉ። 🥳 join በሉ @UATTutorialofficial

ስለ ድፓርትመንት ምርጫ "አንዳንድ ድፓርትመንቶች የግቢው አንበሳ የውጪው ሬሳ" ስለ መምህራን "እንደ ሀገር ስኮላር የሚባሉ ፣ የሀገሪቱን ዋና ዋና ህጎች እና ትላልቅ ውሳኔዎች ላይ የሚሳተፉ መምህራን ናቸው አአዩ ላይ ያሉት ።" " አአዩ ለመግልጽ በምከብድ ደረጃ እጅግ በርካታ ዕድሎች ያሉበት ግቢ ነው።" የአአዩ ተማሪዎች በብዙ መልኩ ያስትምራሉ፣ እጅግ በጣም talented ናቸው " "አንዳንድ ተቋማት የአአዩ ተማሪዎችን ብቻ መርጠው የሚቀበሉበት አማራጭ አለ" ለስራ እና ለኢንተርንሽፕ 🗣 ም/ፕረዝድንት

🔴 የቀጥታ ስርጭቱ በይፋ ተጀምሯል! አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🔥 ከAAU Student Union Vice President ጋር የሚደረገውን ልዩ ውይይት እንዳያመልጣችሁ! 👉 አሁኑኑ Live ላይ ይግቡ! https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=f1229120771eccda5e

Repost from Havan Academy
5 min left 🔥

10 min left 🎙 የዛሬን የLIVE ውይይት እንዳያመልጥዎ! ከእኛ ጋር ልዩ እንግዳ ተጋባዥ አለን! 🎉 👤 ቴውድሮስ ነጋሽ 🔹 የAAU Students’ Union ምክትል ፕሬዝዳንት 🔹 የSOL
10 min left 🎙 የዛሬን የLIVE ውይይት እንዳያመልጥዎ! ከእኛ ጋር ልዩ እንግዳ ተጋባዥ አለን! 🎉 👤 ቴውድሮስ ነጋሽ 🔹 የAAU Students’ Union ምክትል ፕሬዝዳንት 🔹 የSOL Council ፕሬዝዳንት በዛሬው LIVE ላይ ስለ ተማሪነት፣ አመራር፣ የተማሪዎች ልምድ እና የወደፊት እድሎች ጠቃሚ ሀሳቦችን እንሰማለን። ⏳ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል! 📅 ዛሬ 🔴 LIVE SESSION 🔥 እርስዎም የውይይቱ አካል ይሁኑ! 📲 ይጠብቁን በLIVE እንገናኝ! DON’T MISS IT! @UATtutorialOfficial

30 min left Grand live session with Tewodros Negash, The vice president of AAU students union Be ready!!! @UATTutorialofficia
30 min left Grand live session with Tewodros Negash, The vice president of AAU students union Be ready!!! @UATTutorialofficial

35 min left Grand live session Be ready!!!

🔥 COUNTDOWN IS ON! ONLY 3 HOURS LEFT! 🎓 የተማሪዎች ልዩ LIVE SESSION ሊጀምር 3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 🎉 Congratulations ለEntrance Exam ያለፋችሁ ሁላችሁም! አሁን የሚቀጥለው NEXT STEP ምንድነው? University Life Opportunities & Growth Tips for Your Next Step Real Talk + Q&A 🎙️ Tedros Nagash Vice President, AAU Students’ Union President, SOL Council 🕑 2:00 PM — LT 🔴 LIVE TODAY 🔥 3 HOURS TO GO! Don't just watch — JOIN, LEARN & GET AHEAD! 📢 ይህን እድል እንዳታመልጡ! SEE YOU LIVE!

ጊዜ የለንም” እያላችሁ ነው? 10 ቀን? 8 ቀን? 5 ቀን? 3 ቀን? ወይስ 1 ቀን ብቻ? ምንም ያህል ጊዜ ቢቀራችሁ፣ ለUAT በስልት መዘጋጀት ትችላላችሁ። 🎯 አጭርና ትኩረት ያላቸው ቪዲዮዎች ወደ 23 ቪዲዮዎች፣ እያንዳንዱ ከ25 ደቂቃ ያልበለጠ። በአጠቃላይ ወደ 9 ሰዓት ብቻ የመመልከቻ ጊዜ። 📚 በጥንቃቄ የተደራጁ ሞዴል ፈተናዎች ከፍተኛ የመደጋገም ዕድል ባላቸው High Yield ርዕሶች፣ በተደጋጋሚ ከሚመጡ የጥያቄ ቅርጾች እና ከፈተናው ጋር በተያያዙ ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ያተኩራሉ። ምን ማጥናት እንዳለባችሁ፣ ምን ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ እና ጊዜያችሁን በምን ላይ ማባከን እንደሌለባችሁ እንመራችኋለን። ከ10 ቀን እስከ 1 ቀን ድረስ ያላችሁን ጊዜ በትክክለኛው ስልት ተጠቀሙበት። ዝግጅታችሁን ዛሬ ጀምሩ! ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot share : @UATtutorialOfficial

🔥 ዛሬ ነው! ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል! 🔥 🎙 የዛሬን የLIVE ውይይት እንዳያመልጥዎ! ከእኛ ጋር ልዩ እንግዳ ተጋባዥ አለን! 🎉 👤 ቴድሮስ ነጋሽ 🔹 የAAU Students’ Union
🔥 ዛሬ ነው! ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል! 🔥 🎙 የዛሬን የLIVE ውይይት እንዳያመልጥዎ! ከእኛ ጋር ልዩ እንግዳ ተጋባዥ አለን! 🎉 👤 ቴድሮስ ነጋሽ 🔹 የAAU Students’ Union ምክትል ፕሬዝዳንት 🔹 የSOL Council ፕሬዝዳንት በዛሬው LIVE ላይ ስለ ተማሪነት፣ አመራር፣ የተማሪዎች ልምድ እና የወደፊት እድሎች ጠቃሚ ሀሳቦችን እንሰማለን። ⏳ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል! 📅 ዛሬ 🔴 LIVE SESSION 🔥 እርስዎም የውይይቱ አካል ይሁኑ! 📲 ይጠብቁን በLIVE እንገናኝ! DON’T MISS IT! @UATtutorialOfficial

📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው። 📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !! 📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር
+2
📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው። 📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !! 📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር ልትጠየቁ ትችላላችሁ። 📌 ዋናው ነገር ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉ እና ማህተብ መኖሩ ነው። Share: @UATtutorialofficial Register: @UATtutorial_bot