ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 353 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 353 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 202,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 012 次浏览,首日通常累积 488 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 353
订阅者
-2824 小时
-2307 天
-1 20230 天
帖子存档
🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ! ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን። ✔️ 500+ ያመጣ
🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ! ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን። ✔️ 500+ ያመጣችሁ ተማሪዎች → Presidential Training Program ተቀላቀሉ። ✔️ ሌሎቻችሁ AAU ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች → UAT Tutorial Official, UAT Special / Level A Class ተቀላቀሉ። ውጤት ማምጣት የመጀመሪያው ደረጃ ነው፤ የምትፈልጉትን ዩኒቨርሲቲና ዲፓርትመንት ማግኘት ግን ትክክለኛ ዝግጅት ይፈልጋል። UAT Tutorial Official — ከውጤት ወደ ህልማችሁ። ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

📌 ይህ እንዴት ቅሬታ እንደምታስገቡ የሚያሳይ Steps ነው። 📌 ይህን ተከትላችሁ ቅሬታችሁን አስገቡ። መልሱንም እዛው ላይ ጠብቁ። @UATTutorialofficial
+5
📌 ይህ እንዴት ቅሬታ እንደምታስገቡ የሚያሳይ Steps ነው። 📌 ይህን ተከትላችሁ ቅሬታችሁን አስገቡ። መልሱንም እዛው ላይ ጠብቁ። @UATTutorialofficial

🔴 LIVE SESSION TONIGHT Don’t miss this opportunity! Ask. Learn. Get informed about AAU. Join us for an exclusive live sessio
🔴 LIVE SESSION TONIGHT Don’t miss this opportunity! Ask. Learn. Get informed about AAU. Join us for an exclusive live session with Tedros Negash, Vice President of the AAU Student Union. Tonight ⏰ 2:00 PM Come with your questions. Leave with the insights you need for your AAU journey. @UATtutorialOfficial

ቅሬታን በተመለከተ 📌 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። @UATTutorialofficial

አስደሳች ዜና በ2019 ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ ተማሪዎች🔥 አንድ App፣ ሙሉ የዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ! ከ UAT ዝግጅት ጀምሮ፣ ወደ Freshman ሕይወት እና COC ፈተና እስከምትደርሱ ድረስ፣ በእ
አስደሳች ዜና በ2019 ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ ተማሪዎች🔥 አንድ App፣ ሙሉ የዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ! ከ UAT ዝግጅት ጀምሮ፣ ወደ Freshman ሕይወት እና COC ፈተና እስከምትደርሱ ድረስ፣ በእያንዳንዱ የትምህርት ጉዟችሁ Havan Academy ከጎናችሁ ነው። ✔️ UAT ዝግጅት ✔️ Freshman ትቶሪያ ✔️COC ዝግጅት ✔️ የግቢ ሚድ እና ፋይናል ፈተናዎች ከነማብራሪያዎቻቸው ጋር በከፍተኛ ትምህርት ጉዟችሁ ሁሉ የሚያግዛችሁ፣ የምትፈልጉትን ድፓርትመንት እስክታገኙ ከጎናችሁ የምሆን Havan Academy Appን ከGoogle Play Store አሁኑኑ አውርዱ! ጉዟችሁ ይቀጥላል። Havan አብሯችሁ ይቀጥላል። Your GPA Matters ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

አንድ App፣ ሙሉ የዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ! ከ UAT ዝግጅት ጀምሮ፣ ወደ Freshman ሕይወት እና COC ፈተና እስከምትደርሱ ድረስ፣ በእያንዳንዱ የትምህርት ጉዟችሁ Havan Academy ከጎናችሁ ነው። ✔️ UAT ዝግጅት ✔️ Freshman ድጋፍ ✔️COC ዝግጅት ✔️ የልምምድ ጥያቄዎችና የትምህርት ሀብቶች ✔️ በከፍተኛ ትምህርት ጉዟችሁ ሁሉ የሚያግዛችሁ አንድ ቤት Havan የአንድ ፈተና መዘጋጃ ብቻ አይደለም። የከፍተኛ ትምህርት ጉዟችሁ ቤት ነው። ❤️ Havan Academy Appን ከGoogle Play Store አሁኑኑ አውርዱ! ጉዟችሁ ይቀጥላል። Havan አብሯችሁ ይቀጥላል። Your GPA Matters ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

ውጤት በቀላሉ ለማዬት @ESSLCEresultBoy

Entrance Result Discussion Hub የEntrance ጉዳዮችን በተመለከተ ጥያቄ አላችሁ? መረጃ መለዋወጥ ወይም ከሌሎች ተማሪዎች ጋር መወያየት ትፈልጋላችሁ? እዚህ ይቀላቀሉ! 👇 የዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የሚያዟችሁ ይሆናል ! 💬 ስለ Entrance ፈተና ይወያዩ 📚 ጠቃሚ መረጃዎችን ይለዋወጡ ❓ ጥያቄዎቻችሁን ይጠይቁ 🤝 ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ልምድ ይለዋወጡ 👉 Join አድርጉና ውይይቱን ይጀምሩ!👇 https://t.me/freshmanMereja

📌 ዛሬ ብዙ ተማሪዎች በዚህ discount መሰረት እየተመዘገባችሁ ነው። 📌 በአሁን ሰዓት ለተማሪዎች ውጤት እያየን ስለሆነ ሁላችሁንም እስከ 3 ሰዓት approve እናረጋለን። 📌 አደራ ስትመዘገቡ የምትከፍሉት እዚህ ላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ብቻ ነው። bot ላይ የሚመጣውን አይደለም። ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot ለማንኛውም: @UATsupport

🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ! ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን። ✔️ 500+ ያመጣ
🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ! ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን። ✔️ 500+ ያመጣችሁ ተማሪዎች → Presidential Training Program ተቀላቀሉ። ✔️ lሌሎቻችሁ AAU ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች → UAT Tutorial Official, UAT Special / Level A Class ተቀላቀሉ። ውጤት ማምጣት የመጀመሪያው ደረጃ ነው፤ የምትፈልጉትን ዩኒቨርሲቲና ዲፓርትመንት ማግኘት ግን ትክክለኛ ዝግጅት ይፈልጋል። UAT Tutorial Official — ከውጤት ወደ ህልማችሁ። ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

ውጤት አልሰራ ካላችሁ @UATsupport ላይ admission number እና first name ላኩሉን።

ውጤት ማየት ተጀምሯል!! በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eae
ውጤት ማየት ተጀምሯል!! በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms @UATTutorialofficial

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።  በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።  ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት  @UATTutorialofficial

photo content
+1

photo content
+9

photo content
+9