ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 406 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 480 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 406 名订阅者。

根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 194,过去 24 小时变化为 -21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.44% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 035 次浏览,首日通常累积 496 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 406
订阅者
-2124 小时
-2677 天
-1 19430 天
帖子存档
አዲስ ኮርስ ስትጀምሩ መጀመሪያ ምንን ትመለከታላችሁ?
Anonymous voting

አሁን በLive ላይ ነን! Credit Hour፣ Course Syllabus፣ Learning Outcomes፣ Assessment Methods፣ GPA እና ሌሎች የኮርሳችሁን አሰራር የሚመለከቱ ነገሮችን እየተወያየን ነው። እንዳትቀሩ፣ አሁኑኑ ወደ Live ይቀላቀሉ! https://t.me/havanacademyofficial?livestream=3a282a3f2ce27b02c6

Credit hour ምን እንደሆነ ታዉቁ ነበር
Anonymous voting

Day 3 Live Session ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ !!!! https://t.me/havanacademyofficial?livestream=3a282a3f2ce27b02c6

ጥቂት ሰዓት ብቻ ቀርቶዋል! የዛሬውን LIVE SESSION ለመቀላቀል ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ “Understand Your Course” በሚለው ርዕስ ኮርሳችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች
ጥቂት ሰዓት ብቻ ቀርቶዋል! የዛሬውን LIVE SESSION ለመቀላቀል ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ “Understand Your Course” በሚለው ርዕስ ኮርሳችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ያለባችሁን ነገሮች እንሸፍናለን። ዩኒቨርሲቲን መጀመር ብቻ ሳይሆን፣ ተዘጋጅታችሁ ጀምሩ። ዛሬ ማታ LIVE ላይ እንገናኝ።

Freshman Bootcamp – Day 3 ኮርሳችሁን በትክክል ታውቃላችሁ? University ላይ ኮርስ መውሰድ ብቻ አይበቃም። Credit hour፣ syllabus፣ assessment፣ GPA እና ከin
Freshman Bootcamp – Day 3 ኮርሳችሁን በትክክል ታውቃላችሁ? University ላይ ኮርስ መውሰድ ብቻ አይበቃም። Credit hour፣ syllabus፣ assessment፣ GPA እና ከinstructor ጋር እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ ትልቅ ስህተት ልትሰሩ ትችላላችሁ። ዛሬ በLive Session ላይ ኮርሳችሁን ከመጀመር በፊት ማወቅ ያለባችሁን ነገር እንሸፍናለን። የምትማሩትን ብቻ ሳይሆን፣ የUniversity ስርዓቱንም ተረዱ። ዛሬ 8:00 PM — Live

Repost from Havan Academy
Self sponsored cut off point https://admission.aau.edu.et/dashboard ይህን link ተጠቅማችሁ ውጤታችሁን እዩ @havanacademyofficial
+5
Self sponsored cut off point https://admission.aau.edu.et/dashboard ይህን link ተጠቅማችሁ ውጤታችሁን እዩ @havanacademyofficial

Freshman መሆን ማለት ሁሉንም ነገር ዩኒቨርሲቲ ከገባችሁ በኋላ መማር አይደለም። ከአሁኑ ተዘጋጅታችሁ መግባት ይቻላል። ለFreshman Bootcamp አሁንም ለመመዝገብ ጊዜ አላችሁ። አሁኑኑ ተመ
Freshman መሆን ማለት ሁሉንም ነገር ዩኒቨርሲቲ ከገባችሁ በኋላ መማር አይደለም። ከአሁኑ ተዘጋጅታችሁ መግባት ይቻላል። ለFreshman Bootcamp አሁንም ለመመዝገብ ጊዜ አላችሁ። አሁኑኑ ተመዝገቡ እና የFreshman ህይወትን ከመጀመራችሁ በፊት ተዘጋጁ። Register Now: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp

photo content
+5

ዛሬ በFreshman Bootcamp – Day 3 “Understand Your Courses” በሚል ርዕስ ስለ ኮርሶቻችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ስላለባችሁ ነገሮች እንሸፍናለን። በዛሬው ሴሽን የምንሸ
ዛሬ በFreshman Bootcamp – Day 3 “Understand Your Courses” በሚል ርዕስ ስለ ኮርሶቻችሁን በትክክል ለመረዳት ማወቅ ስላለባችሁ ነገሮች እንሸፍናለን። በዛሬው ሴሽን የምንሸፍናቸው፦ • የCredit Hours አሰራር • የLecture፣ Tutorial እና Practical ልዩነቶች • የCourse Syllabus አሰራር • የLearning Outcomes ምንነት • የAssessment ዘዴዎች • የMidterm፣ Final እና Assignments አሰራር • የAttendance ህጎች • GPA እና Grade አሰላል • ከInstructors ጋር በትክክል መግባባት • የCourse Materials ማግኘት መንገዶች ኮርሳችሁን መረዳት ትምህርታችሁን በቀላሉ ለመምራት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። Register Now: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @freshmanbootcamp

AAU እና ASTU የገባችሁ Freshman ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁን ብቻችሁን ማሳለፍ አያስፈልጋችሁም። ከእናንተ ጋር አንድ ዩኒቨርሲቲ ከገቡ Freshman ተማሪዎች ጋር ተዋወቁ፣ መረጃ ተለዋወጡ እና የሚጠቅማችሁን ነገር አብራችሁ ተካፈሉ። AAU የገባችሁ → https://t.me/+NcWjGFwhH5ZkYWU0 ASTU የገባችሁ → https://t.me/+_ZhN0ECwxVw1ZDFk አሁኑኑ ተቀላቀሉ። የFreshman ጉዟችሁን አብረን እንጀምር። @havanacademyOfficial

How does friendship affect our freshman life? Join the live and understand more. https://t.me/havanacademyofficial?livestream=82c9368288b99c5ead

Day 2 Freshman Boot camp Live session ተጀምሯል ! join , share አድርጉ https://t.me/havanacademyofficial?livestream=82c9368288b99c5e
Day 2 Freshman Boot camp Live session ተጀምሯል ! join , share አድርጉ https://t.me/havanacademyofficial?livestream=82c9368288b99c5ead

የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ማንዋል የለውም። ግን ዛሬ አንድ እንሰጣችኋለን። ዛሬ ምሽት 8:00 PM በምናደርገው Live Session ላይ Surviving Freshman Life ስለሚለው ርዕስ እንሸፍናለን።
የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ማንዋል የለውም። ግን ዛሬ አንድ እንሰጣችኋለን። ዛሬ ምሽት 8:00 PM በምናደርገው Live Session ላይ Surviving Freshman Life ስለሚለው ርዕስ እንሸፍናለን። በተለይም AAU ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች ዛሬ በLive ላይ እንመልሳለን። ስለ AAU መልስ ማግኘት የምትፈልጉትን ጥያቄ ከታች Comment አድርጉ። ዛሬ AAU በሚቀጥለው ጊዜ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችን እንቀጥላለን። 8:00 PM — በLive እንገናኝ። Join: @freshmanbootcamp

Which University in Ethiopia is your dream University to join?
Anonymous voting

How to get AAU student ID, see your AAU campus , section and dormitory And also register for freshman course on AAU portal Ve
How to get AAU student ID, see your AAU campus , section and dormitory And also register for freshman course on AAU portal Very critical information 👇 https://vt.tiktok.com/ZSqQaHtpF/