ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 309 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 309 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 309
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
Wednesday September 24, 2025 Morning Jimma University exam Schedule List JOIN @UATTutorialOfficial

Wednesday September 24, 2025 Morning ST. PAUL Millennium College Campus exam Schedule List JOIN @UATTutorialOfficial

Wednesday September 24, 2025 Morning Bahir Dar University peda Campus exam Schedule List JOIN @UATTutorialOfficial

+1
Wednesday, September 24, 2025 Morning Bishoftu Campus exam Schedule List JOIN @UATTutorialOfficial

+1
Wednesday, September 24, 2025 Morning and Afternoon AASTU exam Schedule List JOIN @UATTutorialOfficial

Dear UAT Applicants, Please find below the list of applicants who selected exam centers outside Addis Ababa University, including AAU’s Bishoftu Campus. Due to the limited number of test takers, some exam centers have been reallocated, taking into account the proximity of testing locations. We would also like to inform you that your exam date is scheduled for Wednesday, 24 September 2025. We encourage test takers to travel to their assigned test centers ahead of time. Details of the exam rooms, including specific locations, will be announced shortly. If you are not scheduled, kindly complete the form at the following link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header . Sincerely, AAU–Testing Center JOIN @UATTutorialOfficial

ዛሬ ጠዋት የተፈተናችሁ ተማሪዎች ውጤት እንዴት ነበር?
Anonymous voting

#UAT #AAU ዛሬ ጠዋት የተፈተናችሁ ተማሪዎች ውጤት እንዴት ነበር? ፈተናውስ ይከብዳል ወይስ ቀላል ነበር? @UATtutorialofficial

📌ከጠዋት ፈረቃ የሰበሰብነው መረጃ 1. Username የምትጠቀሙት UGA ብሎ የሚጀምረውን Application no ነው። 2. Password እዛው ፈታኞቹ ይሰጡዋችኋል። 3. ከገባችሁ በኋላ የተለያዩ information ትጠይቃላችሁ። 👉 የራሳችሁን ስም 👉የማትሪክ ውጤታችሁን 👉Primary እና Secondary የት እንደተማራችሁ ቦታውን (location) 👉የእናት እና አባት ስራ 👉የእናት እና አባት Educational background 👉ምን Department መማር እንደምትፈልጉ ትጠይቃላችሁ። 👉የልደት ቀናችሁን Share: @UATTutorialofficial

Test Day Guide for UAT Exam takers ❌✅ https://vm.tiktok.com/ZMAyPBfCh/

📌ማሳሰቢያ 📌በአንዳንድ መፈተኛ ጣቢያ የተፈታኞች ቁጥር ውስን በመሆኑ ቅርብ ወደ ሆነው ሌላ መፈተኛ ጣቢያ እንዲዘዋወሩ ተደርጓል። 📌ሁላችሁም ከላይ list የወጣላችሁ ተፈታኞች ፈተናችሁን ለረቡዕ September 24 2025 የምትወስዱ ይሆናል። 📌 ምዝገባ አጠናቃችሁ ስማችሁ የሌለ ከስር ያለውን form ሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header 🔴ሁለት ቀን አላችሁ በደንብ ለመዘጋጀት ተጠቀሙበት ለቲቶሪያል⤵️ @UATtutorial_Bot Use Discount Code: AAU2018 ➖➖➖➖➖➖➖➖ Share: @UATtutorialOfficial

Dear UAT Applicants, Please find below the list of applicants who selected exam centers outside Addis Ababa University, including AAU’s Bishoftu Campus. Due to the limited number of test takers, some exam centers have been reallocated, taking into account the proximity of testing locations. We would also like to inform you that your exam date is scheduled for Wednesday, 24 September 2025. We encourage test takers to travel to their assigned test centers ahead of time. Details of the exam rooms, including specific locations, will be announced shortly. If you are not scheduled, kindly complete the form at the following link:👇🏽 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header Sincerely, Testing center @UATtutorialofficial

📌ከላይ የሚታየው አይነት calculator ነው የሚቻለው!! 📌Ticket, receipt, ID, pencil or pen መያዛችሁን አትርሱ። 📌ቀደም ብላችሁ መፈተኛ ጣቢያችሁ ለመገኘት ሞክሩ። 📌ለ
📌ከላይ የሚታየው አይነት calculator ነው የሚቻለው!! 📌Ticket, receipt, ID, pencil or pen መያዛችሁን አትርሱ። 📌ቀደም ብላችሁ መፈተኛ ጣቢያችሁ ለመገኘት ሞክሩ። 📌ለሁላችሁም መልካም ዕድል ፈጣሪ ይርዳችሁ 🤲🤲 Share: @UATTutorialofficial

UAT ከ80 በላይ ለሚያመጡ ተማሪዎች ነጻ የ ፍሬሽማን፣ የCOC እና የግላቸው Mentor የሚንሰጥ ይሆናል። ከ80 በላይ የምታመጡ ተማሪዎች የሚጠበቅባችሁን Criteria ምታሟሉ ከሆነ ይህን ዕድል የምታገኙ ይሆናል። ልክ ከፈተና እንደወጣችሁ⤵️ @UATsupport አሳውቁን መልካም ዕድል ለሁላችሁም🙏 @UATtutorialOfficial

⚠️⚠️⚠️📡 ♾በጣም አስደንጋጭ እውነታ!! ✅በዚህ ዓመት የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ መሆን ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደማለፍ ያህል ይቆጠራል። ✔️Fact 1: ወደ 11ሺ የሚጠጉ ተማሪዎች በ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የተለያዩ Testing center ለመፈተን ተመዝግባው እየተዘጋጁ ነው። ✔️Fact 2: ከ 8 ሺ - 10ሺ የሚደረሱ ተማሪዎች ደግሞ በተቀሩት Test centers የሚፈተኑ ይሆናል:: ✔️ዋናው ጉዳይ ይሄ አይደለም!! ✅አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በአጠቃላይ 5ሺ የሚያክሉ ተማሪዎችን ብቻ በ Self እና Government ስፖንሰርሺፕ ተቀብሎ ያስተምራል። 🔸ይሄን competition ለማሸነፍ ያለው አማራጭ ምንድነው? ✅ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን በደንብ መለማማድ በጣም ወሳኝ ነው። ምክንያቱ ደግሞ በዚህ ዓመትም በተመሳሳይ ስታደረድ ያላቸው ጥያቄዎችን ትፈተናላችሁ። ✅ይሄን በማሰብ እኛም የሁለት ተከታታይ ዓመታት ጥያቄዎችን የሚናሰራ ይሆናል። ✅ይህን ከፍተኛ የሆነ ውድድር አሸንፋችሁ ወደ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ገብታችሁ እንድትማሩ እናደርጋለን። 💻ስትመዝገቡ ቅናሽ ለማግኘት 💻Use promocode :AAU2018 🔸ለመመዝገብ: @uattutorial_bot✅ 🔸Pay using telebirr: 0907667755 🔸@UATtutorialofficial