ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 293 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 293 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 293
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
💢ዛሬ ምሽት Live session ይኖረናል -እኛ ጋር ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ❕❕ ✅በጣም ወሳኝ ጊዜ ስለሚኖረን እንዳያመልጣችሁ!! ✅ዛሬ የተመዘገባችሁ ሁሉ እደለኞች ናችሁ:: ❕ምን ይወራበታል? 📌 UAT study calendar: -Orientation on high yield topics of UAT - UAT questions focus area - What steps - How should you spend your time after the release of entrance exam. - Your chance to Join AAU 📌 Tips to ace the UAT - Time management - Confidence boosting - Study schedule 📌 How our Tutorial will help you to score best in UAT? ❓Question and Answer time 📍Live Session will be held via Telegram ⏰ Time: TONIGHT 2:30 LT Be part of it, start the bot👇🏽 Register: @uattutorial_bot Join: @UATtutorialofficial

የአብዛኛው ተማሪ ጥያቄ ከዚህ በኋላ በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ እንዴት ተዘጛጅቼ ለፈተናው እቀመጣለሁ? ለሎች እኔን ጥለው ብዙ አጥንተዋሉ ፥ ከለሎች ጋር ከዚህ በኋላ መወዳደር አልችልም 😢 የቀረው ጊዜ በጣም ትንሽ ነው 😭 ብቻ በእንደዚህ አይነት ጥያቄዎች እንደተጨናነቃችሁ ይገባናል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ወደ ጥሪ ማዕከላችን ከሚደወሉ ስልኮች አብዘኞች ይሄን ሃሳብ ነበር ሲያነሱ የነበሩ። 🔴 ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከ48 ሺ በላይ ተማሪ ከትናንት ጀምሮ ነው ስለ UAT በትትክል ማሰብ የጀመረው ፣ tbh ማንም ማንንም ቀድሞ አለደም ፣ የተወሰኑ ተማሪዎች በግላቸው እየተዘጋጁ ቆይተው ሊሆን ይችላል ይሁን እንጅ ውጤት ከማዬቱ በፊት ይሄን ግባ የሚባል ዝግጅት አልተደረገም። አምና AAU ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ ሆኖ ሁሉን ተማሪ በUAT እቀበላለሁ በማለት UATን ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ሲያስተዋውቅ አብዝኛው ተማሪ ስለ UAT ምንነት ለማወቅ ብቻ ቀናቶችን ነበር የፈጀበት። በብቸኝነት መረጃ ስናጋራ የነበርነው እኛ ነበርን። አሁን ላይ ከአምናው አንጻር የተሻለ ግንዝቤ እና መረጃ አላችሁ፣ plus የተሻለ ጊዜም አላችሁ ። ከሁሉም በላይ እኛ የሶስት ዓመት የ UAT ልምድ ስላለን የ ቲቶሪያል ካርኩለማችን ሲንቀርጽ ተማሪዎች በቀናት ብቻ አጥንተው በበቂ ሁኔታ እንድዘጋጁበት በሚያስችላቸው መንገድ ነው ያዘጋጀነው። UAT Tutorial official በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የUAT ቲቶሪያል መስጠት የጀመረ ቀዳሚ ተቋም ነው። ሼር : @UATtutorialOfficial ለመረጃ : @UATsupport ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

የአብዣኛው ተማሪ ጥያቄ ከዚህ በሁኋላ በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ እንዴት ተዘጛጅቸ ለፈተና እቀመጥእለሁ? ለሎአች እኔን ጥለው ብዙ አጥንተዋሉ፣ ከለሎአች ጋር ከዚህ በኋላ መወዳደር አልችልም የቀረው ግዜ በጣም ትንሽ ነው ብቻ በእንደዚህ አይነት ጥያቄዎች እንደተጨናነቃችሁ ይገባናል ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከ48 ሺ በላይ ተማሪ ከትናንት ጅምሮ ነው ስለ UAT ማስብ የጀምረው፣ ማንም ማንንም ቀድሞ አለደም፣ የተውወሰኑ ተማሪዎች በግላቸው እየተዘጋጁ ቆየተው ሊሆን ይችላል ግን ውጤት ከማዬቱ በፊት ይሄን ግባ የሚባል ዝግጅት አልተደረገም አምና UAT ለመጀምሪያ ጊዜ ሲተዋወቅ አብዝኛው ተማሪ ስለ UAT ምንነት ለማወቅ ወናቶችን ነው የፈጀበት። በብቸኝነት መረጃ ስናጋራ የነበርነው እኛ ነበርን ከአማናው አንጽር የተሻለ ግንዝቤ እና መረጃ አላቹ፣ plus የተሻለ ጊዜም አላችሁ ። ከሁሉም በላይ እኛ የሶስት ዓመት የ UAT ልምድ ስላለን የ ቲቶሪያል ካርኩለም ሲንቀርጽ ተማሪዎች በቀናት ብቻ አጥንተው መግባት በሚያስላቸው መንገድ ነው ያዘጋጀነው። UAT Tutorial official በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የUAT ቲቶሪያል መስጠት የጀመረ ቀዳሚ ተቋም ነው። ለመመዝገብ : @UAT tutorial

语音消息00:31

语音消息01:03

5️⃣7️⃣4️⃣❗️ 574 ያስመዘገበችው ተማሪያችን Afomia ውጤት ሲወጣ የነበራትን ሁኔታ እንዲህ ትገልፀዋለች፣ We are proud of You Afomia🏆🏆 join: @uattutorialoffi
5️⃣7️⃣4️⃣❗️ 574 ያስመዘገበችው ተማሪያችን Afomia  ውጤት ሲወጣ የነበራትን ሁኔታ እንዲህ ትገልፀዋለች፣ We are proud of You Afomia🏆🏆 join: @uattutorialofficial register: @UATtutorial_Bot

💥ታላቅ የምስራች በዚህ አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ማሪዎች 💥 🏫 በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀምር አ
💥ታላቅ የምስራች በዚህ አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ማሪዎች 💥 🏫 በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች በአኝጝእፍእው አዲሽ አበብእ ዩኚቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። 🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። 📌 የፈተና ይዘት፣ 📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ 📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም 📌 በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዘ ያበለጽግነው የUAT Simulation 📌በ2016ዓ.ም እና በ2017 ዓም ላይ የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል። 🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ ⚡️በአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣ ⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣ ⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣ ⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣ ⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን ‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️ The first and Leading Platform ©️UAT TUTORIAL OFFICIAL Ask:⤵️ @UATsupport 0907667755 / 0908661122 ለመመዝገብ: @UATtutorial_Bot

🔥ከላይ የሚጠየቁትን ጥያቄዎች ከስሩ ባለው link ሙሉ ምላሽ ታገኛላችሁ!! 🙋: UAT ምንድነው?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530170979964816696?_r=1&_t=ZM-8zkBvXZGzNm 🙋: UAT ፈተና ምን ምን ይይዛል፤ በአጠቃላይ የሚመደበው ሰዓትስ ምን ያህል ነው?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7539434023366462725?_t=ZM-8zkDM3t9IrW&_r=1 🙋: UAT ለመፈተን ማትሪክ ስንት ማምጣት አለብን?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7539235321246960901?_t=ZM-8zkDn6HqZvy&_r=1 🙋:በ Government sponsorship መማር የሚችሉት እነማን ናቸው?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530258164999097656?_t=ZM-8zkCFJQ05Wn&_r=1 🙋:Government sponsorship ለመሆን ማሟላት ያለባችሁ ነገሮች ምን ምንድን ናቸው?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7534243297527663880?_r=1&_t=ZM-8zkCME21JOI 🙋:Self sponsorship መግባት የሚፈልጉ ተማሪዎች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530899640498064646?_r=1&_t=ZM-8zkCkTWfrz6 🙋: የድጋፍ ደብዳቤ እንዴት ማፃፍ ይቻላል? ይዘቱስ ምን መምሰል አለበት?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7533867873844907271?_r=1&_t=ZM-8zkCtb3big2 🙋:UAT የወደቀ ተማሪ ዕጣ ፋንታው ምን ይሆናል?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7532096228079701254?_t=ZM-8zkD3T35Gfm&_r=1 🙋:Presidential scholarship ምንድነው? መሞከር የሚችለውስ ማን ነው?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7541818410762620165?_t=ZM-8zkDVXqx0Zs&_r=1 🙋:ለUAT ፈተና ምዝገባ ወቅት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጋል?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7543197930740665606?_r=1&_t=ZM-8zkE0vAJeJM 🙋:ለUAT ፈተና ምዝገባ ወቅት የሚፈጠሩ ስህተቶችን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7545801719041576248?_r=1&_t=ZM-8zkE97dIC6Y 🙋:የUAT ፈተና መውሰጃ ቀን መቼ ነው?👇 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7549546989696847109?_r=1&_t=ZM-8zkEGtTKXMG Share: @UATTutorialofficial Register for tutorial: @UATTutorial_bot Ask: @UATsupport TRUSTED AND TOP RANKED

🔥አንዱ ምን አለኝ ፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት የኔም የቤተሰቦቼም ህልም ነው ግን ውጤት እስኪወጣ ስጠብቅ ለUAT ፈተና አልተዘጋጀውም😭😭 ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ወንድም ማትሪክ ማለፍህን ካወክ @UATtutorial_bot ላይ በመመዝገብ በሙሉ ቀን ክፍለጊዜ እስከ መጨረሻዋ የምትፈተንበት ደቂቃ ድረስ ተዘጋጅ። 📌አጫጭር ቪዲዮ ሌክቸር 📌አጫጭር ኖቶች 📌በሺ የሚቆጠሩ ጥያቄዎች 📌ትክክለኛ UATን የሚመስል simulation (በነገራችን ላይ 10 simulation ተዘጋጅቶላችኋል) 📌Word bank 📌የአምና እና የ2016 የUAT ፈተና ኧረ ስንቱ አለ። ይህንን ሁሉ በታላቅ ቅናሽ በ300ብር እንካ አሉህ። እዚህም እኮ እንደዚህ የሚል ይኖራል😭ፉክክሩ በጣም ከባድ ነው። ነገ ዛሬ ሳይል በትጋት የተዘጋጀ እና እልፍ ጥያቄዎችን የሰራ ያልፋል። የ 2 ወር ቆይታችንን @Inside_UAT_Classes ጎራ ብላችሁ ምን ያህል ተማሪዎቻችን እንደተጠቀሙ እዩ🥹! ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot 💬ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport (24hour ከጎናችሁ ናቸው👏) Share: @UATTutorialOfficial

ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች አሁን ለUAT ማሰብ ያለባችሁ ሰዓት ላይ ደርሳችኋል። - እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ ቪድዮች - UAT exam Oriented ኖቶች - በሺዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው - በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያበለጽግነው የUAT Simulation program - Previous years UAT Solution በአንድ ሳምንት ብቻ ጨርሳችሁ እንድትገቡ የሚናደርግ ይሆናል። ➖97% pass rate! ➖25% Discount ለቲቶሪያል👇 @UATtutorial_bot ✔️www.havanacademy.com ✔️https://simulation.havanacademy.com share: @UATtutorialofficial

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ መመዘ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ መመዘኛና መስፈርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከመስከረም 05-09/2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ፖርታል (https://portal.aau.edu.et) አማካኝነት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ በቀጣይ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፣ ሰዓት እና የፈተና ማዕከላት በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ መገናኛ ገፆች እና በተቋሙ ይፋዊ ድረገፅ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ @UATtutorialofficial

#Attention 📣በ2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ግልጽ እና አጠቃላይ መረጃ! ከሐምሌ ወር ጀምረን ስለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቴሌግራም፣ ቲክቶክ እና ዩቲዩብ መረጃ ስናደርስ ቆይተናል። በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ ልጆች እንደዚህ ቻናል ዝርዝር መረጃ የሚያቀርብ ቻናል የትም አታገኙም። ዛሬ መስከረም 5 ቀን ነው። ቀናቶቹ በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ናቸው። በግሪጎሪያን ያለዉን ለማወቅ ከቀናቶቹ 10 መደመር ትችላላችሁ። 📍መስከረም 9( ከ4 ቀን በኋላ) - Apply የማድረጊያ የመጨረሻ ቀን (በSholarship ሚመዘገቡትን ጨምሮ) Apply ለማድረግ ምን ምን ያስፈልጋል፡ https://t.me/UATtutorialofficial/12172 እንዴት Apply እናድርግ (ሙሉ process)፡ https://t.me/UATtutorialofficial/12186 📍 መስከረም 10 - የመፈተኛ ቦታ ምደባ 📍ከመስከረም 12- 14 - ( ማለትም ከ7 ቀናት በኋላ)- UAT ፈተና ይሰጣል ጊዜው በጣም አጭር ነው። አሁን ብጀምር እደርሳለው? አዎን በጣም አጭር ነው። ነገር ግን በመጀምሪያ ማስታወስ ያለባችሁ በጣም ብዙ ተማሪዎች እንደናንተ ውጤት እየተጠባበቁ እስካሁን ዝግጅት አልጀመሩም። ስለዚህ አሁኑኑ ከጀመራችሁ እና ግልጽ የሆነ የዝግጅት እቅድ ካላችሁ UATን ሰቅላችሁ ማለፍ ትችላላችሁ።
በ1 ሳምንት እንዴት ለUAT እዘጋጃለው፡ https://t.me/UATtutorialofficial/12360
📍መስከረም 16 - የUAT ፈተና ውጤት ይለቀቃል 📍 መስከረም 19 - የተማሪዎች campus ምደባ ይለቀቃል 📍 መስከረም 22 - ለሁሉም Freshman ኦረንቴሽን ይሰጣል 📍መስከረም 22-23 - የአዲስ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ይካሔዳል 📍 መስከረም 24 - የርቀት ተማሪዎች ምዝገባ 📍 መስከረም 26 - የሁሉም አዲስ የመጀሪያ አመት Class ይጀመራል። በዚህ መሰረት ራሳቹህን አዘጋጅታችሁ የናንተንና የቤተሰባችሁን ህልም እዉን እንድታደርጉ እናሳስባለን። 🔥ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል በ25% ቅናሽ ተጀምሯል። በአንደኛ ዙር ቆይታችን በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በ3 ክላሶች አስተምረን ብቁ አድርገናል። UAT በ2016 በself-sponsored ተማሪዎች ሲጀመር ጀምሮ ባለፉት ሁለት አመታት ለብዙ ሺ ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ምኞታቸዉን እዉን አድርገናል። ➡️ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes 📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share እያደረጋችሁ: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED

🏆 We are proud of ABEL DAWIT ALEMU He is one of our TOP STUDENTS, achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian
🏆 We are proud of ABEL DAWIT ALEMU He is one of our TOP STUDENTS, achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian University Entrance Exam. Congratulation Abel 🎉 @UATtutorialofficial

🏆 We are proud of AFOMIYA GASHU MULU Achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian University Entrance Exam. Co
🏆 We are proud of AFOMIYA GASHU MULU Achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian University Entrance Exam. Congratulation Afomiya🎉🎊 She is one of our students✅ @UATtutorialofficial

ውጤት ተለቋል። ውጤታችሁን ለማየት 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3. SMS 6284 ተጠቀሙ share:@UATTutorialofficial
ውጤት ተለቋል። ውጤታችሁን ለማየት 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3. SMS 6284 ተጠቀሙ share:@UATTutorialofficial

ቦቶች busy ሆነዋሉ ፣ even /start አድርጋችሁ ለመመለስ ከደቂቃዎች በላይ ይቆያል። ይሄ ሁለም ውጤት በሚወጣበት ቀን expect ይደረጋል። በጣም ከባድ ሰዓት ነው ጠንከር ለማለት ሞክሩ ! መልካም ዕድል🙏 @UATtutorialofficial

6:00 loading.....⏱ Still not released🤷‍♂️ @UATtutorialofficial✅
6:00 loading.....⏱ Still not released🤷‍♂️ @UATtutorialofficial✅

👀ዘንድሮ AAU መግባት በጣም ከባድ ይመስላል:: ✅ምክንያቱም 2,384 የሚያክሉ ተማሪዎች ከ 500 በላይ ያምጡ ተማሪዎች ናቸው:: 💎የ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመቀበል አቅም (Inake capacity) ደግሞ በጣም ውስን ነው: 💻ወደ 5ሺ የምደርስ ተማሪዎችን ብቻ ተቀብሎ ያስተምራል:: ✔️Entrance ውጤት ለብቻው ደግሞ በቂ አይደለም:: ለምን? ⭐️UAT በአኩል ደረጃ ወሳኝ ነው :: ✔️አሁን ላይ ልዩነት ፈጣሪው UAT ነው ::ስለዚህ AAU ገብታችሁ መማር ያሰባችሁ ሁሉ ከ ውጤት በኃላ ሙሉ ትኩረታችሁ UAT መሆን አለበት:: 🔝UAT ቆንጆ ውጤት ሰርታችሁ ህልማቹን እውን እንድታደርጉ ደግሞ @UATtutorialofficial በጣም አሪፍ ቱቶርአል እየሰጠ ይገኛል:: 💻ለመመዝገብ: @Uattutorial_bot @UATtutorialofficial💠

ኢንትራንስ ካለፉ ከ48,929 ተማሪዎች ምን ያክል የምሆነው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚወዳደር ይመሳላችኋል? ❤️ ከ 20 ሺ በላይ 👍 ከ15 ሺ በላይ 🔥 ከ10 ሺ በላይ 🙏 ከ8ሺ በላይ እስኪ ግለጹ based on this Competition ምን ያክል እንደሆነ በተወሰነ መልኩ መገመት ትችላላችሁ መልካም ዕድል on Your Entrance Result🙏 @UATtutorialOfficial