ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 293 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 293 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 293
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
ውጤት ማሳያ ዌብሳይቱም ሆነ የቴሌግራም ቦቱ active ሆነዋል ። ከ ቀን 06:00 ጀምሮ አብረን የምናይ ይሆናል ። smart phone የሌላችሁ ልጆች SMS ለመጠቀም ሞክሩ ። ሞክራችሁ ካልሰራ የኛ
+1
ውጤት ማሳያ ዌብሳይቱም ሆነ የቴሌግራም ቦቱ active ሆነዋል ። ከ ቀን 06:00 ጀምሮ አብረን የምናይ ይሆናል ። smart phone የሌላችሁ ልጆች SMS ለመጠቀም ሞክሩ ። ሞክራችሁ ካልሰራ የኛ ልጆች ያግዟችኋል ። 🎯ማስታወሻ -የቴሌግራም ቦቱ እና SMS በ 24 ሰአት ውስጥ የ10 ሰው ብቻ ማየት እንድትችሉ ሊገድቧችሁ ይችላሉ ። -በ ቦቱ እና በፖርታሉ ስታዩ ኢንተርኔታችሁ ካልሰራ VPN ተጠቀሙ ። ለሁላችሁም መልካም ዕድል !!! @HavanAcademyOfficial

በ 10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተመዝግበው እየተጠባበቁ ነው። free, Fast and reliable Start Now👇 @ESSLCEResult✔️
በ 10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተመዝግበው እየተጠባበቁ ነው። free, Fast and reliable Start Now👇 @ESSLCEResult✔️

አሁን online ያላችሁ ብቻ እስቲ አለሁ በሉን በ like.... ይሄ እንቅልፍ ከየት ይምጣ?😌

ቤተሰብ ይሄ ምሽት እስክነጋ በጣም ረጅም ነው የሚሆነው....ይጨንቃል አይደል?🫣 ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ብዙ አትጨነቁ እናም በጊዜ ተኙ::

ውጤት ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋሉ። በኔትወርክ መጨናነቅ ለቀናት ውጤት ሳያዩ እንደመቆዬት የሚያስጨንቅ ነገር የለም። ታዲያ እጅግ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የኢንትራንስ ውጤት ቦ
ውጤት ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋሉ። በኔትወርክ መጨናነቅ ለቀናት ውጤት ሳያዩ እንደመቆዬት የሚያስጨንቅ ነገር የለም። ታዲያ እጅግ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የኢንትራንስ ውጤት ቦት መጠቀማችሁን እንዳትረሱ Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination Result Bot👇 ✔️@ESSLCEResultBot

Due to the result release The live session is postponed . It will be happening in the upcoming days. Good Luck !

📣ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ በይፋ ተጀምሯል! 🔥 ለUAT ፈተና በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደ
📣ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ በይፋ ተጀምሯል! 🔥 ለUAT ፈተና በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ UATን አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ ነው። ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱 📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች 📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች 📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር 📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር 📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት 📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች 📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል። 🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ አካተዋል። 🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ። Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes 📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport ➡️ Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED🥇

Repost from Havan Academy
🗞️ስለ2017 ኢንትራንስ ዉጤት አጠቃላይ መረጃ! 📌 ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ያለፉት ተማሪዎች (ከ50% በላይ ያገኙ ተማሪዎች) - በአጠቃላይ: 8.4 % - ከናቹራል : 11.4 % - ከሶሻል : 5.2 % ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦ - አዲስ አበባ፣ - ሐረሪ - አማራ ክልል ናቸው። ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል። ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር። በጾታ ስብጥር ፦ 30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል። 18,478 ሴት ተማሪ አልፏል። 📌በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል። 548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት። ✔️ የዚህ ዓመት አማካይ ውጤት 31.62 ነው። 32.73 የወንዶች 30.5 የሴቶች 📌2384 ተማሪዎች ከ500 በላይ አምጥተዋል። Natural Science: 2215 Social Scince: 169 ከፍተኛ 500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች ቁጥር ያላቸው ክልሎች - ከአዲስ አበባ 888 - ከኦሮሚያ 794 - ከአማራ 385 ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ? በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦ ➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ ፦ ➡️ 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ➡️ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት 🥇በዚህ አመት የከፍተኛ ዉጤት ሪከርድ ተሰብሯል። አዲሱ ሪኮርድ በካሊድ ባሺር የተያዘው 591/600 ነው። 🙌ባጠቃላይ ፕሮፌሰር በዉጤቱ ደስ ተሰኝተዋል። እናንተም ተስፈኞች ሁኑ። ከባለፉት አመታት ትልቅ መሻሻል አለ። ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። ለሁላችሁም መልካም እድል ተመኘን!🤞 Join @HavanAcademyOfficial

#MoE #መሉመግለጫው የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል። #TikvahEthiopia JOI
+2
#MoE #መሉመግለጫው የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል። #TikvahEthiopia JOIN @HavanAcademyOfficial

ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ Via tikvah @UATTutorialofficial

ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ? በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል። " ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት። ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል። " ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል። ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል። Via tikvah @UATTutorialofficial

ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ? " ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል። ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦ - አዲስ አበባ፣ - ሐረሪ - አማራ ክልል ናቸው። ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል። ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር። በጾታ ስብጥር ፦ 30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል። 18,478 ሴት ተማሪ አልፏል። በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል። 548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት። አማካይ ውጤት 71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች 25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች 30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች 51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamliyAA @UATTutorialofficial

ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ? በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦ ➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ ፦ ➡️
+1
ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ? በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦ ➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት ➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ ፦ ➡️ 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ➡️ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት #TikvahEthiopia @tikvahethiopia

@havanacademyofficial check the live stream details

ሰላም ዉዶቼ 🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ። የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ። እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል። ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ የመስሪያ ወረቀቱ ላይ ማጥቆር ጀመርኩ። በእድል ባገኝ ብየ ነው።😁 ሁሉንም ትምህርት ተፈትነን እንደጨረስን እንደኔ የተናደደ ሰው ያለ አይመስለኝም። ከጓደኞቸ ጋር መግባባት አቅጦኝ ሌላ ሰው ሁኘ ነበር። ራሴን እንደምንም አረጋጋሁትና ከጓደኞቸ ጋር የወደቅነዉን ለማየት ሞከርን። ክረምቱን ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ። ታዲያ ካሰላሁት ዉጤቴ ላይ አንዴ ስጨምርበት፣ አንዴ ደግሞ ስቀንስበት በመጨረሻም የዉጤት መዉጫ ቀን ደረሰ። እንደምንም 600 ቤት ብገባ ብየ ጠንክሬ እየጸለይኩ ነው። ስለቱንም በላይ በላይ እሳለዋለው። 🙏 ከኛ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የገንዘብ፣ የቁሳቁስ እና የዉጭ የትምህርት እድል ተበርክቶላቸው ነበር። እኔም አመቱን ሙሉ ያጠናሁት ለዚህ ነበር። የመግለጫው ቀን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሴቶች፣ በወንዶች፣ በ አዲስ አበባ፣ በ ሃረሪ...፣ሙሉ ያሳለፉ፣ ምንም ያላሳለፉ እያለ ይተነትነው ገባ። ለኔ መርዶ የሆነብኝ ግን ከፍተኛ ዉጤት 649 ነው የሚለው ነበር። "ይሄ ማለት ዉጤት ከጠበቅነው በታች ነው ሚመጣው" አልኩ። ከኛ በፊት ከፍተኛ ዉጤት 666 ስለነበር 640 ቤት ብዙ ሰው አምጥቶ ነበር። ፍርሃቴ ይባስዉኑ ጨመረ። 600 ሳልገባ እየቀረው ነው። "ይህ ዉጤት የዓለም መጨረሻ አይደል፤ ህይዎት እንደው ይቀጥላል" እያልኩ ራሴን ለማረጋገት ብሞክርም እጢዎቼን ላብ ከማመንጨት፣ ልቤን እና ሳንባየን በፍጥነት ከመምታት ልታደጋቸው አልቻልኩም። አንዳንዴማ ብርድ ብርድም ይቃጣኛል። ልቀጥለው እንዴ...? Join: @UATtutorialofficial

📣የ12ተኛ ክፍል ማትሪክ ውጤት ዛሬ ምሽት ይፋ ይደርጋል :: 📉ዘንድሮስ ምን እንጠብቅ? ምን ያህል ፐርሰንት🛍 ተማሪ ያልፋል? ዛሬ አስር ሰዓት ሁሉንም ያሳውቀናል :: 🥇በ2018 ዓ.ም በአዲስ
📣የ12ተኛ ክፍል ማትሪክ ውጤት ዛሬ ምሽት ይፋ ይደርጋል :: 📉ዘንድሮስ ምን እንጠብቅ? ምን ያህል ፐርሰንት🛍 ተማሪ ያልፋል? ዛሬ አስር ሰዓት ሁሉንም ያሳውቀናል :: 🥇በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ እና በተለያዩ የሀገራችን ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ገብታችሁ ለምትማሩ ተማሪዎች Havan Acadamy እንደወትሮው ዘንድሮም ትልቅ ነገር ይዞ መጥቷል:: ⭐️አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ሁሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና( UAT) ሰቅላችሁ እንድታልፉ UAT ቱቶርአልን በሚያስደንቅ ጥራት እና ብቃት እየሰጠን እንገናኛለን:: @UATtutorialOfficial✅ ✔️ UAT ከተጀመረበት አንስቶ በለፉት ዓመታት ለተማሪዎች ትክክለኛ መረጃ ከመስጠት አልፎ የራሱን ካርኩለም በመቅረፅ የብዙዎቹን AAU ገብቶ የማማር ህልማቸውን እውን አድርጓል። 🔻በዚህ ዓመት ደግሞ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ:- 🔺ሌክቸር ቪድዮች 🔸ኖቶች 🔹ሲሙዪሌሽን እና 🔺የአምና UAT ፈተና ጥያቄዎችን በማካተት እናንተን በመጠበቅ ላይ እንገናኛለን:: ✅ምን ይሄ ብቻ ለዓመታት በ10ሺ የምቆጠሩ የዩንቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን በማስተማር ልምድ ባካበተበት ፍሬሽማን ቱቶርያል ዘንድሮም :- ✔️አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ ቪድዮች ✔️ ኖቶች ✔️በሺዎች የሚቆጠሩ የግቢ ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው እናም ✔️ሲሙዩሌሽን አዘጋጅተን እየተጠበቅናችሁ ነው:: 💬ለበለጠ መረጃ Telegram: @Havanacademyofficia✅ Website : www.havanacademy.com🖥 UAT : @UATtutorialOfficial✅ Support: @ContactHavanbot / 0907667755/0908661122 Register⤵️ 🔸UAT: @UATtutorial_bot 🔸Freshman: @Havanacademybot

Live stream መግለጫውን ቀጥታ ከትምህርት ሚንስቴር የሚትሰሙባቸው አማራጮች https://vm.tiktok.com/ZMASQtANX/

ውጤት ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋሉ። በኔትወርክ መጨናነቅ ለቀናት ውጤት ሳያዩ እንደመቆዬት የሚያስጨንቅ ነገር የለም። ታዲያ እጅግ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የኢንትራንስ ውጤት ቦ
ውጤት ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋሉ። በኔትወርክ መጨናነቅ ለቀናት ውጤት ሳያዩ እንደመቆዬት የሚያስጨንቅ ነገር የለም። ታዲያ እጅግ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የኢንትራንስ ውጤት ቦት መጠቀማችሁን እንዳትረሱ Ethiopian School Leaving Certificate Examination Result Bot👇 ✔️@ESSLCEResultBot

📣ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ በይፋ ተጀምሯል! 🔥 ለUAT ፈተና በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደ
📣ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ በይፋ ተጀምሯል! 🔥 ለUAT ፈተና በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ UATን አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ ነው። ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱 📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች 📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች 📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር 📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር 📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት 📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች 📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል። 🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ አካተዋል። 🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ። Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes 📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport ➡️ Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED🥇