ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 353 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 353 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 202,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 012 次浏览,首日通常累积 488 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 353
订阅者
-2824 小时
-2307 天
-1 20230 天
帖子存档
🔥 አሁንም አልተመዘገባችሁም? የሕይወታችሁን ትልቁን እድል በገዛ እጃችሁ ልታጡ ነው? አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መግባት የሺዎች ምኞት ነው ነገር ግን እድሉን የሚያገኙት ዛሬ ትክክለኛውን ውሳ
🔥 አሁንም አልተመዘገባችሁም? የሕይወታችሁን ትልቁን እድል በገዛ እጃችሁ ልታጡ ነው? አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መግባት የሺዎች ምኞት ነው ነገር ግን እድሉን የሚያገኙት ዛሬ ትክክለኛውን ውሳኔ የወሰኑት ብቻ ናቸው። የ UAT ፈተናን ሳትዘጋጁበት አልፋችሁ AAU የመግባት እድላችሁን ማጣት ማለት ምን እንደሆነ እናሳያችሁ? ያለ ተገቢ ዝግጅት ፈተናውን አጥታችሁ AAU ሳትገቡ ብትቀሩ የሚከተሉትን ነገሮች ለዘላለም ታጣዋላችሁ፦ "እኛ ኢትዮጵያው ኦክስፎርድ እና የአፍሪካው ሃርቫርድ AAU ተማሪዎች/ተመረቂዎች ነን" ብሎ በኩራት የመናገር ትልቅ ስምና ሞገስ ያመልጣችኋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የስኮላርሺፕ እና የሥራ እድሎችን ለዘላለም ታጣላችሁ። ከተለያዩ ክልሎች የመጡ ብሩህ እና ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎች የሚሰበሰቡበትን ምርጥ የAAU የካምፓስ ሕይወትና የጓደኝነት መረብ (Network) ሳታገኙ ቀርታችሁ በቁጭት ትኖራላችሁ። 🔥 ስለዚህ “ነገ እጀምራለሁ” አትበሉ። የቀሩትን ጊዜ ተጠቀሙበት! ለፈተናው የቀረውን ጊዜ መሠረት በማድረግ፣ የተለያዩ የዝግጅት ፓኬጆችን አዘጋጅተናል፦ 📚 8 ቀን Package 📚 5 ቀን Package 📚 3 ቀን Package 📚 1 ቀን Package ምንም ያህል ጊዜ ቢቀር፣ ዛሬ መጀመር ከነገ መጠበቅ ይሻላል። ለህልማችሁ ኢንቨስት አድርጉ። ነገ በቁጭት የምትከፍሉት ዋጋ እጅግ ይበልጣል ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot Ask : @UATsupport

ከ UAT ዝግጅት ጀምሮ እስከ ፍሬሽማን ህይወታችሁ ድረስ አብሮአችሁ የሚቆይ እጅግ አስፈላጊ አፕሊኬሽን! 🔥 ይህ App ለ UAT ዝግጅታችሁ ብቻ ሳይሆን፣ ግቢ ከገባችሁ በኋላም በፍሬሽማን ህይወታችሁ የሚጠቅማችሁ አስፈላጊ መሳሪያ ነው። አሁኑኑ Download አድርጉት! በሚቀጥሉት ቀናት ለ UAT ዝግጅታችሁ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ምክሮችን እና አስፈላጊ ይዘቶችን በዚህ App በኩል የምናጋራ ይሆናል። አንድም ጠቃሚ መረጃ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ Download አድርጉ! 🔥👇 App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

እስካሁን ዝግጅት አልጀመራችሁም? አትጨነቁ! እኛ ለቀራችሁት ጊዜ የተዘጋጀ 8 ቀን፣ 5 ቀን፣ 3 ቀን እና 1 ቀን የ UAT ዝግጅት ፕላን አለን። የቀራችሁት ጊዜ ምንም ያህል ቢሆን፣ በትክክለኛው እቅ
እስካሁን ዝግጅት አልጀመራችሁም? አትጨነቁ! እኛ ለቀራችሁት ጊዜ የተዘጋጀ 8 ቀን፣ 5 ቀን፣ 3 ቀን እና 1 ቀን የ UAT ዝግጅት ፕላን አለን። የቀራችሁት ጊዜ ምንም ያህል ቢሆን፣ በትክክለኛው እቅድ በቀራችሁት ጊዜ እንድትዘጋጁ እንረዳችኋለን። 💪🔥 አጫጭር ቪድዮች Past UAT Questions Topic Based Practice Simulation & Exam Strategy ጊዜ እስኪያልቅ አትጠብቁ ዛሬውኑ ጀምሩ! 👉 Register Now @UATtutorial_bot

ተማሪዎች ሆይ፣ የ UAT ዝግጅታችሁን ወደ ሚቀጥለው ደረጃ አሳድጉ! 🔥 የ2018 ዓ.ም ማክሰኞ ዕለት የተፈተኑት የ UAT ጥያቄዎች በትክክል Topic Based Analysis ተደርገው www.uatmodel.com ላይ በUAT Simulation 11 ላይ ተዘጋጅተውላችኋል። በተጨማሪም፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የተፈተኑትን የሶስቱንም ቀናት ሙሉ ጥያቄዎች በአንድ ቦታ ማግኘት ትችላላችሁ። 📚 Past Questions → Topic Analysis → Simulation → Practice የሚመጣውን ለመገመት የተፈተኑትን በጥልቀት መለማመድ ያስፈልጋል። 🔥 ሙሉ ጥያቄዎቹን ዛሬውኑ ይለማመዱ! 👉 www.uatmodel.com

ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ምዝገባ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ አሁን እየተካሄደ ባለው live session መጠዬቅ ትችላልላችሁ👇 https://t.me/UATBootCamp?livestream=562504fbbf40308a57

This is the actual UAT exam from last year , Tuesday session. Simulation 11 unlocked ✔️ Access unlimited UAT modes www.uatmod
+3
This is the actual UAT exam from last year , Tuesday session. Simulation 11 unlocked ✔️ Access unlimited UAT modes www.uatmodel.com

Download this app from Play store: 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app How to Register on app : https://t.me/UATtutorialofficial/12951 UAT Simulation : www.uatmodel.com Website : www.havanacademy.com for iPhone users በተሌግራም ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot ውድ ተማሪዎቻችን በእንዚህ ድረገጾች ላይ ለመመዝገብ ስታስቡ እንደገና መክፈል አይጠበቅባችሁም፣ በBot የከፈላችሁትን ስክርን ሾት upload አድርጉ ። ለጥያቄ: @UATsupport / 0907667755 እናመሰግናለን ! @UATtutorialOfficial

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተና የቀረው 11 ቀን ብቻ ነው!🔥 ጊዜው ባያጥርም በቂ ዝግጅት ለማድረግ ግን የተቀናጀ ፕሮግራም ያስፈልግሃል። UAT Tutorial Official ለእናንተ የተዘጋጀ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተና የቀረው 11 ቀን ብቻ ነው!🔥 ጊዜው ባያጥርም በቂ ዝግጅት ለማድረግ ግን የተቀናጀ ፕሮግራም ያስፈልግሃል። UAT Tutorial Official ለእናንተ የተዘጋጀ ልዩ የ10 ቀን Intensive ማጠቃለያ የዝግጅት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ምን ያገኛሉ? የቪዲዮ ትምህርቶች: ዋና ዋና ነጥቦችን በፍጥነት የሚያስጨብጡ Short Notes: ለፈጣን ክለሳ የተዘጋጁ የፈተና ሞዴሎች (Model Exams): ከትክክለኛው UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑ የሲሙሌሽን ፈተናዎች (Simulations): የፈተና ፍርሃትን የሚያስወግዱና ፍጥነትን የሚያዳብሩ ለማንኛው ጥያቄ : @UATsupport ለመመዝግብ : @UATtutorial_Bot

🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Portal ላይ ስትመዘገቡ screenshot አይቀበልም!! Pdf ነው የሚቀበለው። 📌 Screenshot ወደ Pdf ለመቀየር እንዲሁም የተለያዩ images ወደ አንድ File ለማረግ እነዚህን በስር 👇 የምታገኟቸውን link፦ chrome browser ላይ search በማድረግ ተጠቀሙ። 🔗 https://www.ilovepdf.com/jpg_to_pdf 🔗 https://smallpdf.com/jpg-to-pdf Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions 🙋 & Feedback: 📞 0907667755 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ portal ላይ እንዴት እንደምትመዘገቡ ሙሉ ማብራሪያ ማታ በ Video የምንለቅላችሁ ይሆናል። ለማንኛውም ጥያቄ @UATSupport / 0907667755 Share: @UATTutorialofficial

Are you ready? 👀 Tonight, we’re unlocking the Tuesday Morning & Afternoon Rounds of last year’s UAT exam. These aren’t random questions. They’ve been carefully selected because many of them have appeared repeatedly across different rounds and different years. 📌 Study them. 📌 Understand the patterns. 📌 Practice them seriously. Don’t miss these questions. They could make a real difference on your UAT. Tonight. Be ready. Register : @UATtutorial_Bot

📌 ዛሬ 10 ሰዓት ላይ Reading comprehension Lecture ይሰጣል። 📌 እንዲሁም 2 ሰዓት ላይ Jumbled sentence lecture ይሰጣል። 📌 Short Notesም አሉ። 📌 ከዚህም ጋር ተያይዞ TT Questionsም ይለቀቃሉ። ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Portal ላይ ስትመዘገቡ 📌 FAYDA ያስፈልጋችኋል። አንድ Fayda ለ አንድ Application ነው የሚጠቅመው። 📌 Academic profile አንዴ Save ብላችሁ Next ካላችሁ በኋላ ማስተካከል አይቻልም። ለዚህ በጥንቃቄ ሙሉ። 📌 Government sponsorship ካላገኘው Self መሆን እችላለሁ የምትል box አለች። መክፈል ከቻላችሁ ተስማሙ። ግን እስከዛሬ እንደዚህ የተቀየሩ ተማሪዎች የሉም። 📌 Self sponsored ተማሪዎች 10 programs እንድትመርጡ ትደረጋላችሁ 📌 Presidential scholarship የምትሞሉ ተማሪዎች ደግሞ አንድ Program እንድትመርጡ ትደረጋላችሁ። 📌 ለTeacher training scholarship የ2017 ማትሪክ ተፈታኞችም ማመልከት ትችላላችሁ። እና 1 program ትመርጣላችሁ። 📌 አጠቃላይ ክፍያው 1125 ብር ነው። የማይመለስ ነው። ለTutorial ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot Ask: 0907667755 / @UATSupport Share: @UATTutorialofficial

11 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ጊዜው አሁን ነው! 🔥 UAT በሩ ላይ ደርሷል : 11 ቀናት ብቻ! ግን አትጨነቁ። እኛ በቀሩት ቀናት በበቂ ሁኔታ እንድትዘጋጁ እናደርጋለን ✔️ አጭር ፣ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቪድዮች ✔️የUAT ኖቶች ✔️የ2016, 2017,2018 UAT ጥያቄዎች ✔️13 በላይ UAT Simulation እና ሞደል ፈተናዎች ✔️ UAT Trend analysis ከዛሬ ጀምሩ። በየቀኑ ይለማመዱ። 🎓 AAU ይጠብቃችኋል። እናንተ ግን ለመድረስ ይህንን 11 ቀናት በትክክል ተጠቀሙበት! ለመመዝግብ : @UATtutorial_Bot

How to get UAT model exams easily Use : www.uatmodel.com

ዛሬ ለUAT ዝግጅታችሁ በጣም ወሳኝ ቀን ነው! 🔥 የ2018 ማክሰኞ ኦለት የጠዋት እና የከሰዓት UAT ፈተናዎችን በይፋ የምንለቅ ይሆናል። ጥያቄዎቹን ብቻ አንለጥፍም በዝርዝር እንተነትናቸዋለን! �
ዛሬ ለUAT ዝግጅታችሁ በጣም ወሳኝ ቀን ነው! 🔥 የ2018 ማክሰኞ ኦለት የጠዋት እና የከሰዓት UAT ፈተናዎችን በይፋ የምንለቅ ይሆናል። ጥያቄዎቹን ብቻ አንለጥፍም በዝርዝር እንተነትናቸዋለን! 🔥 የምንመለከታቸው፦ ✔️በእያንዳንዱ ዙር ስንት ጥያቄዎች እንደመጡ ✔️በእያንዳንዱ ዓመት የትኞቹ ርዕሶች በብዛት እንደተደገሙ ✔️ጥያቄዎች ከዓመት ወደ ዓመት እንዴት እንደተቀየሩ ✔️በእውነተኛው ፈተና ምን ሊጠብቃችሁ እንደሚችል ከዛሬ ጀምራችሁ - ቪዲዮዎቹን ማዬት አለባችሁ - አጫጭር ኖቶቹን አንብቡ - UAT Simulation ላይ ተለማመዱ - ካለፈው ተማሩ፣ ለሚመጣው ተዘጋጁ! ትክክለኛውን ነገር በትክክል ተዘጋጁ! 🎯 እመኑን ከሁለት ሳምንት በኋላ AAU የእናንተ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል! ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot Share : @UATtutorialOfficial

🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ! ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን። ✔️ 500+ ያመጣ
🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ! ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን። ✔️ 500+ ያመጣችሁ ተማሪዎች → Presidential Training Program ተቀላቀሉ። ✔️ ሌሎቻችሁ AAU ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች → UAT Tutorial Official, UAT Special / Level A Class ተቀላቀሉ። ውጤት ማምጣት የመጀመሪያው ደረጃ ነው፤ የምትፈልጉትን ዩኒቨርሲቲና ዲፓርትመንት ማግኘት ግን ትክክለኛ ዝግጅት ይፈልጋል። UAT Tutorial Official — ከውጤት ወደ ህልማችሁ። ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot App : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app