ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 342 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 342 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 182,过去 24 小时变化为 -36,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 926 次浏览,首日通常累积 486 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 342
订阅者
-3624 小时
-2297 天
-1 18230 天
帖子存档
ት/ሚ Surprise ሊያራገን ነው😁 መልካሙን ያሰማን🙏🏾 Entrance result @havanacademyofficial

UAT simulations🔥 Access free trial just by creating account ✔️ www.uatmodel.com
+8
UAT simulations🔥 Access free trial just by creating account ✔️ www.uatmodel.com

🔥 AAU ለመግባት የምታስቡ ተማሪዎች፣ ዝግጁ ናችሁ? በዚህ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 20 ልታላቅ Live ሴሽን ይጠብቃችኋል! Tedros Negash : የአንጋፋው AAU Student Union ምክትል ፕሬዝዳ
🔥 AAU ለመግባት የምታስቡ ተማሪዎች፣ ዝግጁ ናችሁ? በዚህ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 20 ልታላቅ Live ሴሽን ይጠብቃችኋል! Tedros Negash : የአንጋፋው AAU Student Union ምክትል ፕሬዝዳንት እና የSchool of Law Council ፕሬዝዳንት ከእናንተ ጋር በቀጥታ ይገናኛሉ። 🌍 በሴሽኑ ምን ይጠብቃችኋል? ከAAU ተማሪዎች ጋር የተያያዙ ከሃገር አቀፍ እስከ አለምአቀፍ የትምህርት፣ የአመራር፣ የስራ እና ሌሎች ዕድሎች በቀጥታ ከVP የምትሰሙ ይሆናል። AAU ውስጥ ያሉ ዕድሎችን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም ፣ መጠቀምም ያስፈልጋል! 📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 20 ⏰ 2:00 ከሰዓት 📍 UAT Tutorial Official Telegram Channel 🔥 ይግቡ፣ ይጠይቁ፣ ይማሩ፣ ዕድሎቻችሁን ይጠቀሙ! Share : @UATtutorialOfficial

#FAKE በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ እንደተደረገና ትምህርት ሚኒስቴር " 93 በመቶ ተማሪዎች የማለፊ ነጥብ አስመዝግበው እንዳለፉ " ገለጸ እየተባለ የሚሰራ
#FAKE በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ እንደተደረገና ትምህርት ሚኒስቴር " 93 በመቶ ተማሪዎች የማለፊ ነጥብ አስመዝግበው እንዳለፉ " ገለጸ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ እና በAI የተሰራ ነው። እስከሁን ስለፈተናው ውጤትና ይፋ ስለሚደረግበት ቀን በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ነገር የለም። ከ12ኛ ክፍል ፈተና ቀደሞ የተሰጠው የሬሜዲያል ፈተና ውጤትም ይፋ አልሆነም መቼ እንደሚደረገም አልተገለጸም። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም @UATTutorialofficial

ከ600 Entrance 500 ያመጣ የናቹራል ወንድ ተማሪ UAT ከ መቶ ፡ 84 ጥያቄ ካልመለሰ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት አይችልም እንዴት እንደሆነ 👇 https://vt.tiktok.com/ZSVfgLvTc/

#Updated version, Please delete the previous one and Download this version How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951 የUAT ኮርስ መመዝገቢያ መመሪያ ✔️መጀመሪያ App-ውን ያውርዱ። ✔️Sign Up (መመዝገቢያ) የሚለውን ይጫኑ። ✔️ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ኢሜይላችሁን እና ሌሎች የሚጠየቁ መረጃዎችን በትክክል በመሙላት አካውንታችሁን ፍጠሩ። ✔️ከዚያ በኋላ በኢሜይላችሁ ወይም በስልክ ቁጥራችሁ Log In አድርጉ። ✔️በመነሻ ገጹ Explore Courses ወይም Explore Packages የሚለውን ምረጡ። ✔️UAT ወይም UAT Packages ብላችሁ ፈልጉ። ✔️የምትፈልጉትን ኮርስ ወይም ፓኬጅ ምረጡና Enroll አድርጉ። ምዝገባችሁ እስኪፀድቅ (Approved) ድረስ ጠብቁ። ✔️Learning ወደሚለው ገጽ ግቡ፤ እዚያም የUAT ቪዲዮ ትምህርቶች፣ ኖቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን በSmart Learning Environment ውስጥ ታገኛላችሁ። 🎓 አሁኑኑ ተመዝገቡና የUAT ዝግጅታችሁን ጀምሩ! @UATtutorialofficial

2 HOURS LEFT Something exciting is about to begin… 👀 Grand Opening for UAT Bootcamp 🎓 Only 2 hours left. Are you ready? 🔥
2 HOURS LEFT Something exciting is about to begin… 👀 Grand Opening for UAT Bootcamp 🎓 Only 2 hours left. Are you ready? 🔥 @UATbootcamp

🔔 Live Session Reminder Join us today at 2:00 local time in the evening. Don’t miss it , see you! Click on Notify Me @UATboo
🔔 Live Session Reminder Join us today at 2:00 local time in the evening. Don’t miss it , see you! Click on Notify Me @UATbootcamp

Self sponsored የምትሆኑ ተማሪዎች!! 📌 ክፍያው እንደ ውጤታችሁ ይወሰናል። ከ3ቱ ምርጫችሁ ውስጥ የመጀመሪያ ምርጫችሁን ማለፊያ ነጥብ ካገኛችሁ Freshmanን የምትማሩት የዛን Departm
Self sponsored የምትሆኑ ተማሪዎች!! 📌 ክፍያው እንደ ውጤታችሁ ይወሰናል። ከ3ቱ ምርጫችሁ ውስጥ የመጀመሪያ ምርጫችሁን ማለፊያ ነጥብ ካገኛችሁ Freshmanን የምትማሩት የዛን Department ክፍያ እየከፈላችሁ ነው። 📌 ግን ውጤታችሁ Freshman program የሚባለውን ማለፊያ ውጤት ካለፈ ለ1 ዓመት 600/ECTS እየከፈላችሁ ትማራላችሁ። ከ2ተኛ ዓመት ጀምሮ ነው በምትመደቡት Department መሰረት የምትከፍሉት። ለማንኛውም ጥያቄ: @UATSupport Share: @UATTutorialofficial

ሰላም ተማሪዎቻችን እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም የቡሄ በዓል ! ዛሬ ሊደረግ የነበረው Live session የቡሄ በዓል በመሆኑ ለነገ ማታ ተራዝሟል🙏 የነገ ሰው ይበለን። @UATbootcamp

🔥 94/100 Model 2 Exam ከፍተኛ ውጤት ካመጡት ውስጥ ለማንኛውም ፈተና ስኬት፣ ቅድመ-ዝግጅት ግዴታ ነው ብሎናል Model 3 loading.... Discount code:AAU2019 ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

የ UAT ፈተና መቼ ነው? 🤔 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት ባገኘነው መረጃ መሠረት፣ የ UAT ፈተና የሚጀመረው የማትሪክ (Matric) ውጤት ከተለቀቀ ቢበዛ ከ3 ቀን በኋላ ይሆናል ብለዋል። ⚠️ እንዳትሸወዱ! በሚሰጣችሁ አጭር የ3 ቀን ጊዜ ውስጥ፦ * ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ * ሙሉ ዝግጅታችሁን ጨርሳችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል። ስለዚህ ውጤት እስኪወጣ ድረስ እጃችሁን አጣጥፋችሁ በመቀመጥ ውድ ጊዜያችሁን አታባክኑ። አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ ለመመዝገብ፦ @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ፦ @UATsupport ለጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ : @UATTutorialofficial

THE COUNTDOWN BEGINS! 🔥 1 DAY LEFT! Your chance to join the 14-Day UAT Boot Camp is almost here! 14 Days of Preparation ✔️ D
THE COUNTDOWN BEGINS! 🔥 1 DAY LEFT! Your chance to join the 14-Day UAT Boot Camp is almost here! 14 Days of Preparation ✔️ Daily UAT Challenges ✔️Free Study Resources ✔️ Live Learning Sessions ✔️ Q&A & Expert Guidance ✔️Past-Question Practice ✔️ Previous year UAT questions ✔️ High Yield Topic analysis ✔️ Mock & Simulation Experience and more REGISTRATION CLOSES SOON! If you're preparing for UAT, don't wait until the last minute. This is your opportunity to prepare, practice, and build confidence with other students. 👉 1 DAY LEFT. 👉 Registration is closing soon. 👉 Your preparation starts here. Registration link👇 https://forms.gle/Sym3i7MGNMkHYxXF9 Share for your friends. Are you ready to take the challenge? If you are ready show with your comments. Share : @UATbootcamp #HavanAcademy #UATBootCamp #UATPreparation #14DayChallenge #PrepareForUAT #UniversityPreparation

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆 🌟 በ2ኛው የUAT Tutorial Official  Weekly Model Exam ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች 🥇 1ኛ ደረጃ (94/100) Temesgen Mesele 🥈 2ኛ ደረጃ (93/100) Nesra reshad 🥉3ኛ ደረጃ(93/100) Tsegabrhan dade 👏  እንኳን ደስ አላችሁ! በተከታታይ ጥረት፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ያሳያችሁት ውጤት ለሌሎች ተማሪዎችም ትልቅ መነሳሳት ነው። በUAT tutorial official  የሚሰጠው ፕሮግራሞችን በሙሉ በነጻ የሚያገኙ ይሆናሉ። Contact us 👉@UATsupport 📚  በየሳምንቱ የሚካሄዱትን የUAT ሞዴል ፈተናዎች በመሳተፍ ውጤታችሁን በተከታታይ አሻሽሉ፣ በእውነተኛው የUAT ፈተናም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጁ።

🔥 UAT Simulation Exams ​ለ AAU UAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ነው? ከእውነተኛው የ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑትን Simulation Exams አዘጋጅተንላችኋል! ​
+4
🔥 UAT Simulation Exams ​ለ AAU UAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ነው? ከእውነተኛው የ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑትን Simulation Exams አዘጋጅተንላችኋል! ​ይህ የ Simulation ፈተና ዝም ብሎ ጥያቄዎችን መስራት ብቻ አይደለም። እውነተኛውን የ AAU UAT ፈተና ሁኔታ  አስቀድማችሁ እንድትለማመዱ የተሰራ ነው። የፈተናውን የሰዓት ገደብ፣ የጥያቄዎቹን ቅደም ተከተል እና አስቸጋሪነት ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጀ በመሆኑ፣ በፈተናው ዕለት የሚያጋጥማችሁን ጭንቀት  ሙሉ በሙሉ ለመቀነስ እና የሰዓት አጠቃቀማችሁን ለማስተካከል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። ✔️Simulation 1: ሙሉ በሙሉ FREE ነው! ማንኛውም ተማሪ ገብቶ አሁኑኑ በነፃ መፈተንና የዝግጅት አቅሙን መመዘን ይችላል። ✔️Full Access: አንዴ 300 Birr ብቻ በመክፈል ሁሉንም Simulation Exams በመክፈት እስከ ፈተናው ቀን ድረስ ደጋግማችሁ መለማመድ ትችላላችሁ! ​የ Simulation ፈተናዎቻችን ልዩ የሚያደርጋቸው ✔️ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጥያቄዎች፣ የሰዓት ገደብ እና የከበደ ደረጃ ጋር አብሮ የተሰራ ✔️ ፈተናውን ከጨረሳችሁ በኋላ የሰራችሁትን ውጤት እና ማብራሪያ ወዲያውኑ ማየት ማስቻሉ ✔️ የሰዓት አጠቃቀም እና የፈተና ላይ ስጋትን ለመቀነስ የሚረዳ 📌ለ AAU UAT ፈተና ዝግጁ የሚያደርግ simulation በመለማመድ ሙሉ በሙሉ ብቁ ሁኑ! _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ​ለመመዝገብ 👉 http://www.uatmodel.com ❓ ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ​📚 Join us: @UATtutorialOfficial

Q1 If 10% of Civil students, 20% of Mechanical students, and 12% of Electrical students are not interested in sports, then wh
Q1 If 10% of Civil students, 20% of Mechanical students, and 12% of Electrical students are not interested in sports, then what is the average number of students from these branches who are interested in sports (approximately)? Q2 If 20% of students in the Electronics branch fail and out of these 60% are not interested in sports, then the number of failed Electronics students who are not interested in sports is what percentage of the total students who are not interested in sports? Q3 What is the difference between the total number of students in various branches except Mechanical and Chemical and the number of students who are interested in Cricket, Hockey, and Football? Data interpretation በየዓመቱ 5 እና ከዚያ በላይ ጥያቄ ከሚወጣባቸው ይዘቶች አንዱ ነው። እነዚህን ሶስት ጥያቄዎችን በትትክክል ቀድመው ለምመልሱ ተማሪዎች ነጻ የ UAT Special class የምንሰጥ ይሆናል። መልስ ኮመንት ላይ👇 Share : @UATtutorialOfficial ለትቶሪያል : @UATtutorial_Bot