ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 342 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 342 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 182,过去 24 小时变化为 -36,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 926 次浏览,首日通常累积 486 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 342
订阅者
-3624 小时
-2297 天
-1 18230 天
帖子存档
የBootcamp ጉዞአችን በዚህ ረቡዕ ማታ ይጀምራል! 🔥 በGrand Live Session እንጀምራለን! እስከዚያ ድረስ፣ የBootcamp ሊንኩን ለጓደኞቻችሁ፣ ለክፍል ጓደኞቻችሁ እና ለተማሪ ግሩፖቻችሁ አጋሩ! ብዙ ተማሪዎች በነጻ የምናዘጋጅ ይሆናል! 🎯 የእኛ ቃል ኪዳን ፦ እናንተን የAAU ተማሪዎች ለማድረግ እንዘጋጃችኋለን! እና በBootcamp መጨረሻ፣ በትጋት ለጨረሳችሁ ተማሪዎች ሽልማት ይኖራል! ረቡዕ ማታ ready ሁኑ። የAAU ተማሪነት ጉዟችሁን አሁኑኑ ጀምሩ! ሼር አድርጉላቸው : https://t.me/UATBootCamp

How to find forum Building at AAU AAUs info week https://vt.tiktok.com/ZSV6mNNNU/

📌ከ 1 ወር ያልበለጠ ጊዜ ነው የቀረው! ውጤታችሁን ለመወሰን ዝግጁ ናችሁ? ዘንድሮ ከ 15,000 በላይ ተማሪዎች የ AAU UAT ፈተናን ለመውሰድ የሚወዳደሩ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲው የሚቀበለው ግን 5,000 ተማሪዎችን ብቻ ነው 2,500 በ Government እና 2,500 በ Self-Sponsor። ​ይህ ማለት ከ 3 ተማሪዎች መካከል 2ቱ የመግባት እድል አይኖራቸውም! ውድድሩ እጅግ የጠበቀና ጥቂት ነጥቦች ህልማችሁን ሊቀይሩ የሚችሉበት በመሆኑ የቀረውን አጭር ጊዜ በአግባቡ መጠቀሙ ወሳኝ ነው። ለዝግጅት የሚሆን አንድም የሚባክን ቀን የላችሁም። የፈተናው ሳምንት ደርሶ ደንግጣችሁ ከመጨነቅ፣ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ በራስ መተማመናችሁን ማሳደግ አይሻልም? የቀረችውን አጭር ጊዜ በአግባቡ ተጠቅማችሁ ከእነዛ 5,000 ተማሪዎች መካከል አንዱ ለመሆን አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! እኛን ስትቀላቀሉ የምታገኙት • ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams • ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው • አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank • በየሌክቸሩ መጨረሻ አብረን የምንሰራቸው የ TT Session ፈተናዎች Discount Code:AAU2019 _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ​🌐 ለመመዝገብ 👉 @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ __ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ​📚 Join us: @UATtutorialOfficial

📣 UAT Model Exam 2 👉 Exam Overview - Total Questions: 100 - Duration: 2 hours and 30 minutes - Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range of topics. 👉 Link: https://forms.gle/Lek4yQynAHzbDGwC7 👉 Token/ Password: UAT2019

UAT Model 2 Password : UAT2019 10 min Left. @UATtutorialofficial

UAT Model 2 40 min Left @UATtutorialofficial

Model 2 starts At 2 in the evening @UATtutorialofficial

🔥Update 1 from AAU info Week 📢 ለAAU በመንግስት ስኮላርሺፕ Apply ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለእናንተ ጠቃሚ መረጃ! ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ፣ የመንግስት ስኮላርሺፕ ለማግኘት ይህንን ማስረጃ ማዘጋጀት ያስፈልጋችኋል። 1️⃣ ወላጃችሁ ወደሚሰሩበት መስሪያ ቤት HR/ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ይህዱ። 2️⃣ ወላጃችሁ በመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚሰሩ የሚያረጋግጥ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይጠይቁ። 3️⃣ ደብዳቤው ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ መሆናቸውን በግልጽ ማረጋገጥ አለበት። የመስሪያ ቤት ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት። 4️⃣ ይህንን ደብዳቤ ለስኮላርሺፕ ሂደቱ እንደ ማስረጃ upload ማድረግ ትችላላችሁ። 5️⃣ ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ! 🔥ሌሎችንም መረጃዎችን በቀጣይ ሼር የምናደርግ ይሆናል። https://t.me/UATtutorialofficial Trusted and Top Ranked !

AAU 6 kilo መረጃ ሳምንት ላይ ከተገኙ ተማሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ 🤣 https://vt.tiktok.com/ZSVLcsmxa/

AS we told you before... 🇪🇹 ለዘንድሮው UAT ፈተና አዲሱን የBootcamp ፕሮግራማችንን ከፍተናል! 🎓🔥 ለፈተናው ዝግጅትዎን ከእኛ ጋር በነፃ ማድረግ ይችላሉ። 📚💯 👇 ነ
AS we told you before... 🇪🇹 ለዘንድሮው UAT ፈተና አዲሱን የBootcamp ፕሮግራማችንን ከፍተናል! 🎓🔥 ለፈተናው ዝግጅትዎን ከእኛ ጋር በነፃ ማድረግ ይችላሉ። 📚💯 👇 ነፃ የUAT Bootcamp ትምህርታችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን Telegram Channel ይቀላቀሉ፦ 🚀 JOIN US At @uatbootcamp @uatbootcamp @uatbootcamp 🎯 በትክክለኛ ዝግጅት ለስኬት ይዘጋጁ! #uattutorialofficial #uatexam #uat #addisababauniversity #etstudy

🔥 ነገ እሁድ እንዳይረሳ Model Exam 2 ይለቀቃል! የመጀመሪያውን Model Exam የወሰዳችሁ ተማሪዎች ያሳያችሁት ፍላጎትና ቀጣዩ መቼ ነው? የሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄያችሁ እውነትም ለፈተናው ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆናችሁ አሳይቶናል። ስትጠባበቁት የነበረው Model Exam 2 አሁን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኗል! ​🔥 የ AAU UAT ሞዴል ፈተና 2 —ነገ እሁድ ማታ 2:00 ሰዓት! ከሌሎች ተማሪዎች ቀድማችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና ድክመቶቻችሁን የምታረሙበት ሁለተኛው ትልቅ የሞዴል ፈተና ደርሷል! ​📋 የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Quantitative Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Verbal Reasoning: 55 ጥያቄዎች 📅 ቀን: እሁድ 10/August 16 ⏰ ሰዓት: ማታ 2:00 ሰዓት ​🏆 ልዩ የውድድር ሽልማት: በፈተናው ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንን በነፃ (Free Access) ያገኛሉ! ​👉 ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ! 📚 Join us: @UATtutorialOfficial

🔥 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመረጃ ሳምንት ላይ መገኘት ላልቻላችሁ የክፍለ ሀገር ተማሪዎች እናንተን ወክለን ምን እንጠይቅላችሁ? በ Comment section ላይ አሳውቁን👇 @UATTutorialofficial

መረጃ ሳምንት በይፋ ተጀምሯል 👇 https://vt.tiktok.com/ZSVd29CS7/

Live from AAU @UATtutorialOfficial Check everything on our TikTok page
+2
Live from AAU @UATtutorialOfficial Check everything on our TikTok page

Live from AAU @UATtutorialOfficial Check everything on our TikTok page
+2
Live from AAU @UATtutorialOfficial Check everything on our TikTok page

/start

💬 ክፍያ ፈጽማችሁ እስካሁን Approve ያልተደረገላችሁ ተማሪዎች! ​ከፍላችሁ እስካሁን መግባት ያልቻላችሁ ወይም የትኛውም ዓይነት ችግር ያጋጠማችሁ ተማሪዎች፡ ​እዚሁ Comment ላይ ጻፉልን ወይም በ Support አካውንታችን መስመር ላይ አናግሩን፤ ወዲያውኑ አይተን ምላሽ እንሰጣችኋለን! 👇 ​📩 Support 👉 @UATsupport

እጅግ አስገራሚና ትልቅ ነገር እየመጣ ነው! የዝግጅት ጉዟችሁን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ልዩ ነገር እያዘጋጀንላችሁ ነው። ስለዚህ ንቁ ሁኑ፣ ኖቲፊኬሽናችሁን አብሩ፣ እናም ገጻችንን በንቃት ተከታተ
እጅግ አስገራሚና ትልቅ ነገር እየመጣ ነው! የዝግጅት ጉዟችሁን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ልዩ ነገር እያዘጋጀንላችሁ ነው። ስለዚህ ንቁ ሁኑ፣ ኖቲፊኬሽናችሁን አብሩ፣ እናም ገጻችንን በንቃት ተከታተሉ፤ 👇 • ከታች ኮሜንት ላይ "ተዘጋጅቻለሁ" ("I'M READY") ብላችሁ ጻፉ! 💬 • ምን ሊመጣ እንደሚችል የገመታችሁትን አስገራሚ ግምቶች በሙሉ አጋሩን! እስኪ ምን አሰባችሁ? @UATtutorialOfficial

📌Model 2 መቼ ነው የሚለቀቀው? ብላችሁ ስትጠይቁን ለነበራችሁ በሙሉ... ይኸው ደረሰ! የመጀመሪያውን Model Exam የወሰዳችሁ ተማሪዎች ያሳያችሁት ፍላጎትና ቀጣዩ መቼ ነው? የሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄያችሁ እውነትም ለፈተናው ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆናችሁ አሳይቶናል። ስትጠባበቁት የነበረው Model Exam 2 አሁን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኗል! ​🔥 የ AAU UAT ሞዴል ፈተና 2 — እሁድ ማታ 2:00 ሰዓት! ከሌሎች ተማሪዎች ቀድማችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና ድክመቶቻችሁን የምታረሙበት ሁለተኛው ትልቅ የሞዴል ፈተና ደርሷል! ​📋 የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Quantitative Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Verbal Reasoning: 55 ጥያቄዎች 📅 ቀን: እሁድ 10/August 16 ⏰ ሰዓት: ማታ 2:00 ሰዓት ​🏆 ልዩ የውድድር ሽልማት: በፈተናው ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንን በነፃ (Free Access) ያገኛሉ! ​👉 ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ! 📚 Join us: @UATtutorialOfficial