ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 366 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 366 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 202,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 012 次浏览,首日通常累积 488 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 366
订阅者
-2824 小时
-2307 天
-1 20230 天
帖子存档
📣First class startedddd 🎉 ለUAT ፈተና የ5 ቀን classs ዛሬ ተጀመረረ!! ለUAT ምን ያህል ተዘጋጅታችሃል??? ምን ያህሎቻቹስ ተመዝግባችሃል???? እንግዲያውስ ዛሬ የ5ቀን emergence package class የተጀመረ ሲሆን የተወሰነ ቦታ ስለቀረን ፈጥናቹ ተመዝገቡ📢 ለመመዝገብ 👉https://t.me/UATtutorial_bot

5 ቀን ብቻ ቀርቷል !! ወገን እየተዘጋጃችሁ ነው? አዎ ጀምርያለሁ 👍 ዛሬ ልጀምር ነው 🔥 ገና ለምዝገባ በት በት እያልኩ ነው ⚡️ ጀምሬ ቆየሁ😎 ❤️

🎯 የ2016 – 2018 የUAT እውነተኛ ጥያቄዎችን ያግኙ! የቀደሙትን የUAT ፈተናዎች በመተንተን ፣ ብዙ ርዕሶችና የጥያቄ ቅርጾች በተለያዩ ቁጥሮችና አቀራረቦች እንደገና ይመጣሉ። 📌 ስለዚህ ያ
🎯 የ2016 – 2018 የUAT እውነተኛ ጥያቄዎችን ያግኙ! የቀደሙትን የUAT ፈተናዎች በመተንተን ፣ ብዙ ርዕሶችና የጥያቄ ቅርጾች በተለያዩ ቁጥሮችና አቀራረቦች እንደገና ይመጣሉ። 📌 ስለዚህ ያለፉትን ጥያቄዎች መለማመድ = የUAT አጠያየቅ መንገድን መረዳት! 🔥 ያለፉትን ፈተናዎች ይተንትኑ፣ የሚደጋገሙ ርዕሶችን ይለዩ፣ በብልሃት ይዘጋጁ! Use : 🌐 www.uatmodel.com

🚨 UAT IS ONLY 6 DAYS AWAY! 🚨 Still feeling unprepared? 😰 We know that not every student has weeks to prepare. That’s why w
🚨 UAT IS ONLY 6 DAYS AWAY! 🚨 Still feeling unprepared? 😰 We know that not every student has weeks to prepare. That’s why we created the UAT Emergency Package! Choose the package that fits your time: 5-Day Emergency Package – For students who still have a few days to prepare. 3-Day Emergency Package – For those who need a focused, intensive preparation. 1-Day Emergency Package – For the last-minute warriors who need the most important preparation before the exam! You’ll get focused revision, important topics, exam strategies, practice questions, and guidance to help you make the most of the time you have left. Remember: 6 days can still make a difference. Don’t wait until the last day and say, “I wish I had prepared.” Prepare with UAT Tutorial Official. Enter UAT with Confidence. Join the UAT Emergency Package today! Discount Code : UAT2019 Register at https://t.me/UATtutorial_bot

☑️ ለ Remedial ተማሪዎች: 🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የRemedial ተማሪዎችን በ Self sponsorነት እንደሚቀበል የሚታወቅ ነው። 📌 Remedial ተማሪዎች Apply በምታደርጉበት ሂደት ውስጥ የተለያዩ ግራ የሚያጋቡ ጥያቄዎችን ትገኛላችሁ። 1⃣. በመጀመሪያው Account በሚከፈትበት ሂደት ጊዜ EHEECE/ ESSLCE Admission number የሚል ክፍት ቦታ ያጋጥማችኋል። በዚህን ጊዜ የምታስገቡት Matric ስትፈተኑ እየተጠቀማችሁበት የነበረውን Admission number ነው። ይህንንም የMatric ውጤታችሁን የሚገልፀው ወረቀት በቀኝ ከላይ በኩል ታገኙታላችሁ። 2⃣. Academic profileኣችሁን በምታዘጋጁበት ወቅት Educational background የሚለው ክፍል ላይ National exam result የሚለው ክፍት ቦታ የምታስገቡት የMatric ውጤታችሁን ሲሆን Month of Completion የሚለው ስር ደግሞ remedial ያጠናቀቃችሁበትን ቀን ታስገባላችሁ። 3⃣. Upload documents በሚለው ክፍል ላይ የMatric ውጤታችሁን እና የRemedial ውጤታችሁን በአንድ file እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል። ታዲያ እነዚህን file አንድ ላይ ለማድረግ የተለያዩ Websites መጠቀም ትችላላችሁ። 👉https://www.ilovepdf.com/jpg_to_pdf 👉https://smallpdf.com/jpg-to-pdf 📌እነዚህን Websites የተለያዩ እንደ chrome ያሉ browser ላይ search በማረግ fileኣችሁን ወደ አንድ file መቀየር ትችላላችሁ። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞 0907667755/0908661122 💬@UATsupport Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ///////////////////////////////////////////////

ዛሬ ለተማሪዎቻችን 6 ቀን የUAT Intensive Preparation Plan ሼር አድርገናል! ይህም የእኛ 8 ቀን፣ 5 ቀን፣ 3 ቀን እና 1 ቀን Intensive Preparation Package አካ
+1
ዛሬ ለተማሪዎቻችን 6 ቀን የUAT Intensive Preparation Plan ሼር አድርገናል! ይህም የእኛ 8 ቀን፣ 5 ቀን፣ 3 ቀን እና 1 ቀን Intensive Preparation Package አካል ነው። እድሉ እንዳያመልጣችሁ! በዚህ የዝግጅት መንገድ፦ ✅ እያንዳንዱ ርዕስ በPriority ደረጃ ይመደባል ✅ የዕለት ተዕለት Study Plan ይኖራችኋል ✅ ግልጽ እና ቀላል Video Lessons ✅ አጭርና ውጤታማ Notes ✅ የተመረጡ Practice Questions ✅ UAT Simulations & Model Exams ✅ ፈተናው እስከሚጠናቀቅ የሚመራችሁ የታቀደ የዝግጅት መንገድ ጊዜው እያለቀ ነው! እድላችሁን ለዕድል አትተዉት። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ውጤታማ ባደረገና በተዘጋጀ እቅድ ተማሩ፣ ተለማመዱ፣ ራሳችሁን ፈትኑ። 🔥 ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot www.uatmodel.com

Please practice previous year actual UAT questions 👇 www.uatmodel.com

🔥 PRESIDENTIAL SCHOLARSHIP TRAINING : LIVE! ከ 500 በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ ተዘጋጁ! ከ 200 ተማሪዎች መካከል ተመርጦ ወደ Presidential Scholarship የሚያስገባችሁን መንገድ ለማወቅ ዝግጁ ናችሁ? 🔓 THE SECRET TO THE TOP 200 UNLOCKED! በዚህ ልዩ LIVE Training Session የሚያስፈልጋችሁን መረጃ፣ የምርጫ ሂደቱን እና እድላችሁን እንዴት ከፍ ማድረግ እንደምትችሉ እንመለከታለን። 📅 Wednesday Night ⏰ 2:00 PM 📍 LIVE Session 🚨 500+ ካመጣችሁ፣ ይህን Session እንዳታመልጡ! Register Now: 👇@UATtutorial_bot

UAT(Verbal Reasoning - English) ለUAT የትኛው section ለመዘጋጀት አስቸጋሪ ነው?
Anonymous voting

UAT(Verbal Reasoning - English) ለUAT የትኛው section ለመዘጋጀት አስቸጋሪ ነው?
Anonymous voting

7 ቀን ብቻ ቀረው❗️❗️‼️ ..... ለአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመግቢያ(UAT) መመዘኛ ፈተና 7 ቀን ብቻ ነው የቀረው🤯 ..... የ12 ክፍል ውጤት ዝቅ ብሎብኛል ማልፍ አይመስለኝም ብለው ተጨንቀ
+1
7 ቀን ብቻ ቀረው❗️❗️‼️ ..... ለአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመግቢያ(UAT) መመዘኛ ፈተና 7 ቀን ብቻ ነው የቀረው🤯 ..... የ12 ክፍል ውጤት ዝቅ ብሎብኛል ማልፍ አይመስለኝም ብለው ተጨንቀዋል⁉️ ከዚህ ሁሉ ጭንቀት እናንተን ለማሳረፍ ይህን እድል አዘጋጅተናል UATን በ 5 ቀን፣ በ3 ቀን እንዲሁም በ 1ቀን አጥንታቹ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲን መዳረሻቹ አርጉ ለበለጠ ማብራሪያ በዚህ ለመመዝገብ 👉 @UATtutorial_bot Discount code : UAT2019

🔥 ለUAT ተፈታኞች አስፈላጊ ማስታወቂያ! ዋናው UAT ፈተና በጳጉሜ 2–4 ይሰጣል። ከዚያ በፊት ግን የመጨረሻ ዝግጅታችሁን ለመፈተሽ የUAT Model Exam በነሐሴ 29፣ 30 እና ጳጉሜ 1 ይካ
🔥 ለUAT ተፈታኞች አስፈላጊ ማስታወቂያ! ዋናው UAT ፈተና በጳጉሜ 2–4 ይሰጣል። ከዚያ በፊት ግን የመጨረሻ ዝግጅታችሁን ለመፈተሽ የUAT Model Exam በነሐሴ 29፣ 30 እና ጳጉሜ 1 ይካሄዳል። 🔥 ይህን ዕድል አትሳቱ! ✅ እውነተኛ የፈተና ሁኔታን ተለማመዱ ✅ ፍጥነትና ትክክለኛነታችሁንን ፈትሹ ✅ የቀሩ የዝግጅት ክፍተቶችን ለይቱ ✅ ከዋናው ፈተና በፊት ራሳችሁን ፈትኑ! 📲 አሁኑኑ ተመዝግቡ እና ለ3ቱም ቀናት የModel Exam መዳረሻችሁን ያግኙ! ጳጉሜ 2–4 ለሚመጣው ዋና UAT ዛሬውኑ ተዘጋጁ! Register : 👇 https://forms.gle/64uoPDewFDzWC3K98 @UATtutorialOfficial

በ Bot, App, www.uatmodel.com እንድሁም www.havanacademy.com የተመዘገባችሁ ሁላችሁም Approve ስላደርግን አሁን My Dasህboard, My Package or App ላይ ከሆነ Learning page ላይ ማግኘት ትችላላችሁ፡ ማንኛው ከምዝገባ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ 👇 Ask: @UATsupport Register : @UATtutorial_Bot

📌 UAT EXAM Ticket ይህንን ይመስላል:: 📌 Exam Date እና Exam Time @UATTutorialofficial ላይ announce ይደረጋል:: ለመመዝገብ https://play.google
📌 UAT EXAM Ticket ይህንን ይመስላል:: 📌 Exam Date እና Exam Time @UATTutorialofficial ላይ announce ይደረጋል:: ለመመዝገብ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

📌 1 Fayda ለ 1 account ብቻ ነው የሚያገለግለው። ስለዚህ ስትመዘገቡ ትክክለኛ Information ብቻ ሙሉ። 📌 Nearest campus የሚለው ለ አዲስ አበባ ተማሪዎች መፈተኛ ጣቢያ ለመመደብ እንዲያመች ነው። የክፍለ ሀገር ተማሪዎች አንዱን ዝም ብላችሁ ምረጡት። 📌 ክፍያ ከፈፀማችሁ በኋላ Program መቀየር አትችሉም። ስለዚህ ከክፍያ በፊት መማር የምትፈልጉትን Department አስባችሁ ሙሉ። 📌 ሙሉ ክፍያው 1125 ብር በማንኛውም ሰው Telebirr account ብትከፍሉ ችግር የለውም። ////////////////////////////////////////// Download አድርጋችሁ UATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን የምትፈልጉት Department እስክትገቡ ድረስ ተጠቀሙት። 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Portal ላይ ስትገቡ Password የረሳችሁ ካላችሁ Forgot password የሚለውን ተጭናችሁ Password reset ማረግ ትችላላችሁ። /////////////////
+1
📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Portal ላይ ስትገቡ Password የረሳችሁ ካላችሁ Forgot password የሚለውን ተጭናችሁ Password reset ማረግ ትችላላችሁ። //////////////////////////////////////// 🔥 UAT ቀላል ነውም ከባድ ነውም ለማለት የሚያስቸግር ፈተና ነው። 1 ማርክ የ 4 ወይም የ 5 ዓመት ጉዟችሁን ትወስናለች። 🔥ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን በመለማመድ እናንተን ምን ሊጠይቁ እንደፈለጉ መርመሯቸው። ለመመዝገብ @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ @UATsupport Share @UATTutorialofficial

8 ቀን ይቀራል🔥 በ8 ቀን ብቻ በደንብ እናዘጋጃችኋለን💪 ለመመዝገብ : @UAttutorial_bot Discount code : AAU2019
8 ቀን ይቀራል🔥 በ8 ቀን ብቻ በደንብ እናዘጋጃችኋለን💪 ለመመዝገብ : @UAttutorial_bot Discount code : AAU2019

ሄሎ ሄሎ! እንነሳ! እንነሳ! 😂🔥 ትናንት አብዛኛዎቻችሁ “ቶሎ እንተኛለን” ( አረረ ተኝቻለሁ 😁👍) ብላችሁ ነበር! 😂 እኛም አስተውለናል… እንቅልፍ የ UAT ዝግጅት አንዱ ተፎካካሪ ሆኖ እየመጣ ነው! 😂 አሁን ግን የመነሳት ሰዓት ነው! - ፊታችንን እንታጠብ -ኃይላችንን እንሰብስብ -አእምሯችንን እናሞቅ -እና የዛሬን ጉዞ እንጀምር! ዛሬ ግን ቀላል አይደለም! 👀🔥 በ UAT Quantitative Reasoning ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ርዕሶች እንነግራችኋለን። ዓላማችን? በQuantitative Reasoning ውስጥ 10 ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስፈልጋችሁን ከፍተኛ ቅድሚያ ያላቸውን Topics መለየት! 🔥 Join : @UATtutorialOfficial Tutorial : @UATtutorial_Bot Ask : @UATsupport

አሁን እያጠናሁ ነው ❤️ ልተኛ ነው የታባቱ 😎 አረረ ተኝቻለሁ 😁👍 ሌሊት እነሳለሁ 🔥