ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 339 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 577,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 484 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 339 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 182,过去 24 小时变化为 -36,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 926 次浏览,首日通常累积 486 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 339
订阅者
-3624 小时
-2297 天
-1 18230 天
帖子存档
👉ለዛሬ ብቻ የሚሰራ አዲስ ሊንክ 🧑‍🎓በ2018 ፍሬሽማንን ለምትቀላቀሉ ኢንትራንስ እና ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። 👇👇👇👇 https://t.me/+wCH2E9KY1NI4NmU0 (33,300+ Subscribers) አሁኑኑ Join በሉ።

Link Expired! Need new Link? React

🧑‍🎓በ2018 ፍሬሽማንን ለምትቀላቀሉ ኢንትራንስ እና ሪሚዲያል ያለፋችሁ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። 👇👇👇👇 https://t.me/+bsftJFucFIgyY2M0 (33,300+ Subscribers) ⚠️ከ1 ሰዓት በኋላ አይሰራላችሁም። አሁኑኑ Join በሉ❗️

🔺🔹ልንጀምር ነው❗️❗️ 🔻ወደ ምትፈልጉት ዲፓርትመንት የሚትደርሱበትን መንገድ የሚያሳያችሁ እና ህልማችሁን እንድታሳኩ የሚያግዛችሁ ፕሮግራማችን ነገ ይጀመራል👍 💠በዚህ ፕሮግራም በተለያየ ዲፓር
🔺🔹ልንጀምር ነው❗️❗️ 🔻ወደ ምትፈልጉት ዲፓርትመንት የሚትደርሱበትን መንገድ የሚያሳያችሁ እና ህልማችሁን እንድታሳኩ የሚያግዛችሁ ፕሮግራማችን ነገ ይጀመራል👍 💠በዚህ ፕሮግራም በተለያየ ዲፓርትመንት ውስጥ ያሉ ሲንየር ተማሪዎች ያለፉበትን ህይወት የሚያጋሩበት፣ 💠 በሚኖረን Live Session የእናንተን ጥያቄዎች በቀጥታ የምንመልስበት፣ 🟫ስኬታማ የሚያደርጓችሁን ነጥቦች የምንወያይበት ይሆናል። 🔸ዛሬ ይጀምራል  🔸ነገ ማታ ላይ Live Session ይኖረናል በነፃ ተቀላቀሉን👇👇 @havanpathway

⚙️ "Hurley - A concise introduction To Logic" 🔖የFreshman Logic ጥያቄዎች 😀 በሚባል ደረጃ ከዚህ መጽሐፍ ይወጣሉ ። 📍ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የ Logic and Critical Thinking moduleኡ ራሱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ ነው የተወሰደው። በቀጣይ በውስጡ ያሉትን ጥያቄዎች ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የያዘውን " Answer_Patrick_Hurley " የሚንለቅ ይሆናል:: ታድያ ይሄን ፖስት ብዙ Reaction ካገኘ ብቻ ፖስት እናደርጋለን 🤩 🔸ለመመዝገብ⤵️ @havanacademybot   ➖➖➖➖➖➖➖ Join and share l👍 @havanacademyofficial✅

የበርካታ ዓምታት ጥያቄዎች ( 10,000 + Mid and FIna Qs) 🔥 Havan Soluzion Ultimate solution for all your exam Needs ❗️ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍሬሽማን ከ
+4
የበርካታ ዓምታት ጥያቄዎች ( 10,000 + Mid and FIna Qs) 🔥 Havan Soluzion Ultimate solution for all your exam Needs ❗️ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍሬሽማን ከተጀመረበት( ከ 2012 ዓ.ም ) ጀምሮ የወጡ የ 6 ዓመታት የፍሬሽማን ሚድ እና ፋይናል ፈተና ጥያቄዎችን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ለተማሪዎቻችን ልናቀርብ ነው። የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተካተዋሉ ፣ የሁሉም ኮርሶች ጥያቄ እጅግ በጣም ማራክ በሆነ መንገድ የሚቀርብ ይሆናል ነው። ከቀናት በኋላ በይፋ ለተመዘገቡ ተማሪዎች ክፍት የሚሆን ይሆናል። More Info: https://vm.tiktok.com/ZMAQSuDFG/ ለመመዝገብ ፥ @HavanacadmeyBot Your GPA Matters! Havan Academy, Trusted and Top Ranked Online Learning and Tutoring Center. @Havanacademyofficial

📚SERWAY PHYSICS ይባላል። ➡️ሁሉም የግቢ ሌክቸረሮች ተማሪዎች እንዲያነቡት ይመክራሉ። 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔹ብዙ የPhysics Final exam and mid exam ጥያቄዎች ከዚህ መጸሐፍ በቀጥታ ይወጣሉ። ✅ፍሬሽማን ላይ አሪፍ ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ብቻ እኛ ጋር ተመዝግባችሁ ሁሉንም የፍሬሽማን ኮርስ ቱቶሪያል መማር ትችላላችሁ:: ✅አንዴ ብቻ ከፍላችሁ እስከመጨርሻው የምትማሩ ይሆናል!! ክፍያው ስንት ነው? 1,000?----አይደለም❌ 750?------አይደለም❌ 500?------አይደለም❌ 400?------አይደለም❌ ✅ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ሁሉንም ፍሬሽማን ኮርስ በጣም በትንሽ ዋጋ ታገኛላችሁ!! 🔸ለመመዝገብ⤵️ @havanacademybot 💻Your GPA Matters! 🔸 share and join👍👍 🔸@havanacademyofficial ✅

#እንግድነት #Engdinet ሙሉ ትረካው ከዛሬ ሳምንት ጀምሮ በተለያዩ ክፍሎች የምንለቅ ይሆናል። @havanacademyofficial stay Tuned!

እስከ መጨረሻ ስሙ UAT ጉዟችን እዚው የሚያበቃ ይሆናል😭 https://vm.tiktok.com/ZMAxWoL33/

እንዴት Bot ላይ በትክክል እንደምትመዘገቡ plus እያንዳንዱ feature ለምን እንደምጠቅም እና እንዴት እንደምትሞሉ ግልጽ በሆነ መንገድ በቀላሉ ተገልጿል Your GPA Matters ! https://vm.tiktok.com/ZMAxtH1dd/

🎓....በሶ....ኩኪስ...ቆሎው ታሽጓል...በል ናፍቆቱን ትለምደዋለህ...ለግቢ እንዲሆንህ ብሎ አጎትህ ብር ልኳል... ወለም ዘለም የለም አርፈህ ትምህርትህ ላይ..... በቃ ዩንቨርስቲ ልሄድ ሰሞን ያለው የቤታችን ድባብ ነው። ምግቡም፣ እግሬም፣ ልቤም ወደ ግቢ ሊሄድ ተዘጋጅቷል እኔን የቸገረኝ መች እሱ ሆነና ➡️አሁን freshman ኮርስ እንዴት ነዉ ማጠናው❓መቼም እንደ high school በአንዴ ፉት አይደረግ ➡️እንደው አንድ senior ባገኝ እኮ በቃ ሁሉ ነገር ያስረዳኝ ነበር ➡️ደሞ ራስ ምታት የሆነብኝ የፊልድ ጉዳይ ነው ምን እንደምመርጥ አላውቅም አይ የኔ ነገር ስደናበር ፣ ብቻ ግቢ ያደረሰኝ ባስ ሳይመለስ መምጣቴ ነው😔 ------------------------------------------------------------ Havan ፡ 🚌🚌🚌 በምስራቅ ብትሉ በምዕራብ በሰሜን ብትሉ በደቡብ የቱም አይቀረንም በሁሉም ዩንቨርስቲዎች ተገኝተናል. ከላይ እንዳለው ዓይነት ጥያቄ የብዙ ተማሪዎች ነው። እኛም ይሄን ጥያቄ ለመመለስ ዝግጅት ጨርሰናል። 📚📚 TT, BIP እና CT በተባሉ ክፍለ ጊዜዎች ተማሪዎች የfreshman ኮርሶችን ጥልቅ ከሆነ ማብራሪያ ጋር ያገኛሉ። ✅3 Minute school: ነገር አጠር ሲል ጥሩ አደል እኛም በ 3 ደቂቃ ውስጥ ጠጠር ያሉ ርዕሶች ላይ highlight ገለፃ እናደርጋለን። ✅Senjou pair: ታላቅ መንገድ ያሳያል ብለን እኛም fresh ተማሪዎችን ከ senior ጋር በማገናኘት ልምድ እንዲወስዱ እናደርጋለን። ✅DepoTour: 👨‍⚕️👩‍🚀🧑‍✈️👩‍🔬👩‍🏫🧑‍🏭👨‍💼🕵️‍♂️ ምን ፊልድ ልግባ ብሎ ጭንቀት በHavan ተወግዷል ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ስለእያንዳንዱ ፊልድ ገለፃ በDepoTour program እናደርጋለን። 🎯አጥንታቹ የጥያቄ ያለህ ብላችዋል፤ ጥያቄውንስ አግኝታቹ መልስ ፈልጋቿል Havan soluzion የሁሉንም ዩንቨርስቲዎች ጥያቄዎች እና መልሶች ከነማብራሪያቸው አዘጋጅቷል። Ultimate solution for all your exam needs! አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ትምህርቶችን በማቅረብ ተማሪዎች ስኬታማ እንዲሆኑ እናደርጋለን ። ❓ተማሪዎች ከመምህራኖቻቸው ጋር እንዲሁም እርስ በእርሳቸው ቻሌንጅ የሚደራረጉባቸው እንዲሁም የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኙ ውድድሮች እና events የዚህ ፕሮግራም አካል ናቸው። በ 2018 አዲስ ተማሪ ነህ/ሽ ፣ ታዲያ ምን ይጠብቃሉ፡፡ FRESHMANንን ከኛ ጋር 4 እንዝጋ ፤ የምንፈልገውን FIELD እንቀላቀል፡፡ ያን ያህል ቀላል ነው፡፡😎 በይፋ ተጀምሯል!"👊 Your GPA Matters! ————————————————-- 🔵ለመመዝገብ : @Havanacademybot ✅ Discount Code : freshman2018 ————————————————— Join : @Havanacademyofficial

👉🏾School of Commerce 1st Semester Tentative Class Schedule Undergraduate Regular Students 2025/2026 A.Y. Join Addis Ababa University 2018 Freshman group👇👇👇👇 https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0

+2
Addis Ababa University College of Education and Language Studies(CELS) Undergraduate Freshman Program 2025/2026 A.Y., FIRST SEMESTER CLASS SCHEDULE Join Addis Ababa University 2018 Freshman group👇👇👇👇 https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0

የክላስ ግሩፖች ተለቀዋል። በየተመደባችሁበት ካምፓስ እየገባችሁ ቼክ አድርጉ።👇 💠AAU 4 Kilo Campus 2018: https://t.me/AAU4kilo2018 💠AAU 6 kilo Campus : https://t.me/AAU6kilo2018 💠Lideta Campus: https://t.me/LidetacampusAAU2018 💠5 kilo Campus (AAIT) : https://t.me/aau5kilo2018 💠Sefere Selam Campus : https://t.me/sefereselamcampus2018 💠 FBE Campus: https: //t.me/FbcampusAAU2018 💠Commerce Campus: https://t.me/AAUcommerce2018 Share and join 🙏 All Campuses in One https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0

✅ተመዝግባችሁ ሊንክ ያልደረሳችሁ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ በ@havan_academy_student_support አናግሩን :: ዛሬ የምትመዘገቡ ተማሪዎች ደግሞ በ discount ለመመዝገብ ቻናላችን ላይ "Register now " የሚለውን አማራጭ ተጠቀሙ:: ወይም @havanacademybot ተጠቀሙ :: @havanacademyofficial

How to access Courses on your dashboard if you are using app or website on your phone @havanacademyofficial
+4
How to access Courses on your dashboard if you are using app or website on your phone @havanacademyofficial

Repost from Havan Academy
📚 የ 2018 ዓ.ም የ ፍሬሽማን መወያያ Official Group ተከፍቷል🔓 🙋‍♂ በ Groupኣችሁ ሀሳባችሁን ከመለዋወጥ እና ከ ትውውቅ ባሻገር ግቢያችሁን የሚመለከቱ 💡 Study materials, Modules , Mid Exam, Final Exam, Coc Exam ይለቀቃሉ። Click on your university’s link below and start your journey! 👇🏾 🔔 1. AASTU👇🏾https://t.me/+O8ekhntd-g41YzA0 🔔 2. Adama science & technology University👇🏾 https://t.me/+isPjuoqRZa05ZDU0 🔔 3. Addis Ababa University👇🏾 https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0 🔔 4. Adigrat University👇🏾 https://t.me/+EstElwf-E60zYmQ8 🔔 5. Ambo University 👇🏾 https://t.me/+AniireLpH3Y0ZGU0 🔔 6. Arba Minch University👇🏾 https://t.me/+ub6LgwjRIDY5MjRk 🔔 7. Arsi University 👇🏾 https://t.me/+vW1r1WhRUJ0yMThk 🔔 8. ASOSSA UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+E-L6DpYBiQxkZGZk 🔔 9. Aksum University.👇🏾 https://t.me/+popoM4waAexhYmQ0 🔔 10. Bahir Dar University👇🏾 https://t.me/+PhKvIiJ_Nx1lYjBk 🔔 11 BONGA UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+Z3hL4JCQ_sRjYTg0 🔔 12. BULE HORA UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+XZyfaLtZaf5iZmQ0 🔔 13. DEBARK UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+lhLKtgk6jjU0ZTc0 🔔 14 Debrebirhan University👇🏾 https://t.me/+Zexa0drDRbw4ZTU0 🔔 15 Debremarkos University👇🏾 https://t.me/+-OVoPTBQIIllYmM0 🔔 16. DEBRETABOR UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+hulpiZGRWRlhNDg0 🔔 17. DEMBI DOLO UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+qCMwKYzHpYJlMzI0 🔔 18 Dilla University👇🏾 https://t.me/+tJK8OPqkwRZiNzU0 🔔 19 Dire Dawa University👇🏾 https://t.me/+eYAddnysWCM0ZmM0 🔔 20 Gambella University👇🏾 https://t.me/+fjLOC1njaaczNWRk 🔔 21 Gondar University👇🏾 https://t.me/+JX5vDSaTTF81MDI8 🔔 22 Haramaya University👇🏾 https://t.me/+R6GYB3RaCrRiOGE0 🔔 23. Hawassa University👇🏾 https://t.me/+b2muLY5nW8VkY2Vk 🔔 24 INJIBARA UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+oEIqJnLjbVc0MzU0 🔔 25. Jigjiga University👇🏾 https://t.me/+WAglftTWI4ljMGM0 🔔 26. Jimma University👇🏾 https://t.me/+xymTAgAaQQNmOWU8 🔔 27. JINKA UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+UT3riXV0_0M2YWZk 🔔 28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+a05UhygRKDYyOWI8 🔔 29 Kotebe Metropolitan University👇🏾 https://t.me/+7eB15JX3uIw0ZTE0 🔔 30 Madda Walabu University👇🏾 https://t.me/+bYGyfPYpzTc5NzVk 🔔 31 Mekelle University 👇🏾 https://t.me/+dELhiUwSMGZlY2Vk 🔔 32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+zPKUgJwjKrUzODI0 🔔 33 MATTU UNIVERSITY 👇🏾 https://t.me/+04dwqjZhjWQ4NDZk 🔔 34 Mizan Tepi University 👇🏾 https://t.me/+eNuqkZeJRlEyNTg8 🔔 35. Oda Bultum OBU 👇🏾 https://t.me/+tl6vh7z3S9wzNDM0 🔔 36 RAYA UNIVERSITY👇🏾 https://t.me/+srIy6evlsJ43ODY0 🔔 37 Salale University 👇🏾 https://t.me/+nMxccllEkX5kN2E0 🔔 38 Semara University 👇🏾 https://t.me/+P9I660n6OAszMjlk 🔔 39 WACHEMO UNIVERSITY 👇🏾 ​​https://t.me/+VjO1KedvFe1kZTk0 🔔 40 Welketie UNIVERSITY 👇🏾 https://t.me/+eeQJNA3Djro2NjNk 🔔 41 WERABE UNIVERSITY 👇🏾 https://t.me/+MTaC2kFGc84xYzVk 🔔 42 Wolayita Sodo University 👇🏾 https://t.me/+9vtVCkJyKo01NzA0 🔔 43 Woldiya University 👇🏾 https://t.me/+9Hw2UhER6LdiYTNk 🔔 44 Wollega University 👇🏾 https://t.me/+FuPg9yl54V00MDI0 🔔 45 . Wollo University 👇🏾 https://t.me/+dz3un-xuQq1hZjFk Private Universities 🔔 1 . Admas University👇🏾 https://t.me/+H7a3Of8aiFg4NGQ8 🔔 2 . St Marry’s University👇🏾 https://t.me/+tuwGuE6D2kw1Mjg0 🔔 3 . Unity University 👇🏾 https://t.me/+6DPHGN1ye0QwYjA0

🏨ከ አራት ኪሎ ወደ ጥቁር አንበሳ...... 😀ባለፈው ዓመት Freshman Mathematics course 99 ከመቶ ነበር ያመጣው🫣 ✉️አዲስ ግቢ ለሚገቡ ተማሪዎች አድርሱልኝ ይለናል እኛም ይሄው ለእናንተ አቀረብን✍🏽 "ስሜ በረከት......ይባላል::  የዛሬ አመት ነበር የአንደኛ አመት ወይም Freshman ተማሪ ሆኜ አራት ኪሎ ግቢ (4kilo Campus), Addis Ababa University የተመደብኩት።🎓 የማልፈልገውን department እንዳልገባ በሚል ፍራቻ ገና ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ ጥናት ለመጀመር አቅጄ ነበር ወደ ግቢ ያቀናሁት። አቤት የነበረኝ motivation እና energy ብቻ ምን ልበል ደስ ይል ነበር። የዩንቨርስቲ መምህራንም በጣም እውቀት ያላቸው ስለሆኑ ከእነሱ ደግሞ ብዙ ነገር እንደሚማር እያሰብኩኝ ሁሉም ነገር ቦታ ቦታውን የያዘ ይመስል ነበር ። የምዝገባ ክፍል ሄጄ መኖርያ ዶርም እና ሌሎች ነግሮችን ጨራርሼ ምዝገባውን አጠናቀኩኝ:: ያው ጊዜው ደረሰና ክላስ ተጀመረ፣ እኔም በቃሌ መሰረት የሚፈልገውን ዲፓርትመንት መርጬ የመማር ዓለማ ይዤ መተሸን ጀመርኩኝ። ቢሆንም አብዛኛው ነገር እንዳሰብኩት እየሆነልኝ አልነበረም፤ ሁሉም መምህራን በሚባል ደረጃ የModuleሉን ሁለት ወይም ሶስት chapters በ አንድ ቀን lecture cover አድርገናል ይሉናል:: ሞጅሎቹ በጣም ሰፊ ይዘት ያላቸው ቢሆኑም በሶስት ወይም አራት ሰዓታት ውስጥ ያስተምሩታል። እሺ እሱስ ይሁን ምናለበት ባስተማሩን መሰረት እንኳን ፈተና ብፈትኑን : ሁሉንም ፈተናዎች ጥሩ ውጤት መስራት ቢቻል?🤷‍♂️ ወይ ጉድ....ያሰብኩትን አስካለው ብዬ ማሰቤ የማይሆን ምኞት እንደሆነ የተረዳሁት ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ለመስራት ስሞክር እና የተወሰኑ ሚድ ፈተናዎች ሲፈተን ነበር። አቤት ጥያቄዎቹ ምንም ከሞጅል የወጡ አይመስልም እኮ! ክብደታቸው 😒 .....በመጨረሻም አንድ ነገር ገባኝ እሱም አንድ ስንዬር (Senior) ተማሪ አግኝቼ ማናገር ከዛም ምክር ቢጤ ማግኘት እንዳለብኝ:: ግን ይሄም ለእኔ ቀላል አልነበረም ምክንያቱም በዛ ሰዓት ከማንም ሰው ጋር አልተዋወቅም ነበር። ታዲያ አንድ ቀን ዶርም ውስጥ የሰማሁት ነገር መንገዴን ሙሉ በሙሉ ቀየረው ብል ማጋነን አይሆንብኝም....... ሃቫን አካዳሚ  ለFreshman ተማሪዎች tutorial ይሰጣል የሚል ወሬ ይወራ ነበር። ቶሎ ብዬ ቴሌግራማቻውን ተቀብዬ ምን ምን service እንደሚሰጡ ማየት ጀመርኩኝ። እስቲ ለእንደኔ አይነት ውጤት መስቀል ስለሚፈልግ መፍትሔ ካለቸው ብዬ በጉጉት መቃኘት ጀመርኩኝ፤ ከዚያም አንድ ለችግሬ መፍትሔ ሆኖ ያገኘሁት እንደዛ ስሰለቸኝ የነበረውን ትምህርት  አጭር፣ ግልጽ ፣ ለመረዳት ቀላል በሆነ መንገድ  የሚያስተምሩ video lectures ማግኘት ቻልኩኝ። የሚያስተምሩበት መንገድ ደግሞ Exam Focused መሆኑ በጣም ይገርማል ፤ ሌክቸር የሚሰጡ ሰዎችም በጣም ያስረዳሉ:: በተለይ ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው ተሰርቶ ማየት መቻሌ ከሁሉም በላይ  እፎይታ የሰጠኝ ነገር ነው:: ያለነሱ ማንበብ እስከማልችልበት ደረጃ ድረስ ወደድኩት። ፈተና ሰሞን ደግሞ Exam preparation tips ይሰጡ ነበር። አሁን የማላስታውሰው በሰዓቱ የተጠቀምኩት ብዙ ነው። Havan Academy Freshman ቆይታዬን በስኬት እንዳጠናቅቅ የረዳኝ ትልቅ ባለውለታዬ ነው ። Thank you ማለት እፈልጋለሁ🙏🏾 አሁን በጥቁር አንበሳ የህክምና ትምህርቴን በመከታተል ላይ እገኛለሁ። ✔️Your GPA matters!! 💻Freshman tutorial ለመመዝገብ⤵️ 🔸@havanacademybot 🔸@havanacademy💠