ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 353 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 353 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 202,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 012 次浏览,首日通常累积 488 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 353
订阅者
-2824 小时
-2307 天
-1 20230 天
帖子存档
Grand Live Session Entrance result ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ታድያ ✅ AAU መግባት ከሌሎች የተለየ ጥቅሙ ምንድነው ? ✅ AAU መግባት ሚችለው ከ 500 በላይ ያመጣ ተማሪ ብ
Grand Live Session Entrance result ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ታድያ ✅ AAU መግባት ከሌሎች የተለየ ጥቅሙ ምንድነው ? ✅ AAU መግባት ሚችለው ከ 500 በላይ ያመጣ ተማሪ ብቻ ነው ? ✅ ለ UAT መዘጋጀት እስካሁን አልጀመርኩም ታድያ እንዴት ማለፍ እችላለው 🥺 ✅ AAU information session ላይ አልተገኘሁም እና የመሳሰሉት ጥያቄ አላችሁ ? Havan Academy ለእናንተ ውድ ተማሪዎቹ ✅ ያላቹ ጥያቄ በቀጥታ ከ Addis Abeba University student Union vice president and president of SOL ሚመለስበት ✅ AAU information session ሲሰጥ ከ Addis Abeba ውጭ በመሆናቹ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት ላልተገኛቹ Information ሚሰጥበት ✅ Participate ላደረገ ተማሪ ሽልማት የተዘጋጀበት የትም የማይገኝ እድል አዘጋጅቶላቹዋል ስለሆነም ነሐሴ 20 ረቡዕ ከምሽቱ 2 :00 ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ Join at @UATtutorialOffcial

የEUEE ውጤት በሰኞ ወይም ማክሰኞ ሊለቀቅ ስለሚችል፣ ከዚያ በኋላ ሊሆኑ የምችሉ ነገሮች በግምት እንዲህ ሊሆን ይችላሉ፦ ✔️ የEUEE ውጤት: ሰኞ ወይም ማክሰኞ ሊለቀቅ ይችላል። ✔️የAAU ምዝገባ: ውጤቱ ከተለቀቀ ከ2 ቀን በኋላ ምዝገባው ሊጀመር ይችላል። ✔️ምዝገባ እና ዝግጅት: ለመመዝገብና ለUAT ለመዘጋጀት ቢበዛ ከ7 እስከ 14 ቀናት ሊኖራችሁ ይችላል። ✔️ UAT ፈተና: ፈተናው በነሐሴ መጨረሻ ወይም በጳጉሜ ሊሰጥ ይችላል። ✔️የዩኒቨርሲቲ ጥሪ: ከመስከረም 5 ጀምሮ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን መጥራት ሊጀምሩ ይችላሉ። ማስታወሻ: ይህ ኦፊሴላዊ የጊዜ ሰሌዳ ሳይሆን፣ በሚጠበቀው ሂደት ላይ የተመሰረተ ግምታዊ ትንበያ ነው። ትክክለኛውን ቀን ለማወቅ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያዎችን ተከታተሉ። @UATtutorialOfficial

❗️ውጤት ይፋ የሚሆነው ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ባለው ጊዜ ነው ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3.@ESSLCEResultBot 4. SMS
❗️ውጤት ይፋ የሚሆነው ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ባለው ጊዜ ነው ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3.@ESSLCEResultBot 4. SMS 6284 ተጠቀሙ። share: @UATTutorialofficial

#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦ ተፈጥር ሳይንስ ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ) ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት @UATTutorialofficial

ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3.@ESSLCEResultBot 4. SMS 6284 ተጠቀሙ። share: @UATTutorialofficial

576.5 ዶዶላ ifa boru ወንድ ዘንድሮምምምም 🔥🔥🔥 569.1 ሴት በማህበራዊ https://t.me/UATtutorialofficial

Repost from Havan Academy
576.5 ዶዶላ ifa boru ወንድ ዘንድሮምምምም 🔥🔥🔥 569.1 ሴት በማህበራዊ

Repost from Havan Academy
ከፍተኛ ውጤት 591.6 Natural ወንድ ኦዳ Boarding 583 ሴት እንጅባራ አገው ምድር ነው

ከፍተኛ ውጤት 591.6 Natural ወንድ ኦዳ Boarding 583 ሴት እንጅባራ አገው ምድር ነው

100% ያሳለፉ ት/ት ቤቶች 62 አምና 88 ዘንድሮ 24 ት/ት ቤቶች ከአዲስ አበባ ነው https://t.me/havanacademyofficial

አዲስ አበባ በክልል ደረጃ ብዙ አሳልፏል።

16.5% natural 8.3% social አልፏል

550,210 ተፈትኖ 70544 አልፏል። እልልልልል

Repost from Havan Academy
12.8% አልፏል

Repost from Havan Academy
ተጀምሯል

Repost from Havan Academy
🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ። የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ።  እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል። ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን  ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ የመስሪያ ወረቀቱ ላይ ማጥቆር ጀመርኩ። በእድል ባገኝ ብየ ነው።😁 ሁሉንም ትምህርት ተፈትነን እንደጨረስን እንደኔ የተናደደ ሰው ያለ አይመስለኝም። ከጓደኞቸ ጋር መግባባት አቅጦኝ ሌላ ሰው ሁኘ ነበር። ራሴን እንደምንም አረጋጋሁትና ከጓደኞቸ ጋር የወደቅነዉን ለማየት ሞከርን። ክረምቱን ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ። ታዲያ ካሰላሁት ዉጤቴ ላይ አንዴ ስጨምርበት፣ አንዴ ደግሞ ስቀንስበት በመጨረሻም  የዉጤት መዉጫ ቀን ደረሰ። እንደምንም 600 ቤት ብገባ ብየ ጠንክሬ   እየጸለይኩ ነው። ስለቱንም በላይ በላይ እሳለዋለው። 🙏 ከኛ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የገንዘብ፣ የቁሳቁስ እና የዉጭ የትምህርት እድል ተበርክቶላቸው ነበር። እኔም አመቱን ሙሉ ያጠናሁት ለዚህ ነበር። የመግለጫው ቀን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሴቶች፣ በወንዶች፣ በ አዲስ አበባ፣ በ ሃረሪ...፣ሙሉ ያሳለፉ፣ ምንም ያላሳለፉ እያለ ይተነትነው ገባ። ለኔ መርዶ የሆነብኝ ግን ከፍተኛ ዉጤት 649 ነው የሚለው ነበር። "ይሄ ማለት ዉጤት ከጠበቅነው በታች ነው ሚመጣው" አልኩ። ከኛ በፊት ከፍተኛ ዉጤት 666 ስለነበር 640 ቤት ብዙ ሰው አምጥቶ ነበር። ፍርሃቴ ይባስዉኑ ጨመረ። 600 ሳልገባ እየቀረው ነው። "ይህ ዉጤት የዓለም መጨረሻ አይደል፤ ህይዎት እንደው ይቀጥላል" እያልኩ ራሴን ለማረጋገት ብሞክርም እጢዎቼን ላብ ከማመንጨት፣ ልቤን እና ሳንባየን በፍጥነት ከመምታት ልታደጋቸው አልቻልኩም። አንዳንዴማ ብርድ ብርድም ይቃጣኛል። ልቀጥለው እንዴ...? Join: @HavanAcademyOfficial

Repost from Havan Academy
መግለጫው እስኳሁን አልተጀመረም። እኛም ከጭንቀት የምትገላግል ለምለም ያለች ታሪክ እስኪጀመር እናጋራችሁ። ከ Entrance ውጤት ጋር በተገናኘ @havanacademyofficial

Presidential scholarship Training Coming soon.... @UATtutorialOfficial
Presidential scholarship Training Coming soon.... @UATtutorialOfficial

Presidential scholarship Training 👇 ከ500 በላይ ለምታመጡ ተማሪዎች https://vt.tiktok.com/ZSVaCVrrP/

ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3.@ESSLCEResultBot 4. SMS 6284 ተጠቀሙ። share:@UATTutorialofficial