ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 273 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 273 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 273
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
የ UAT ምዝገባ በዚህ ሰዓት ለምን ተጀመረ? የኢንትራንስ Document ከዬት ነው upload የምታደርጉት? https://vm.tiktok.com/ZMALhXAYf/

AAU UAT ምዝገባ officially ሊጀመር ነው❗️ https://vm.tiktok.com/ZMALMwH7N/

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ-ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ •  የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 15  2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን •  የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጽ (www.aau.edu.et፣ https://portal.aau.edu.et) ላይ ይገለጻል:: የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር Share: @UATTutorialofficial

🔴The Undergraduate Admission Test (UAT) Simulation is a high impact, exam focused practice system designed to prepare Ethiop
🔴The Undergraduate Admission Test (UAT) Simulation is a high impact, exam focused practice system designed to prepare Ethiopian students especially those aiming to join the prestigious Addis Ababa University (AAU) for competitive entrance exams. 📌 The UAT Simulation mirrors the structure, difficulty, and timing of the actual Undergraduate admission test, providing a realistic and pressure tested experience that helps students sharpen their Experience. Beyond simply testing knowledge, this simulation boosts students’ confidence, exam speed, and accuracy. It includes detailed answer explanations, time based assessments, and personalized performance tracking. 📌Developed by academic experts, this platform is Ethiopia’s first of its kind simulation solution crafted to unlock the full potential of students competing for spots at top tier universities like AAU. https://simulation.havanacademy.com ✔️ in collaboration with UAT Tutorial Official

These are the six sections on UAT registration. All steps are very critical , you need to apply thoroughly. We will share sho
These are the six sections on UAT registration. All steps are very critical , you need to apply thoroughly. We will share short video on how to register correctly. On AAU Portal everything is Ready, waiting for the release EUEE. Share : @UATtutorialofficial

📌 UAT Examን ለመፈተን ከሚያስፈልጉን አንዱ እና ወሳኙ ነገር UAT EXAM TICKET ነው። 📌 ይህንን Ticket ወደ መፈተኛ ጣቢያችሁ ከመሄዳችው በፊት ከ portal ላይ download አ
📌 UAT Examን ለመፈተን ከሚያስፈልጉን አንዱ እና ወሳኙ ነገር UAT EXAM TICKET ነው። 📌 ይህንን Ticket ወደ መፈተኛ ጣቢያችሁ ከመሄዳችው በፊት ከ portal ላይ download አድርጋችሁ በወረቀት print በማድረግ 🖨️ መያዝ ይጠበቅባችኋል። 📌 ይህንን Ticket 🎫 ያልያዘ ተፈታኝ ወደ መፈተኛ ጣቢያው መግባት የማይችል 🙅 ሲሆን በፈተናውም መሀል ፈተኞች ለመፈተን የተመዘገበው ተማሪ እና ተፈታኙ ተመሳሳይ መሆናቸውን የሚያረጋግጡበት ወሳኝ ወረቀት ነው። 🔥 Share: @UATTutorialOfficial 🔥 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot TRUSTED AND TOP RANKED

🔥 ከፍተኛ ክፍያ የሚያስከፍሉ 3 departments እነማን ናቸው? 1ኛ Medicine and Dental medicine 👨‍⚕️👩‍⚕️ ይህንን ዘርፍ ለመማር በ 1ECTS ወደ 2308birr የሚያስከፍል ሲሆን በዓመት እስከ 144,000birr የሚጠጋ እንዲሁም በአጠቃላይ ትምህርቱን ለመጨረስ ዶርም እና ምግብን ሳይጨምር 990,000birr ያስከፍላል። 2ኛ Software Engineering, computer science 🧑‍💻 and architecture 📐 እነዚህን ዘርፎች ለመማር በ1 ECTS 1500birr የሚያስከፍሉ ሲሆን በአመት በትንሹ እስከ 90,000birr ድረስ ያስከፍላሉ። በአጠቃላይ እነዚህን ዘርፎች ተምሮ ለማጠናቀቅ እስከ 500,000birr ድረስ ይጠይቃል። 3ኛ Pharmacy 💊, veterinary medicine and other health science 🩹 እነዚህ ዘርፎች በ1 ECTS - 1,154birr የሚጠይቁ ሲሆን በአመት በአማካይ እስከ 69,000birr ድረስ ያስከፍላሉ። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●

ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው መግለጫ መሰረት የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ አመት ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 8 በይፋ ትምህርት እንደሚጀመሩ አስታውቋል። አስተውሉ 💡 📌 ግፋ ቢል ለUAT የቀራችው ጊዜ ከ 3 ሳምንት አያልፍም። ውጤት ከወጣ በኋላ ዝግጅት እንጀምር ብትሉ የሚኖራችው ጊዜ ከ 1 ሳምንት አይበልጥም። የተለያዩ ለመመዝገቢያ የሚያስፈልጓችሁን documents ስትሰበስቡ ጊዜያችው ያልቃል። ስለዚህ ትክክለኛው ዝግጅት የመጀመሪያ ጊዜ አሁን ነው። 📌በአጭር ቀናት ውጤታማ በማድረግ የሚታወቀው UAT Tutorial official 👉 በአጭር ደቂቃ ብዙ እውቀት የሚያስጨብጥ ቪዲዮ 👉 ለማንበብ የማይሰለቹ ኖቶች 👉 በሺዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎች 👉 ትክክለኛ UAT Examን የሚመስል simulation አዘጋጅቶላችዋል። ግልፅ ነው እነዚህን ሁሉ ግብዓት ተጠቅሞ ውጤታማ አለመሆን አይቻልም። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• 📈 YOUR UAT RESULT MATTERS! 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial ●●●●●●●●●●●●●●●●

🏆አሸናፊዎቹ ታወቁ 🎉 💥ትላንት በ አርሰናል እና በማንችስተር ዩናይድት በተደረገው ጨዋታ ትክክለኛ score ለገምቱ 5 ተማሪዎች በጣም ምርጡን ነፃ UAT tutorial አንደምንሰጥ በዚሁ Official channel ላይ ቃል ገብተን የነበረ ሲሆን በአጠቃላይ ዘጠኝ ተማሪዎች የጨዋታውን ዉጤቱን በትክክል አውቀዉታል :: 🎁ነገር ግን ቀድሞ በመለሰ በሚለው rule አምስት ተማሪዎች ተመርጠዋል:: 1. H 🥶, guessed at 12:51] → @abcd1724 2. ዛሬም ተመስገን አባ, 13:02] →@ contact us 3. daniel ts, 13:04] → @ contact us 4. Исаак, 14:08] → @Hermosa_yis 5. ....... .... 18:13] → @ contact us ያሸነፋቹ ልጆች እንኳን ደስ ያላችሁ @UATsupport ላይ እኛን ማናገር ትችላላችሁ:: ‼️በነገራችን ላይ ዕድል ሳይሆን በቂ ዝግጅት ብቻ ነው አሸናፊ የሚያደርገን :: ስለ UAT ስናወራ ማለት ነው :: ✍️ Even if you didn’t win this time, remember: your true winning chance is in your preparation. UAT is around the corner, and success belongs to those who prepare smart and early. 🔆 ይሄንን ስንል በምክንያት ነው UATን ማለፍ ለሁሉም አይደለም:: Passing UAT isn’t about studying more – it’s about studying smart and exam-oriented. That’s exactly what we deliver: ✅Exam-Oriented Video Lectures – Short, clear, and focused only on what matters most for UAT. 📝 High-Yield Notes: Condensed, easy-to-use,and packed with exam-focused content. ✅ Practice Questions: Train your brain with our 'TT' questions. 🖥 Full Simulation Package: a mirror image of the actual UAT exam, so when you sit for the real test, it already feels familiar. ✅ Supportive Tutoring Environment – more than teaching, we mentor you, guide you, and boost your confidence every step of the way. 💥Registration is still open! እስካሁን ምንም ያመልጣችሁ ነገር የለም:: አሁኑኑ ለመመዝገብ↙️ @UATtutorial_bot Share @UATtutorialofficial

🔴 ያለ UAT Ticket ወደ ፈተና አዳራሽ አትገቡም❗️ በ UAT ምዝገባ ወቅት በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ካለባችሁ ነገር አንዱ የUAT Ticketን በትክክል ማግኘት፣ እሱን Download ማድረግ እና ወደ ተመደባችሁበት ፈተና ጣቢያ ሲተዱ ይዛችሁ መገኘት ነው። እንዴት እንደሆነ ሙሉ መረጃ ከዚህ ቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ።👇 https://vm.tiktok.com/ZMA8RmKjW/

🔥ባለፈው ሳምንት አንዳንድ የUAT ፈተናን ለመውሰድ ያቀዱ ተማሪዎችን ስለ UAT exam ያላቸውን ሀሳብ ስንጠይቃቸው የአብዛኞቹ መልስ ፈርቻለው 😭የሚል ነበር ነው። ግልፅ ነው መሳሪያ መተኮስ ያልተለማመደ ወታደር ጦር ሜዳን ይፈራል ። በተቃራኒው የተለማመደ ወታደር ግን ሁሌም የሚያስበው ስለ ድል 💪ነው። አሁንም ለUAT ዝግጅት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ፍርሀት ተቆጣጥሯችሁ ስለ UAT exam ክብደት እና ስለ ውድቀት😓 እንድታስቡ ያደርጋችኋል። ታዲያ ይህንን ችግር ለመፍታት ደጋግሞ ማንበብ 📖፣ ጥያቄዎችን በመስራት ራሳችሁን ማዘጋጀት አለባችሁ። ይህንን ሁሉ የት እናገኛለን ብላችሁ ሀሳብ አይግባችሁ። 🙅 UAT tutorial official ጥራታቸውን እና ይዘታቸውን የጠበቁ ቪድዮችን🧑‍💻፣ ግልፅ እና አጭር የሆኑ ኖቶችን 📓፣ በሺዎች በሚቆጠሩ ጥያቄዎችን በስፋት የሚያገኙበት ከ2 ዓመት በፊት UAT ሲመሰረት አብሮ የተመሰረተ የብዙዎችን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ህልም እውን ያደረገ እንደሆነ ብዙዎች መስክረውለታል 😎። ኑ እናንተም ተቀላቀሉንና አንድ እግራችሁን🦵ህልማችው ወደሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስገቡ ። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• 📈 YOUR UAT RESULT MATTERS! 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial ●●●●●●●●●●●●●●●●

⌚️ UAT Exam መዘጋጀት ጊዜ ይፈልጋል😟!! ግን ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል!! So... "The careless suffers” ይላሉ ነጮቹ!!!🔊 ለUAT ፈተና max አንድ ወር /ከዛም የምያንስ ቀን ነው የቀረው💀! ያስታውሱ፡- አሁን ባላችሁ ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የምታደርጉት እያንዳንዱ ነገር በUAT ውጤታችሁ 👩‍🏫ላይ ትንሽ የማይባል ተፅዕኖ አለው! የእናንተና የቤተሰባችሁ ፍላጎት በርግጥ ራቅ ያለ ዩኒቨርስቲ መመደብ አይደለም🙅‍♀️ በርግጠኝነት ብዙዎቻችሁ AAU የመግባት ህልም ያላችሁ ትሆናልችሁ። ለዚህም በየቀኑ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት!፣ የከበዳችሁን መከለስ፣ UAT በሚመስል ነገር ጊዜያችሁን ማጥፋት አለባችሁ ። ✔️ታድያ፡- UAT Tutorial Official በቀሩት ጥቂት ሳምንታት እናንተን ለUAT ፈተና ብቁ የምያደርጋችሁን አጭር፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪዲዮ ቲቶሪሎችን እንዲሁም ራሱን UAT ፈተናውን የሚመስል Simulation አዘጋጅቶ ተጠቀሙና ህልማችሁን እውን አድርጉ ይላችኋል። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• 📈 YOUR UAT RESULT MATTERS! 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

🔆 Give away for you! https://vm.tiktok.com/ZMARxwwf1/

TikTok Update🎉 From 4k to 5K in just 5 days. That is over 1K new followers in less than a week. What a Wonderful Community!�
TikTok Update🎉 From 4k to 5K in just 5 days. That is over 1K new followers in less than a week. What a Wonderful Community!🙏 From different places but all sharing the same dream: to join the prestigious Addis Ababa University. WE ARE WITH YOU EVERY STEP OF THE WAY! STAY STRONG! https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial

እንዴ ትምህርት ሚንስቴር መግለጫ ከሆነ ከ ጥቅት ሳምንታት በኃላ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ዉጤት ይፋ ይደርጋል:: እስቲ ስንት ልታመጡ ትችላልቹ? 🔆መልካም ሰንበት🔆
Anonymous voting

እንዴ ትምህርት ሚንስቴር መግለጫ ከሆነ ከ ጥቅት ሳምንታት በኃላ የ 12ኛ ማትሪክ ፈተና ዉጤት ይፋ ይደርጋል:: እስቲ ስንት ልታመጡ ትችላልቹ? 🔆መልካም ሰንበት 🔆
Anonymous voting

እንዴ ትምህርት ሚንስቴር መግለጫ ከሆነ ከ ጥቅት ሳምንታት በኃላ የ12ኛ ማትሪክ ፈተና ዉጤት ይፋ ይደርጋል:: እስቲ ስንት ልታመጡ ትችላላቹ?
Anonymous voting