ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 259 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 259 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 259
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
🔑 Our Promise is to let you Join Prestigious AAU, regardless of the Competition. ወደ ማዕከላችን የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 100% የማሳለፍ አላማ ይዘን እየሰራንበት እንገኛለን። UAT ከተጀመረበት ዓመት ጀምሮ፣ ባለፉት ሁለት ዓመታት በብቸኝነት ተማሪዎችን ለአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማስተማር፣ የረጅም ዓመት ልምድ ያካበተው UAT Tutorial Official ዘንድሮም ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን ሙሉ በሙሉ የማሳለፍ ዋስትና ልሰጣችው ተዘጋጅቷል። በተለይ በዚህ በነሃሴ ወር ተማሪዎቻችን በተለዬ መንገድ የሚናዘጋጃቸው ይሆናል። ለዚህም ሙሉ ዝግጅት መጨረሳችን ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመሰገነ ፣ ታዓማንነት ያለውን መረጃ አዘውትሮ ለተማሪው ማህበረሰብ የሚያደርስ ፥ በ2016 ዓ.ም UAT ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ ፈር ቀዳጅ ማዕከል በመሆናችን በብዙዎች ዘንድ ተወደጅነት እና ተመራጭነትን አትርፈናል። ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot ሼር : @UATTutorialOfficial Trusted and Top Ranked ! Ask: @UATsupport

🔴 The admission requirements for the program are determined by:- - The results of the Ethiopian Higher Education Entrance Certificate Examination (EHEECE), - The student's choice of program, - The capacity of the Departments/Schools/Centers. - The Undergraduate Admission Test (UGAT) Share and Join: @UATTutorialOfficial

ማን ያሸንፋል?💪 ⏰ነገ እሁድ ከምሽቱ 12:30 ላይ ዓለም በጉጉት የምጠብቀው ጨዋታ⚽️‼️ 🏟 አርሰናል vs ማንችስተር ዩናይትድ 🤌ይህ ድንቅ ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል? 🤝ውጤቱን በትክክል ለገመታቹ አምስት ተማሪዎች ያለምንም ክፍያ UAT Tutorial በነፃ የምንሰጣችሁ ይሆናል:: ☑️ ቀድሞ የገመቱ ሶስት ተማሪዎች ደግሞ የUAT Simulation package ጨምሮ የሚያገኙ ይሆናል:: 🔆ግምታችሁን በ comment section ላይ አሳውቁን ፤ መልካም ዕድል 🎉 ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• Register for Tutorial:@UATTutorial_bot Ask: @UATsupport SHARE @UATTutorialOfficial

ለሀገር እና ለዓለም በርካታ ነግሮችን የሰሩ ብዙ ምሁራን ወደፈለቁበት ፣ ተኮትኩተው ወዳደጉበት ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚታስቡ ተማሪዎች ዝግጅት እንዴት ነው❓ እንደ ሁል ጊዜው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጪው ትውልድ መዳረሻ፣ የስኬታቸው መነሻና ሸላሚ ፥ የልጅነት ህልማቸው ከግብ የሚደርስበት መዳረሻ፣ ወግ ማዕረግ የሚያዩበት ስመጥር ተቋም ይሆናል። የአፍርካው Oxford የኢትዮጵያው Harvard የምንለው ለዚህ ነው። መልካም ቅዳሜ! @UATtutorialofficial

ይጎብኙ! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ክፍት ሆኖ ቀጥሏል። ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ እያገኙ ነው። መድረኩ ዛሬ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም ያበቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የመረጃ ሳምንቱ እስከ ቅዳሜ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። @UATtutorialofficial

🔥በ አሁኑ ሳምንት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባካሄደው የመረጃ ሳምንት ላይ ተገኝተን ስለ Extension program ያቀረብንላቸው ጥያቄዎች 🙋እና መልሶቻቸው እንደሚከተለው አቅርበናል። 🧑‍🦱: የExtension program ለ Undergraduate ተማሪዎች ይሰጣል? 🏫: አዎ ይሰጣል። የExtension programኣችን በማታ መርሀግብር እና በቅዳሜ እና እሁድ (weekend ) መርሀግብር ይሰጣል። ነገርግን ለ undergraduate ተማሪዎች በማታ መርሀግብር ብቻ የምንሰጥ ይሆናል። 🧑‍🦱: የማታ መርሀግብር የትምህርት ክፍለጊዜው ምን ይመስላል? 🏫: የማታ መርሀግብር የትምህርት ክፍለጊዜያችን ከሰኞ እስከ አርብ ማታ እንዲሁም እሁድ ጠዋትን ያጠቃልላል። 🧑‍🦱: በማታ የሚገቡ አዲስ የundergraduate ተማሪዎች UAT ፈተናን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል? 🏫: አዎ። ነገርግን ማለፊያ ነጥቡ ከ Regular ተማሪዎች ሊለይ ይችላል። 🧑‍🦱: አንድ ተማሪ ከሌላ ዩኒቨርስቲ transfer አድርጎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በማታ መርሀግብር ትምሀርቱን ካቆመበት መቀጠል ይችላል? 🏫: በሚገባ ይችላል። የነበረበትን ዩኒቨርስቲ cost sharing ክፍያ ግን መፈፀም አለበት ። 🧑‍🦱: አንድ Extension program ተማሪ ትምህርቱን ተምሮ ለማጠናቀቅ ምን ያህል ጊዜ ይወስድበታል? 🏫: እንደሚማረው department ቢለያይም ከregular ተማሪዎች 1 ወይም 2 ዓመት ዘግይቶ ትምህርቱን ያጠናቅቃል። Share: @UATTutorialofficial ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot TRUSTED AND TOP RANKED

በዛሬው ዕለት በአአዩ የመረጃ ሳምንት ላይ ስለ UAT ከተነሱ ነጥቦች እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃዎች https://vm.tiktok.com/ZMAd4kb4n/

🔴Top 200 Students who will get AAU scholarship in 2018. What is the criteria ? What are the benefits? https://vm.tiktok.com/ZMAd9paS3/

📌በ2017 ዓ.ም የUAT ፈተና ይዘት 55 ጥያቄ English እንዲሁም 45 ጥያቄ Mathematics የነበረ ሲሆን ለ English ፈተና የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ እንዲሁም ለ mathematics
📌በ2017 ዓ.ም የUAT ፈተና ይዘት 55 ጥያቄ English እንዲሁም 45 ጥያቄ Mathematics የነበረ ሲሆን ለ English ፈተና የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ እንዲሁም ለ mathematics ፈተናም የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ በአጠቃላይ ሁለቱም ፈተና የ2 ሰዓት የጊዜ ቆይታ ነበራቸው። ለ2018 ዓ.ም የ UAT ተፈተኞችስ ምን ያህል የፈተና ሰዓት ይሰጣቸዋል? 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ ባወጣው መረጃ መሰረት ለ 2018 ዓ.ም የUAT ተፈታኞች የፈተናው የጥያቄ ብዛት ለውጥ ሳይኖረው ለEnglish ፈተና 60 ደቂቃ እንዲሁም ለ mathematics ፈተና 90 ደቂቃ 😱 ይሰጣቸዋል ብሏል። ለምን የ Mathematics ፈተና ከ2017 አንፃር 30 ደቂቃ ተጨመረለት? 🤔🤔 አስተውሉ 💡 📌 እንደ እኛ ሀሳብ የ Mathematics ፈተናው ብዙ ውስብስብ እንዲሁም መልሳቸውን ለማግኘት ብዙ Steps የሚጠይቁ ጥያቄዎችን ይዟል ማለት ነው!! እነዚህን ጥያቄዎች በቀላሉ ለመፍታት ልምምድ ያስፈልጋል!! 📌እና ምን ትጠብቃላችሁ እኛ ጋር የተዘጋጁትን ከ150+ በላይ የ mathematics ጥያቄዎችን ሰርታችሁ እንዲሁም በ simulationኣችን ለ online ፈተና እራሳችሁን አለማምዳችሁ UAT ፈተናን በጭንቀት ሳይሆን በጉጉት መጠበቅ ነዉ 😎😎!! ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot Share: @UATTutorialofficial TRUSTED AND TOP RANKED

UAT መቼ ሊሆን ይችላል https://vm.tiktok.com/ZMAdHPgSJ/

🔴The Undergraduate Admission Test (UAT) Simulation is a high impact, exam focused practice system designed to prepare Ethiop
🔴The Undergraduate Admission Test (UAT) Simulation is a high impact, exam focused practice system designed to prepare Ethiopian students especially those aiming to join the prestigious Addis Ababa University (AAU) for competitive entrance exams. 📌 The UAT Simulation mirrors the structure, difficulty, and timing of the actual Undergraduate admission test, providing a realistic and pressure tested experience that helps students sharpen their Experience. Beyond simply testing knowledge, this simulation boosts students’ confidence, exam speed, and accuracy. It includes detailed answer explanations, time based assessments, and personalized performance tracking. 📌Developed by academic experts, this platform is Ethiopia’s first of its kind simulation solution crafted to unlock the full potential of students competing for spots at top tier universities like AAU. https://simulation.havanacademy.com

🔴UAT Simulation, mirror image of the real exam. https://simulation.havanacademy.com
+6
🔴UAT Simulation, mirror image of the real exam. https://simulation.havanacademy.com

📌በ2017 ዓ.ም የUAT ፈተና ይዘት 55 ጥያቄ English እንዲሁም 45 ጥያቄ Mathematics የነበረ ሲሆን ለ English ፈተና የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ እንዲሁም ለ mathematics
📌በ2017 ዓ.ም የUAT ፈተና ይዘት 55 ጥያቄ English እንዲሁም 45 ጥያቄ Mathematics የነበረ ሲሆን ለ English ፈተና የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ እንዲሁም ለ mathematics ፈተናም የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ በአጠቃላይ ሁለቱም ፈተና የ2 ሰዓት የጊዜ ቆይታ ነበራቸው። ለ2018 ዓ.ም የ UAT ተፈተኞችስ ምን ያህል የፈተና ሰዓት ይሰጣቸዋል? 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ ባወጣው መረጃ መሰረት ለ 2018 ዓ.ም የUAT ተፈታኞች የፈተናው የጥያቄ ብዛት ለውጥ ሳይኖረው ለEnglish ፈተና 60 ደቂቃ እንዲሁም ለ mathematics ፈተና 90 ደቂቃ 😱 ይሰጣቸዋል ብሏል። ለምን የ Mathematics ፈተና ከ2017 አንፃር 30 ደቂቃ ተጨመረለት? 🤔🤔 አስተውሉ 💡 📌 እንደ እኛ ሀሳብ የ Mathematics ፈተናው ብዙ ውስብስብ እንዲሁም መልሳቸውን ለማግኘት ብዙ Steps የሚጠይቁ ጥያቄዎችን ይዟል ማለት ነው!! እነዚህን ጥያቄዎች በቀላሉ ለመፍታት ልምምድ ያስፈልጋል!! 📌እና ምን ትጠብቃላችሁ እኛ ጋር የተዘጋጁትን ከ150+ በላይ የ mathematics ጥያቄዎችን ሰርታችሁ እንዲሁም በ simulationኣችን ለ online ፈተና እራሳችሁን አለማምዳችሁ UAT ፈተናን በጭንቀት ሳይሆን በጉጉት መጠበቅ ነዉ 😎😎!! ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot Share: @UATTutorialofficial TRUSTED AND TOP RANKED

🔴 ራሱን አዘጋጅቶ የጠበቀ ሰው ብቻ ነው ወደ አንጋፋው AAU የምቀላቀለው! ያስታውሱ:- 14ሺ ተማሪ ተፈትኖ 5-6ሺ ተማሪ የሚያልፍበትን ዩንቨርስቲ ለመቀላቀል አንድ እርምጃ ቀደም ብሎ መገኘት ምርጫ የለለው ግን ቁርጠኝነትን የሚጠይቅ ጉዳይ ነው። 📰ስለ UAT ማወቅ ያለባችሁ some points💡 ✔️ ወደ AAU ለመግባት ይህንን ፈተና ማለፍ ግድ ይላል! ያስታውሱ:- ጥያቄዎቹ፡ እንደለላው ፈተና የክላስ እውቀታችሁን ወይም ከዚህ በፊት የተማራችኋቸውን ሳይሆን Aptitude based(Critical thinking, Reasoning, vocabulary, mathematics,....) ምጠይቁ ናቸው። ✔️መቼት:- መቼ🗓:- የEntrance Exam ውጤት ከተለቀቀ በኋላ ባሉ ከ1-2 ሳምንት ውስጥ ምዝገባ ተጠናቅቆ ፈተና ይሰጣል፤ የት🏡፡- በተለያዩ ፈተና ጣቢያዎች ፈተናው በOnline👩‍💻 ነው የምሆነው፤ ✅  ዛሬውኑ ከUAT Tutorial Official ጋር ጉዟችሁን በመጀመር ነጋችሁን አቅኑ። በምትፈልጉት ነገር ሁሉ አብረናችሁ ነን🤗 UAT Tutorial Official Trusted and Top ranked! ለምዝገባ @UATtutorial_bot Share @UATtutorialofficial

🔴 UAT በጥሩ ውጤት አልፋችሁ AAU ለመግባት ጥያቄዎችን ደጋግማ ችሁ practice ማድረግ አለባችሁ። ቪድዮችን ማዬት አለባችሁ፣ ኖቶችን ማንበብ አለባችሁ፣ UAT Simulate ማድረግ አለባችሁ፣ ከጓደኞቻችሁ ጋር UAT በተመለከተ ስለተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች መወያዬት አለባችሁ ፣ በUAT Tutorial Official የሚዘጋጀውን የቲቶሪያል ፕሮግራም በመመዝገብ እነዚህን በሙሉ ማግኘት ትችላላችሁ። ለመዝገብ: @UATtutorial_bot