ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 342 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 342 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 182,过去 24 小时变化为 -36,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 926 次浏览,首日通常累积 486 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 342
订阅者
-3624 小时
-2297 天
-1 18230 天
帖子存档
📌 ዛሬ ማታ 2፡00 ሰዓት — ትልቁ የ UAT ሞዴል ፈተና! ​ከሌሎች ተማሪዎች በልጣችሁ አቅማችሁን ለማረጋገጥ ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት በሚካሄደው የሞዴል ፈተና ላይ ተሳተፉ! ፈተናው Almost ከ UAT exam ጋር ምንም ልዩነት ሳይኖረው የተዘጋጀ ነው። ካለፉት አመታት ጥያቄዎችም ይደገማል ተብለው የታሰቡ ጥያቄዎች የተካተቱበት ነው። ​የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Verbal Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Quantitative Reasoning: 55 ጥያቄዎች ​🏆 ሽልማት: ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ለሚወጡ Top 3 ተማሪዎች የ UAT Tutorial ፕሮግራማችን በነፃ (100% Free Access) ይሰጣል! ​🌐 ሰዓት ሲደርስ የፈተና link share ይደረጋል 📍 ሌሎች model ፈተናዎችን ለማግኘት 👉www.UATmodel.com ​👉 ይህንን ዕድል ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ! ​📚 Join us: @UATtutorialOfficial

UAT Model Exam 🔥 www.UATmodel.com share : @UATtutorialOfficial Register : @UATtutorial_Bot
UAT Model Exam 🔥 www.UATmodel.com share : @UATtutorialOfficial Register : @UATtutorial_Bot

🎯 በUAT ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ትፈልጋlላችሁ? ብዙ ጊዜ በፈተና የምንወድቀው ማወቅ ስላልቻልን ሳይሆን፣ በቂ ልምምድ ስላላደረግን ነው! 😓 ስለዚህ ነው የ UAT Model ያዘጋጅነው! ከአሁን ጀምሮ እስከ UAT ፈተናው ቀን ድረስ፦ በየሳምንቱ UAT Model Exam የቪዲዮ ትምህርቶች ተደጋጋሚ ልምምዶች እድገትህን ለመፈተሽ የሚያግዙ ፈተናዎች ስኬት ሚስጥሩ ቀላል ነው፦ ተማሩ → ልምምድ አድርጉ → ፈተና ተፈተኑ → ስህተታችሁን እወቁ → እንደገና ሞክሩ! → እንደገና ሞክር! 🔥 በተከታታይ እና በትጋት ከተለማመዳችሁ፣ የUAT ውጤታችሁን በእጅጉ ማሻሻል ትችላላችሁ! 💪 የመጀመሪያው Weekly Model Exam — በሚቀጥለው እሁድ! —————————————- ✅ 🌐 www.uatmodel.com —————————————— @UATtutorialOfficial ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ!

UAT Model information details https://vt.tiktok.com/ZS4MKut8f/

NOTICE to 2018 Entry Undergraduate Regular Students The students listed in the website (below) are requested to urgently comp
NOTICE to 2018 Entry Undergraduate Regular Students The students listed in the website (below) are requested to urgently complete your program preference selection. https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Dear~2018~Entry~Undergraduate~Regular~Students All other students are advised to review and verify the program preferences you have already submitted to ensure they are accurate. In addition, students who have received an NG (No Grade) are requested to contact your respective College Registrar Offices and instructors as soon as possible. Addis Ababa University

🔥 እውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ከመድረሱ በፊት አቅማችሁን ማወቅ ትፈልጋላችሁ? ​ከሌሎች ተማሪዎች በልጣችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? በሚመጣው እሁድ 26 እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና አቋማችሁን የምታዩበት ትልቅ የሞዴል ፈተና አዘጋጅተናል! ​የፈተናው ዝርዝር (100 ጥያቄዎች): • Verbal Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Quantitative Reasoning: 55 ጥያቄዎች • ቀን: እሁድ (ሐምሌ 26) ⏳time : ማታ 2 ሰኣት ​🏆 የውድድሩ ሽልማት: በውድድሩ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ Top 3 (ከ 1ኛ እስከ 3ኛ) ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንበነፃ (Free Access) እንሰጣለን! ​📍ለምን መሳተፍ አለባችሁ? • ከእውነተኛው የ UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑ 100 ጥያቄዎችን ትሰራላችሁ • የጊዜ አጠቃቀማችሁን እና የፈተና ዝግጁነታችሁን አስቀድማችሁ ትፈትሻላችሁ • የ UAT Tutorial አባላችን ለመሆን ትልቅ ዕድል ታገኛላችሁ ​📌 አሁኑኑ መዘጋጀት ጀምሩ — ቀሪዎቹን ቀናት በጥበብ ተጠቀሙባቸው! ​👉 ይህንን ዕድል ለጓደኞቻችሁ  Share በማድረግ ጋብዟቸው! exam link: www.UATmodel.com ———————————————— ​📚 join us:@UATtutorialOfficial

AAU እንዴት ነው ምገባው? ቆይ ደሞ ለUAT በደንብ ማንበብ አለብኝ?😟 ደሞ ከ 2 ወር ያነሰ ጊዜ ነው ያለውኮ😮🙉 ወዮ🙆‍♂️ አሁን  UAT ካልሰራሁ  ምንብዬ ነው ቤት ምመለሰው?🙈 የሚሉ ጭንቀቶችን እኛን በመቀላቀል ዛሬውኑ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቻው👋 ይበሏቸው😎 ምክንያቱም አሁንም አልረፈደም.. 🎉እንደቀጠለ ነው🎉 ምኑ አትሉም😳? የUAT tutorial ነዋ😎 🤓UAT ማለት የምትፈልጉትን ዲፓርትሜንት በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተሰጣችሁ ሁለተኛ እድል ነው ። ያው በዚህ ዓመትም ብዙ uee ላይሰራ ይችላል። ደጋግመን እንደምንላችሁ ከ14000 በላይ ተወዳድሪዎች 9000 የሚሆኑት AAU መግባት አልቻሉም፣ ከ5000 ውስጥ ደግሞ መግባት ብቻም ሳይሆን ጥሩ UAT ውጤት ስለሌቸው የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት አላገኙም። ታዲያ በዚ ይቀለዳል😱? እና እኛም UATን በብቃት ለማለፍ ደግሞ Perfect tutorial አቅርበናል🥳 እና ይህን እድል ሳይጠቀሙ መቅረት በእውነቱ የህሊና ፀፀት ነው።🙆‍♀️ 👩‍🏫አስተማሪዎቻችን 📍Doctors and Professors 📍 UEE top scorer የሆኑ (> 600), senior medical, software, Law Students 📍 Subject experts 📍Young Graduates 🎈እንዲሁም የ አምና  UAT ሰቃቅለው ያለፉ ተማሪዎችን እንደ part of the staff አቅርበናል። ልምድ ያካፍሏችኀል! እንዴት ነው tutorialኡ ሚሰጠው እያላችሁ ይሆናል? 👉 ሁሉንም የUAT ይዘቶችን እናስተምራለን።📚 👉 ሁሉም ትምህርት የሚሰጠው ጥራት ባለው Video ይሆናል🎬 👉 ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ Summary Note አለ። 👉 በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የUAT ፈተናዎችን እንሰራለን። 👉በሀገራችን ለመጀምሪያ ጊዜ እየተሞከረ ያለውን የUAT Simulation እነደተለመደው አካተናል። እንዲሁም የ 2016 ፣ የ2017 ፣ የ2018 UAT ጥያቄዎች አሉን : ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡 👉 ቶሎ ለመጨረስ እናም ከ AAU እንዲሁም ከትምህርት ሚንስቴር schedule  ጋር አብሮ ለመሄድ ስንል ትምህርቱን ቶሎ ጀምረናል።🎉 👉 ለማንኛውም ተማሪ understandable እና ቀላል በሆነ መንገድ እንቀጥላለን። 👉 ሙሉ tutorial ሚሰጠው በ private channel platform / APP እንዲሁም website ይሆናል። 🤩 ገና ካሁኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተቀላቅልዋሉ፣ Section 1,2, 3,... ሞልቷል! ለትምህርት አሰጣጡ ጥራት ሲባል በመጀመሪያ ዙር ከ 2000 በላይ ተማሪ አንቀበልም። 🙅 ፈጥነው ይመዝገቡ፣ የAAU ሕይወቶን በስኬት ይጀምሩ 😎 ተቀላቀሉን... ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!! 👉@UATtutorial_bot 👉Contact : @UATsupport ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው! Join and share 🙏🏾🙏🏾   ➖➖➖➖➖➖➖ 🔸@UATtutorialofficial🔸 ➖➖➖➖➖➖➖ 🔥97.4% ያሳለፍናቸውን የ አምና ተማሪዎቻችንን ለጥራትና ታማኝነታችን  ምስክር አርገናል።

Don’t consider applying AAU if you have the following issues https://vt.tiktok.com/ZS424DaTb/

To update your access, please start by uninstalling the Previous Havan app from your phone. Next, download and install the this new version. You can log in using the same phone number or email and password from your previous account. Once you're in, your courses will be available on the "Learning" page. if you don't have a prior account, click on ' Register' then use new email and phone number to create your Havan App Account. Thank you! How to Register : https://t.me/havanacademyofficial/4784 Ask : @havanstudentsupport @HavanAcademyOfficial

Discount Code ✔️ AAU2019 Register: @UATtutorial_bot

🔥የ2018 ዓ.ም UAT ተፈታኞችን አዘጋጅተን UATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን የሚፈልጉት Department ሰተት ብለው እንዲገቡ አድርገናል። 💪 📌 ዘንድሮም ደግሞ የአምና UAT ፈተናዎችንም ጨምረን 👉 UAT ላይ ያተኮሩ አጭር እና ግልፅ Videos 👉 ከ1000+ በላይ ጥያቄዎች 👉 አጫጭር ኖቶች 👉 እንዲሁም UAT ፈተናን በደንብ እንድትለማመዱ የሚያግዝ Simulation አዘጋጅተናል። ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot ለመረጃ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

My name is Feven Asaye and I want to thank Havan Academi for their amazing support during my UAT preparation. Their videos, P
My name is Feven Asaye and I want to thank Havan Academi for their amazing support during my UAT preparation. Their videos, PDF explanations, countless practice questions, and simulation exams helped me so much. Because of their guidance, I passed my UAT exam with 83%.To anyone preparing, trust the process and make use of all the materials they provide — they really work!

photo content
+1

My name is selam i was learn in derartu tulu secondary school and my sister name is emebet we learned in the same school and after we finish grade 12 entrance test we start your uat tutorial we got this channel from youtube and immmediately we registered and start your tutorial and simulation in august and now we got a good mark on uat and we are confirm we join addis ababa university,your are special from other channel in your support vedio tutorial note simulation and i don't have the word to express your support even you support us how we use our time properly at the exam time thanks very much

Dear havana academy thank you for your support
Dear havana academy thank you for your support

🔥 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ! ​የየትምህርት ክፍል/ዲፓርትመንት ምርጫ (Academic Preference) የማስገቢያ ጊዜ እና ዝርዝር መመሪያ ይፋ ሆኗል። 📌 ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 21 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በፖርታል በመግባት ምርጫችሁን ማጠናቀቅ አለባችሁ። Share: @Havanacademyofficial

ስለ የመረጃ ሳምንት detail መረጃ ከፈለጋችሁ https://vt.tiktok.com/ZS4dLR1T3/

🔥 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመ
🔥 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለጓደኞቻችሁ share አርጉላቸው @UATTutorialofficial

ሰለ መረጃ ሳምንት detail መረጃ https://vt.tiktok.com/ZS4eVH8K5/