ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 366 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 366 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 202,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 012 次浏览,首日通常累积 488 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 366
订阅者
-2824 小时
-2307 天
-1 20230 天
帖子存档
Medicine መግባት ፈልጋችሁ ከተመደባችሁ በኋላ የለም ልትባሉ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ???😳🙆‍♀️🙅‍♂️🙅‍♀️🙆‍♂️ የUniversity ምርጫ ተጀምሯል!! 🔥 የምትመርጡት Universit
Medicine መግባት ፈልጋችሁ ከተመደባችሁ በኋላ የለም ልትባሉ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ???😳🙆‍♀️🙅‍♂️🙅‍♀️🙆‍♂️ የUniversity ምርጫ ተጀምሯል!! 🔥 የምትመርጡት University የት ነው? የምትፈልጉት Departmentስ? “ይሄ Department ምን ያስተምራል?”🤔 “ከጨረስኩ በኋላ የስራ እድሉስ እንዴት ነው?”🤔 “የDepartmentን ትክክለኛ ሁኔታ ከማን ልጠይቅ?”🤔 “Universityው ውስጥ ትምህርቱ እና የተማሪ ህይወቱ እንዴት ነው?” እነዚህን ጥያቄዎች በGoogle እና ChatGPT ብቻ እየፈለጋችሁ ነው? 😁 እነሱ ሁሉንም ነገር ላያውቁ ይችላሉ፤ አንዳንዴም የተሳሳተ ወይም ያረጀ መረጃ ሊሰጡ ይችላሉ። እንግዲህ “Havan Home አልሰማንም” አትሉም! 😌 Havan Home የUniversity እና Department ምርጫችሁን በቀላሉ እንድታደርጉ የተዘጋጀ የጥያቄና መልስ ቦታ ነው። ስለምትፈልጉት University ወይም Department ያለዎትን ጥያቄ ጠይቁ መረጃው በደንብ የሰበሰቡ Seniors ከራሳቸው ተሞክሮ በመነሳት ምላሽ ይሰጧችኋል። በዚህም፦ • ስለ Department ትክክለኛ ግንዛቤ ታገኛላችሁ • የትምህርት ሁኔታን ትገነዘባላችሁ • ስለ University ህይወት ተጨባጭ መረጃ ታገኛላችሁ • ከቀደሙ ተማሪዎች ልምድ ትማራላችሁ • በተሻለ መረጃ ላይ ተመስርታችሁ ምርጫችሁን ታደርጋላችሁ። University መምረጥ የወደዳችሁትን ስም መምረጥ ብቻ አይደለም፤ የሚመጥናችሁን Department እና የሚጠቅማችሁን አቅጣጫ በትክክል ማወቅም ነው። ጥያቄ ካላቸሁ ወደ Havan Home ኑ። ጥርጣሬን በመረጃ ተኩ። 👉 Havan Home ቻናልን https://t.me/Havanhome/1 አሁኑኑ ተቀላቀሉ!

ONLY 4 DAY LEFT📣📣 4 ቀን ብቻ 📣📣 ህልማቹ ያለበትን UNIVERSITY ለመቀላቀል የሚደረግ ፍልሚያ ሊያበቃ‼️‼️‼️ ስለዚህ የ5ቀኑ package REGISTERED ሳታረጉ ለተዘጋባቹ
ONLY 4 DAY LEFT📣📣 4 ቀን ብቻ 📣📣 ህልማቹ ያለበትን UNIVERSITY ለመቀላቀል የሚደረግ ፍልሚያ ሊያበቃ‼️‼️‼️ ስለዚህ የ5ቀኑ package REGISTERED ሳታረጉ ለተዘጋባቹ በሙሉ ሌላ አጓጊ እድል ያመጣንላቹ ሲሆን አሁኑኑ የ 3 ቀን UAT EMERGENCY PACKAGE በመግዛት ፍልሚያውን በቀዳሚነት ይቀላቀሉ ለመመዝገብ👉👉@UATtutorial_bot

"የትኛው university ልግባ??🤔🤔" "የትኛው university ምፈልገውን Department ይሰጣል⁉️ 🤔🤔" "ደሞ የትኛው አከባቢስ ሰላማዊ ነው⁉️🤯" " እንዴ ለዚህ ሁሉ ጥያቄ መልስ
"የትኛው university ልግባ??🤔🤔" "የትኛው university ምፈልገውን Department ይሰጣል⁉️ 🤔🤔" "ደሞ የትኛው አከባቢስ ሰላማዊ ነው⁉️🤯" " እንዴ ለዚህ  ሁሉ ጥያቄ መልስ ከየት አገኛለሁ❓" ለዚህ ሁሉ ጥያቄዎቻቹ መልስ ምታገኙበትን ቦታ እየፈለጋቹ ነው🤔 እንግዲያውስ HAVAN HOME የእናንተ ነው 🥳🥳 እናንተ ግን ይህን የምንሰጣችሁ ሁለት CHALLENGE ከጨረሳቹ ... ማታ የUniverstiዎችን Review  ይላክላችኋል CHALLENGE 1 1.ቀድሞ Review እንዲደረግ የምፈልጉትን UNIVERSITY  HAVAN HOME ላይ እንዲሁም COMMENT ላይ መላክ CHALLENGE 2 2. HAVAN HOME  COMMUNITY 1000 MEMBERS ማድረስ ለጋደኞቻቹ SHARE በማድረግ እንግዲያውስ መልካም እድልልል   HAVAN HOME👉👉👉https://t.me/Havanhome

🔴 ዛሬ — LIVE ነን! UAT ፈተናው እየቀረበ ነው። ጥያቄዎች ካላችሁ፣ የሚያስቸግራችሁ ክፍሎች ካሉ፣ ወይም እስካሁን ያልገባችሁ ርዕስ ካለ — ዛሬ ማታ ይዛችሁ ኑ! 🕐 2:00 ሰዓት 📦 እንዲ
🔴 ዛሬ — LIVE ነን! UAT ፈተናው እየቀረበ ነው። ጥያቄዎች ካላችሁ፣ የሚያስቸግራችሁ ክፍሎች ካሉ፣ ወይም እስካሁን ያልገባችሁ ርዕስ ካለ — ዛሬ ማታ ይዛችሁ ኑ! 🕐 2:00 ሰዓት 📦 እንዲሁም በLIVE ስብሰባው ላይ ልዩ ነገር እናሳውቃችኋለን። 🔥 እንዳያመልጣችሁ!

UAT PREPARES WE HAVE A SURPRISE
Anonymous voting

🚨 UAT ሊጀምር ነው… አንተ ግን እስካሁን አልተዘጋጀህም? 😰 “5-Day Package አለፈብኝ…” “አሁን ምን ላድርግ?” 😭 STOP! 🛑 አትጨነቅ! 5-Day Emergency Package ተዘግቷል፣ ግን እድሉ አላለፈም! አሁን የቀረህን ጊዜ በተደራጀ መንገድ ለመጠቀም… 3-DAY UAT EMERGENCY PACKAGE መጥቷል! 3 ቀናት ብቻ አሉህ? እንግዲህ 3 ቀናቱን ሙሉ በሙሉ እንጠቀምባቸው! ❌ ከአንድ ትምህርት ወደሌላ አትዝለል ❌ “ምን ላንብብ?” ብለህ ጊዜ አታባክን ✅ በተደራጀ እቅድ ተዘጋጅ ✅ ልምምድ አድርግ ✅ በጣም አስፈላጊው ላይ አተኩር 3-Day UAT Emergency Packageን ዛሬውኑ ተቀላቀል! https://t.me/UATtutorial_bot

የዘንድሮውን Entrance Exam ያለፋችሁ 70000 በላይ ተማሪዎች የታላችሁ⁉️ Remedial ውጤት የመጣላችሁ ልጆችስ???🤔 መቼም ብዙ ጥያቄዎች ይኖሯችኋል ስንቶቻችሁ AAU መግባት ትፈልጋላችሁ
የዘንድሮውን Entrance Exam ያለፋችሁ 70000  በላይ ተማሪዎች የታላችሁ⁉️ Remedial ውጤት የመጣላችሁ ልጆችስ???🤔 መቼም ብዙ ጥያቄዎች ይኖሯችኋል ስንቶቻችሁ AAU መግባት ትፈልጋላችሁ ? የተቀራችሁትስ😌 ስለምትገቡበት ዩኒቨርሲቲ ጥያቄ አላችሁ❓❔ መልስ የሚሰጣችሁን ሰው አላገኛችሁም?🤔 ስለ ምትገቡበትን Department ማወቅ ትፈልጋላችሁ❓❓ የDepartment ትምህርት፣ የዩኒቨርሲቲ ሕይወት፣ የተማሪ ልምድ ወይም ስለምትገቡበት ዩኒቨርሲቲ ሌሎች ጥያቄዎች አሏችሁ? እንግዲያውስ HAVAN HOMEን🤗 እናስተዋውቃችሁ! HAVAN HOME ጥያቄ የሚጠፋበት ሳይሆን፣ ጥያቄ የምትጠይቁበትና መልስ የምታገኙበት ቦታ ነው።🤝 ከዚህ በፊት ለማግኘት የተቸገራችሁትን መረጃ ጠይቁ። ስለምትገቡበት  University የምትጠራጠሩትን አጣሩ። ስለ Department የምትፈልጉትን እወቁ። ከከፍተኛ ዓመት ተማሪዎች ልምድ ተማሩ። እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት ሲገቡ የሚጠቅማችሁን መረጃ አስቀድማችሁ አግኙ። HAVAN HOME ለዚህ ሁሉ መልስ የማግኛ ቦታ ነው። HAVAN HOMEን አሁኑኑ ተቀላቀሉ! ሳይረፍድ ወልሳቹን አግኙ https://t.me/Havanhome/564 ጠይቁ፣ እወቁ፣ በትክክል ተዘጋጁ

UAT Exams🔥 Share and Join : @havanacademyOfficial for more Questions👇 www.uatmodel.com

PLEASE DON’T MISS THE UAT DAILY MODEL EXAMS!🔥 Your ultimate solution for mastering UAT questions www.uatmodel.com

5 ቀን ብቻ ቀረው ለUAT ፈተና የቀረው 5ቀን ብቻ ሲሆን‼️‼️ እድለኛ የሆኑ በሙሉ Discount ተጠቅመው የ5 day UAT emergency package እየተጠቀሙ ሲሆን እናንተስ ምን እየሰራቹ ነ
5 ቀን ብቻ ቀረው ለUAT ፈተና የቀረው 5ቀን ብቻ ሲሆን‼️‼️ እድለኛ የሆኑ በሙሉ Discount ተጠቅመው የ5 day UAT emergency package እየተጠቀሙ ሲሆን እናንተስ ምን እየሰራቹ ነው???🤔 HAVAN HOME ላይ ጥያቄዎችን እየሞከራቹ ነው?? ወይስ የ5 day UAT EMERGENCY PACKAGE ሳትመዘገቡ አምልጧቿል?? ያመለጠው 😭 react ያርግ አይ አላመለጠኝም የሚል😁

Happening Now!! Join

የመጨረሻ እድል Registration ሊዘጋ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩት "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" እንደሚባለው አሁኑኑ ባላቹ ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ተመዝግባቹ ከጸጸት እራሳቹን አድናችሁ ፣ AAUን የህልማቹ መዳረሻ አርጉ የመጨረሻ እድል ፈጥናቹ በDiscount ተመዝገቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_7101147113 http://www.uatmodel.com https://t.me/Havanhome/1

Do you want to attend presidential training ? Contact: @UATsupport or Register @UATtutorial_bot Happening tonight at 2:00 in
Do you want to attend presidential training ? Contact: @UATsupport or Register @UATtutorial_bot Happening tonight at 2:00 in the evening @UATtutorialOfficial

የመጨረሻ እድል "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" እንደሚባለው ቀኑ ሳይሄድባቹ ፣ ሳትጸጸቱ ፣ ባለቀ ሰዓት ግራ ሳትጋቡ አሁኑኑ ባላቹ ጥቂት ደቂቃ ውስጥ ተመዝግባቹ ከጸጸት እራሳቹን አድናችሁ ፣ A
የመጨረሻ እድል "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" እንደሚባለው ቀኑ ሳይሄድባቹ ፣ ሳትጸጸቱ ፣ ባለቀ ሰዓት ግራ ሳትጋቡ አሁኑኑ ባላቹ ጥቂት ደቂቃ ውስጥ ተመዝግባቹ ከጸጸት እራሳቹን አድናችሁ ፣ AAUን የህልማቹ መዳረሻ አርጉ ፈጥናቹ በDiscount ተመዝገቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_7101147113 http://www.uatmodel.com https://t.me/Havanhome/1

እስካሁን ከዚህ site የ UAT ጥያቄዎችን እየሰራችሁ ካሎነ ውሃ በላችሁ !! በተለይ👇 ሲሙለሽን 9፣10፣11፣12 www.uatmodel.com

🔥 UAT FINAL DAY PREPARATION 🎯 የፈተና ጠቃሚ ምክሮች & ስትራቴጂዎች UAT ፈተናህ ቀርቧል… አንተ ግን በእውነት ዝግጁ ነህ? 👀 በዚህ Live Session ላይ፦ ✔️የመጨረሻ ቀ
🔥 UAT FINAL DAY PREPARATION 🎯 የፈተና ጠቃሚ ምክሮች & ስትራቴጂዎች UAT ፈተናህ ቀርቧል… አንተ ግን በእውነት ዝግጁ ነህ? 👀 በዚህ Live Session ላይ፦ ✔️የመጨረሻ ቀን የዝግጅት ስትራቴጂ ✔️የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች ✔️ጥያቄዎችን በብልሃት የመመለስ መንገዶች ✔️በተማሪዎች የሚደጋገሙ የፈተና ስህተቶች ✔️ከቀድሞ ተፈታኞች የUAT ተሞክሮ ✔️በመጨረሻ ሰዓት ምን ማጥናት እንዳለብ ✔️የእናንተ ጥያቄዎች + ቀጥታ መልሶች 📅 ሀሙስ፣ ነሀሴ 28 ⏰ [2:00LT]📍 Telegram Live 🔥 ይህ የ1 ሰዓት Live ሴሽን ያሳለፍከውን የአንድ ሳምንት ጥናት ሊያድን ይችላል! 👉 ሁላችንም በLive ላይ እንገናኝ! @UATtutorialOfficial

ከዛሬ 5 ቀን በኋላ ምን ይሆናል? 🤔 የUAT ፈተና ይመጣል። እና ከዚያ በኋላ…...የ AAU ህልማችሁ ወደ እውነት የሚሄድበት ጉዞ ይጀምራል። ግን ያ ጉዞ በዕድል ብቻ አይጀመርም። በዝግጅት ይጀምራል። 🔥 ለዚህ ነው  የ 5-Day UAT Emergency Packageን ያዘጋጀነው! 🚨 First Class — TODAY! Let's study for UAT together!!! 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡhttps://t.me/UATtutorial_bot ዛሬ ማለትም አሁኑኑ ለምትመዘገቡ ይህን discount code ተጠቀሙ👉: UAT2019

🚨 ለ UAT ላይ እስካሁን ያልተዘጋጃችሁ አላችችሁ?👀 እስቲ ይህንን emoji በመላክ አሳውቁን 🙋‍♂️ = “እስካሁን አልተዘጋጀሁም!”    አንድ ልዩ ነገር አለን! ይህን 🤗 reaction የሚያደርጉ ሁሉም ተማሪዎች በ5-Day UAT Emergency Package ላይ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ! 🎁 ⏰ የመጀመሪያው Class ዛሬ ነው! 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ለአንጋፋው university የመግቢያ ፈተና እኛም እኛጋር ያሉትን materials በሙሉ በ 5day package ላይ አካተነዋል !! እንግዲህ እነዚህን 5 ቀናት በትክክል እንጠቀምባቸው! 👉 አሁኑኑ🤗 React እያደረጋችሁ — ቅናሹን አግኙ!