ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 406 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 480 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 406 名订阅者。

根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 194,过去 24 小时变化为 -21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.44% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 035 次浏览,首日通常累积 496 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 406
订阅者
-2124 小时
-2677 天
-1 19430 天
帖子存档
አሁን ስለ medicine እየተወራ ነው ማዳመጥ አትፈልጉም? ጥያቄዎቻችሁን አስቀምጡልን 👇 medicine መግባት የሚፈልጉ ጓደኞቻችሁንም ጥሯቸው።

ዛሬ ስለዩንቨርስቲ እና ስለ ዲፓርትመንቶች ያሉትን ጥያቄ በሙሉ ይዞ የገባ ሳይመለስለት አይወጣም! senior ተማሪ አግኝታችሁ ማማከር የምትፈልጉ ሰዎች ተቀላቀሉን👇 https://t.me/havanacademyofficial?livestream=a2cf301911b8dad13a

ስለ Medicine department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇

ስለ Marketing department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇

ስለ architecture department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇

ስለ Law department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇

ስለ ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ? Freshman ህይወት በእውነት እንዴት ነው? GPA ስለመስራትስ? ኮርሶች እንዴት ናቸው? ምን ስህተቶችን ማስወገድ አለባችሁ? ዛሬ የምትጠይቁትን ከዚያ ያለፉ
ስለ ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ? Freshman ህይወት በእውነት እንዴት ነው? GPA ስለመስራትስ? ኮርሶች እንዴት ናቸው? ምን ስህተቶችን ማስወገድ አለባችሁ? ዛሬ የምትጠይቁትን ከዚያ ያለፉ ሲኒየር ተማሪዎች ይመልሱላችኋል። ዛሬ 2:00 LT — እንገናኝ!

ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው። ከLaw፣ Architecture፣ Marketing፣ EPSU፣ AAU እና Mekelle የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ልምዳቸውን ከእናንተ ጋር
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው። ከLaw፣ Architecture፣ Marketing፣ EPSU፣ AAU እና Mekelle የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ልምዳቸውን ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ። ስለ COC፣ ኮርሶች፣ GPA፣ የካምፓስ ህይወት ወይም ሌላ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ፣ ዛሬ ጠይቁ። እነሱ መንገዱን አልፈውታል፤ እናንተ ከልምዳቸው ተማሩ። ዛሬ 2:00 LT — አትቅሩ!

AAU course registration እኛ በትትክክል እንድንመዘገብላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች። @havanstudentsupport ላይ አናግሩን

Senior የዩንቨርስቲ ተማሪዎቻችንን መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ምንድን ነው? 👇

የመጨረሻው ቀን — ከሲኒየሮች ጋር ይተዋወቁ እውነተኛ ተማሪዎች። እውነተኛ ልምድ። Law — የCOC ልምድ Architecture — የCOC ልምድ Marketing — የዩኒቨርሲቲ ልምድ EPSU — የዩኒ
የመጨረሻው ቀን — ከሲኒየሮች ጋር ይተዋወቁ እውነተኛ ተማሪዎች። እውነተኛ ልምድ። Law — የCOC ልምድ Architecture — የCOC ልምድ Marketing — የዩኒቨርሲቲ ልምድ EPSU — የዩኒቨርሲቲ ልምድ AAU — የዩኒቨርሲቲ ልምድ Mekelle — የዩኒቨርሲቲ ልምድ ጥያቄዎቻችሁን ጠይቁ፣ ልምዳቸውን ያካፍሏችኋል። ዛሬ 2:00 LT

ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው። ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የራሳቸውን እውነተኛ የዩኒቨርሲቲ ልምድ ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ። የምትጠይቋቸው ጥያቄዎች አሉ?
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው። ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የራሳቸውን እውነተኛ የዩኒቨርሲቲ ልምድ ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ። የምትጠይቋቸው ጥያቄዎች አሉ? የምታውቁት ነገር አለ? ዛሬ በቀጥታ ጠይቁ፣ ያለፉበትን ከእነሱ ስሙ። 2:00 LT — አትቅሩ!

እነዚህ የFreshman ትምህርቶች ሁሉም 5 ECTS አላቸው። ስለዚህ ሁሉም ትምህርቶች በGPA ላይ እኩል አስተዋፅኦ ስላላቸው፣ ለእያንዳንዱ ትምህርት እኩል ትኩረት መስጠት አለባችሁ። የሌሎች ትምህር
እነዚህ የFreshman ትምህርቶች ሁሉም 5 ECTS አላቸው። ስለዚህ ሁሉም ትምህርቶች በGPA ላይ እኩል አስተዋፅኦ ስላላቸው፣ ለእያንዳንዱ ትምህርት እኩል ትኩረት መስጠት አለባችሁ። የሌሎች ትምህርቶችን ECTS መጠንም በቅርቡ Share የምናደርግላችሁ ይሆናል። 🎯 ከፍተኛ GPA ለማምጣት ከፈለጋችሁ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በስርዓት መከታተል ይኖርባችኋል። 📚 ከፍተኛ GPA ለማምጣት የHavan Academy የFreshman ፕሮግራምን አሁኑን ተቀላቀሉ! Check: @havanacademyBot Your GPA Matters ! share and Join : @havanacademyofficial

+1
Havan Academy Registration Follow these simple steps to register and purchase your Freshman package: 1. Download the App Download and install the official Havan Academy app. 2. Register Open the app, click Sign Up → Register, enter your Full Name, Email, Password, and confirm your password. Select Educational Level → Freshman, choose your University, then click Create Account. 3. Log In Log in using your phone number or email, then enter your password. 4. Purchase Your Package Go to Explore Packages → Select your preferred Freshman package → Purchase. Make sure you select the correct university during registration. If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account. Web: www.havanacademy.com Bot : @havanacademybot _________________________ @havanacademyofficial

🎉No it's time to giveaway 🎉 ለሶስት ተሸላሚዎች የ1 ዓመት ኮርስ እና የሜንቶርሺፕ አገልግሎት በነጻ ለሁለት ሰዎች ደግሞ የግማሽ ሴሚስተር ኮርስ በነጻ እናንተን እየጠበቀ ነው። እነዚህ 5 ሰዎች እነማን ይሆኑ? https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

Giveaway time ...

አሁን ጥያቄያችሁን የምንቀበልበት ሰዓት ነው ጥያቄያችሁን አዘጋጁ እና ጠይቁን 👇 https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

ገና እግራችሁ ግቢ ሲረግጥ "ውይ ይሄማ ፍሬው ነው😂" መባል ትፈልጋላችሁ? እርግጠኛ ነኝ አትፈልጉም! እንደ senior ቀብረር ብላችሁ ግቢያችሁ እንድትገቡ የሚያግዛችሁን tips እያወራን ነው 👇 https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/