ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 406 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 480 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 406 名订阅者。

根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 194,过去 24 小时变化为 -21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.44% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 035 次浏览,首日通常累积 496 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 406
订阅者
-2124 小时
-2677 天
-1 19430 天
帖子存档
እስከ ዛሬ ስትከታተሉን ቆይታችሁ ዛሬ ገና የላይቭ ሴሽኑን የተቀላቀለ ሰው ሽልማታችሁን እንዲቀማችሁ አትፈልጉም አይደል? ለእናንተ ለ freshman bootcamp ተከታታዮቻችን ከልዩ ሽልማት ጋር እየ
እስከ ዛሬ ስትከታተሉን ቆይታችሁ ዛሬ ገና የላይቭ ሴሽኑን የተቀላቀለ ሰው ሽልማታችሁን እንዲቀማችሁ አትፈልጉም አይደል? ለእናንተ ለ freshman bootcamp ተከታታዮቻችን ከልዩ ሽልማት ጋር እየጠበቅናችሁ ነው👇 https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

ስለ freshamn courses፣ syllabus፣credit hours ባለፈው ያመለጣችሁ ልጆች በዛሬው ላይቭ ሴሽን ማግኘት ትችላላችሁ! ተቀላቀሉን https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5
ስለ freshamn courses፣ syllabus፣credit hours ባለፈው ያመለጣችሁ ልጆች በዛሬው ላይቭ ሴሽን ማግኘት ትችላላችሁ! ተቀላቀሉን https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ዝግጁ ናችሁ? GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት የሚያስጨንቃችሁን ጥያቄ ይዛችሁ ኑ። 4:00 LT — TikTok LIVE 1 ሰዓት ሙሉ Q&A ጥያቄያ
1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ዝግጁ ናችሁ? GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት የሚያስጨንቃችሁን ጥያቄ ይዛችሁ ኑ። 4:00 LT — TikTok LIVE 1 ሰዓት ሙሉ Q&A ጥያቄያችሁን ይዛችሁ ኑ። በLIVE እንገናኛለን። https://www.tiktok.com/@absari_7?_r=1&_t=ZS-99o2lARZaoz

ዛሬ ማታ ነው። የሚያስፈልጋችሁን የGPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኛለን። ሙሉ 1 ሰዓት ለQ&A ይ
ዛሬ ማታ ነው። የሚያስፈልጋችሁን የGPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኛለን። ሙሉ 1 ሰዓት ለQ&A ይኖረናል፤ ጥያቄያችሁን በቀጥታ ይዛችሁ ኑ። ይህን ማለፍ አትፈልጉም — LIVE ላይ እንወያይበታለን። https://www.tiktok.com/@havanacademy1?_r=1&_t=ZS-99oYJtE18Tg @havanacademyofficial

Havan Academy Registration Follow these simple steps to register and purchase your Freshman package: 1. Download the App Download and install the official Havan Academy app. 2. Register Open the app, click Sign Up → Register, enter your Full Name, Email, Password, and confirm your password. Select Educational Level → Freshman, choose your University, then click Create Account. 3. Log In Log in using your phone number or email, then enter your password. 4. Purchase Your Package Go to Explore Packages → Select your preferred Freshman package → Purchase. Make sure you select the correct university during registration. If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account. Web: www.havanacademy.com Bot : @havanacademybot _________________________ @havanacademyofficial

ዛሬ ማታ 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኝ። GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ላይ የሚኖሯችሁን ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። የምትፈልጉትን መልስ በLIVE እንወ
ዛሬ ማታ 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኝ። GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ላይ የሚኖሯችሁን ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። የምትፈልጉትን መልስ በLIVE እንወያይበታለን። 4:00 LT — ማታ TikTok LIVE — Havan Academy

Havan academy Freshman Packages 🔥 Download Havan app and Register : @havanacademyBot Ask : @havanstudentsupport / 0907667755 Share : @havanacademyofficial Trusted and Top Ranked Learning Center Your GPA Matters !

🏆 TODAY’S CHALLENGE WINNERS @Mrsoundhashira @samritii15 @Behaveyourself82 Abel.J29 Meles T Congratulations!

🔥 ነገ 4:00 LT — እዚህ መጥተው ካላያችሁት በኋላ “ለምን አልገባንም?” እንዳትሉ! THE MOST AWAITED LIVE SESSION ነገ ማታ ይጀምራል። GPA? ECTS? Freshman Life?
🔥 ነገ 4:00 LT — እዚህ መጥተው ካላያችሁት በኋላ “ለምን አልገባንም?” እንዳትሉ! THE MOST AWAITED LIVE SESSION ነገ ማታ ይጀምራል። GPA? ECTS? Freshman Life? ምን እንደሚጠብቃችሁ በLive እንነጋገራለን። ነገ — 4:00 LT ማታ TikTok LIVE እናንተ ብቻ እንዳትሰሙት… ጓደኞቻችሁንም ጠርታችሁ ኑ። ነገ በLive እንገናኝ! https://www.tiktok.com/@havanacademy1?_r=1&_t=ZS-99oYJtE18Tg

🎧🔥ሌላ ድንቅ ምስክር ከ Addis Ababa university. 💬ፍሬህይወት ትበላለች ከአዲስአበባ ዩንቨርስቲ፣አምና Freshman ከኛ ጋር ድንቅ ቆይታ ነበራት። ✨ጥሩ ውጤት አምጥታ የምትፈልገውን field ተቀላቅላለች። ✨ጭን🀄️ቴን ተጋርቶ Havan Academy በብዙ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ትለናለች።😊📚 ከ 3 ስዓት በላይ ተቀምጦ መማር ግን?🤔 አዎ Freshman ላይ አንድ የዩኒቨርስቲ መምህር ከ 3 ሰዓት በላይ ቁጭ አድርጎ ያስተምራችኋል። አድካሚ ነው በጣም🥱..... Here we are for you with: 🖥Short and Understandable lecture videos 📚Attractive Lecture notes 📝1000+ solved Freshman exams questions 💢Exam tricks and Tips 💥 COC Preparation 🧑‍💻Personalized mentorship ..... and many more. 🗣Your GPA matters❕    Register Now: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979 Discount code: freshman2018 @havanacademyofficial

ሰላም እንዴት ዋላቹህ! 👋 ለዛሬ ምሽት live እየተዘጋጀን ነው። ቅድም በነገርናቹህ መሰረት ዛሬ የpractice day new challenges and freshman life experience shar
ሰላም እንዴት ዋላቹህ! 👋 ለዛሬ ምሽት live እየተዘጋጀን ነው። ቅድም በነገርናቹህ መሰረት ዛሬ የpractice day new challenges and freshman life experience share እናረጋለን:: እናንተ ለየትኛው ዝግጁ ናቹህ  በ comment ያሳውቁን ! Join: @freshmanbootcamp

4 ቀናት ተማርን። ዛሬ ግን እውቀታችንን ወደ ተግባር እናስገባለን። ጥያቄዎች፣ challenges እና የFreshman ሕይወት ሁኔታዎች ይጠብቃችኋል። Are you ready for the Challenge
4 ቀናት ተማርን። ዛሬ ግን እውቀታችንን ወደ ተግባር እናስገባለን። ጥያቄዎች፣ challenges እና የFreshman ሕይወት ሁኔታዎች ይጠብቃችኋል። Are you ready for the Challenge Arena? ዛሬ 2:00 LT — Live ላይ እንገናኝ። Join: @freshmanbootcamp

በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ ለተመደቡ እንዲሁም ለነባር ተማሪዎች በጊዚያዊነት የምትመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ይገለጻል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ያለው ነባራዊ ሁኔታ ሲስተካከል፣ መጀመሪያ በተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ተመልሳችሁ ትምህርታችሁን የምትቀጥሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን" ብሏል ሚኒስቴሩ ባጋራው አጭር መልዕክት፡፡ @havanacademyofficial

ዛሬ የFreshman Bootcamp 5ኛ ቀን ነው — Practice Day! የተማራችሁትን በተግባር የምትፈትኑበት ቀን ነው። ✓ Sample Lesson በመስራት ✓ Note-taking Activity በመ
ዛሬ የFreshman Bootcamp 5ኛ ቀን ነው — Practice Day! የተማራችሁትን በተግባር የምትፈትኑበት ቀን ነው። ✓ Sample Lesson በመስራት ✓ Note-taking Activity በመሳተፍ ✓ ጥያቄዎችን በመመለስ ✓ Mini Quiz & Challenge በመሞከር ✓ ስህተቶቻችሁን በመገምገም ዛሬ መማር ብቻ አይደለም መለማመድ ነው። ተዘጋጅታችሁ ቆዩ። Share: @freshmanbootcamp

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቅበላ ላገኛችሁ በሙሉ የመመዝገቢያ ይለፍ ቁጥር (Password) በፖርታል (www.portal.aau.edu.et)  እንድትከታተሉ በትሕትና እንገልፃለን

የHavan Academy Freshman ቅድመ ምዝገባ ጀምሯል! የFreshman ትምህርቶችን እና የሚንሰጣቸውን ሁሉንም ፓኬጆች በHavan Academy Bot ላይ ማየት እና ቅድመ ምዝገባችሁን ማከናወን ትችላላችሁ። @havanacademybot ኦፊሴላዊ ምዝገባ ቅዳሜ ይጀምራል። እስከዚያ ድረስ ግን በBot ላይ ቀድማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። በጣም አስፈላጊ! በምዝገባ ጊዜ የገባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በትክክል መምረጣችሁን አረጋግጡ። Discount Code የDiscount Code ካላችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፤ ነገር ግን ኮዱ ግዴታ አይደለም፣ ስትሞሉ ማለፍ ትችላላችሁ። 👉 Havan Academy Bot ይጎብኙ @havanacademyBot 👉 የFreshman ፓኬጆችን ይመልከቱ 👉 ትክክለኛውን ዩኒቨርሲቲ ይምረጡ 👉 ቅድመ ምዝገባዎን ያጠናቅቁ 🎓 Freshman ዓመታችሁን በተሻለ ዝግጅት ጀምሩ Your GPA Matters! Check: @havanacademyBot

Placement ወጥቷል! አሁን የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ የምታውቁ ስለሆነ፣ ከአዲስ የዩኒቨርሲቲ ጓደኞቻችሁ ጋር ለመተዋወቅ የውይይት ግሩፑን ተቀላቀሉ። እዚህ ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ መረጃ መለዋወጥ እና ከመማር በፊት አብራችሁ መዘጋጀት ትችላላችሁ። AAU: https://t.me/+NcWjGFwhH5ZkYWU0 ASTU: https://t.me/+_ZhN0ECwxVw1ZDFk Haremaya University : https://t.me/+aS6S5tAPKJg4MTlk Jimma University: https://t.me/+-QJ80ZZX9mwxYTQ0 Hawassa University: https://t.me/+Hoz6FRzLNFcxNWE0 Dire Dawa University: https://t.me/+yS-K3-C00XYyMjVk Arbaminch University: https://t.me/+OSd3Fd-vxjIwY2E0 Bahirdar University: https://t.me/+NlhE3cTel3cyYjRk Debre Birhan University: https://t.me/+uBva2nZv8nowNzRk

ጥያቄያችሁን አስቀምጡልን 👇