ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 309 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 309 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 309
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
+4
📌Exam center - AAU የመረጣችሁ የከሰዓት ተፈታኞች ስም ዝርዝር

@UATtutorialOfficial ——————————— @Havanacademyofficial

አሁን ለ 5ደቂቃ Orient እንደረግ እስኪ ። ከUAT በኋላ ስለምጠብቀን ፍሬሽማን ....

እስካሁን ለምነ የቆዬ ይመስላችሀኋል ? ከ600 በላይ chat 👌 Some of your responses Comedian እየሆናችሁልን ነው😂
+8
እስካሁን ለምነ የቆዬ ይመስላችሀኋል ? ከ600 በላይ chat 👌 Some of your responses Comedian እየሆናችሁልን ነው😂

ይሄ ውጤት ግን......🤷‍♂ ምን ይሻላል ትላላችሁ?

Freshman class of 2018 Orientation 2:30 LT in the evening Coming soon......

Repost from Havan Academy
በ2018 ዓ.ም በሁለቱ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ፈተና ማስታወቂያ Join @HavanAcademyOfficial
በ2018 ዓ.ም በሁለቱ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ፈተና ማስታወቂያ Join @HavanAcademyOfficial

Class is starting Soon. Register Now @havanacademybot
Class is starting Soon. Register Now @havanacademybot

HAVAN TRUSTED PATHWAY 📌የህልም departmentኣችሁን የምታገኙበት: ከልጅነታችሁ ጀምሮ ህልማችሁ ወደነበረ department ደረጃ በደረጃ እንዴት እንደሚገባ የሚያሳይ መመሪያ ሃቫን ጥንቅቅ አድርጎ አዘጋጅቶላችኋል። 📌ከፍተኛ GPA የምታመጡበት፡ የግል የጥናት ዕቅዶች፣ በብዛት ፈተናዎች ላይ የሚስተዋሉ ቪድዮ lectures ስብስብ እና ውጤታችሁን ከፍ ለማድረግ የተዘጋጁ mock exams 📌የተረጋገጡ፣ እምነት የሚጣልባቸው ዘዴዎች፡ እያንዳንዱ ስልታችን በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ውጤቱን በራሳችሁ ታዩታላችሁ። 📌የሚቻለውን ብቻ በአፍ አንነግራችሁም፤ በትክክል እንዴት እንደሚደረስ እናሳያችኋላን እንመራችኋለን። የእናንተን የስኬት መንገድ፡ ከማቀድ እስከ ማስፈጸም፣ ሃቫንTrusted Pathway : ይመራችኋል ፣ ያስታጥቃችኋል እና የfreshman ጉዟችሁን ቀላል ያደርግላችኋል። Havan Trusted Pathway coming soon.. @Havanacademyofficial

የ UAT ውጤት ለምን የቆዬ ይመስላችኋል እስኪ የተሰማችሁን በኮመንት ግለጹ 👇 @UATtutorialofficial

በፍሬሽማን ጊዜ ብዙ ተማሪዎችን የትኛው ኮርስ ነው የተበላሸብህ ብላችሁ ብትጠቋቸው Logic and critical thinking ይላሉ። ይሄ ኮርስ ለብዙ ተማሪዎች ውጤታቸው ( GPA) 4 እንዳይሆን እንቅፋት የምሆን፣ Ultimately ዲፓርትመንታቸውን እንዲያጡ የሚያደርግ አደገኛ ኮርስ ነው። ስለ ኮርሱ ጠቅለል ባለ መንገድ ፣ ኮርሱን የጻፉት እነ ማን እንደነበሩ፣ ምን ላይ Focus እንደሚያደርጉ ፣ የትኛውን መጽሃፍ እንደምትጠቀሙ በዚህ ቪድዮ ጠቅለል ባለ መንገድ የሚታዩ ይሆናል👇 https://vm.tiktok.com/ZMA57ffte/ @UATtutorialOfficial

ለፍሬሽማን ቲቶሪያል የተመዝገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በቦት ሊንክ ስለተላከላችሁ Check the bot👇 @HavanacademyBot ለመመዝገብ: @HavanacademyBot

#Havan_Academy #ሃቫን_አካዳሚ Join: @havanacademyofficial ለመመዝገብ : @HavanacademyBot

📌ከ100 ያላችሁን ውጤት ያላያችሁ ተማሪዎች ወደ portal ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። 📌https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ለማየት ከላይ ያለውን link
📌ከ100 ያላችሁን ውጤት ያላያችሁ ተማሪዎች ወደ portal ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። 📌https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ለማየት ከላይ ያለውን link ነክታችሁ MENU ----> login በማለት ወደ Accountኣችሁ በመግባት UAT RESULT የሚለውን በመጫን ማየት ትችላላችሁ። 📌 Cutoff pointን በተመለከተ እስካሁን የተባለ ነገር የለም በትዕግሥት ጠብቁ። @UATTutorialofficial

Now you can see your UAT Score out of 100 on AAU Portal https://vm.tiktok.com/ZMA5fPmqk/

በአንጋፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ት/ት ቤት ( በጥቁር አንበሳ ስፔስያላይዝድ ሆስፕታል ) ህክምና (Doctor of Medicine) ማጥናት ከፈለጋችሁ ማወቅ ያለባችሁ
በአንጋፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ት/ት ቤት ( በጥቁር አንበሳ ስፔስያላይዝድ ሆስፕታል ) ህክምና (Doctor of Medicine) ማጥናት ከፈለጋችሁ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነግሮች👇 https://vm.tiktok.com/ZMA5ffX61 share: @havancocpreparation

#ትኩረት በመንግስትም ሆነ በራሳችሁ Apply አድርጋችሁ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ ተማሪዎች ከዚህ በኋላ ትኩረታችሁ የፍሬሽማን ኮርስ መሆን አለበት። በተለይ በመንግስት ስኮላርሽፕ አአዩ የምትገቡ ከ2500 በላይ ተማሪዎች እንዲሁም ድምር ውጤታችሁ ዝቅ ብሎባችሁ የድፓርትመንት cut off point ስላላሟላችሁ አሁን ላይ either Natural or social የምተመደቡ Self sponsored ተማሪዎች AAU ላይ ቀልድ የለም፣ ከፍተኛ ፉክክር ነው የምጠብቃችሁ። ጠንክራችሁ አሪፍ GPA ካልሰራችሁ የምትፈልጉት ሳይሆን ከዚህ በፊት ሰምታችሁ የማታውቁት ዲፓርትመንት ነው የምደርሳችሁ። so አሁን ትኩረታችሁን ወደ ፍሬሽማን ማድረግ አለባችሁ። Work for your GPA. its AAU! ስለ ፍሬሽማን የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ እና እርዳታ ስትፈልጉ በዓመታት የስራ ልምድ ስኬታማ ጉዞ ያደረገውን፣ በርካታ ሲኒየር AAU ተማሪዎችን በውስጡ አቅፎ በመያዝ ስለ AAU ትክክለኛ መረጃ እየሰጠ የከፍተኛ GPA ባለቤት እንድትሆኑ ልያደርጋችሁ ፥ እንዲሁም የምትመኙትን ድፓርትመንት እንድትማሩ ልያደርጋችሁ ዝግጅቱን የጨረሰውን ሃቫን አካዳሚ መቀላቀል እንዳትረሱ። YOUR GPA MATTERS ! Join and share @havanacademyofficial

የ2018 የፍሬሻማን ክላስ ከነገ ሰኞ መስከረም 19 ጀምሮ በሃቫን አካዳሚ የሚጀመር ይሆናል። እስካሁን ለተመዘገቡ ተማሪዎች እስከ ነገ ጠዋት በቦት ሊንክ የምንልክ ይሆናል። ለመመዝገብ : @Havana
+3
የ2018 የፍሬሻማን ክላስ ከነገ ሰኞ መስከረም 19 ጀምሮ በሃቫን አካዳሚ የሚጀመር ይሆናል። እስካሁን ለተመዘገቡ ተማሪዎች እስከ ነገ ጠዋት በቦት ሊንክ የምንልክ ይሆናል። ለመመዝገብ : @Havanacademybot እናመስግናለን!

Don’t make these two Mistakes before securing your dream department 👇 https://vm.tiktok.com/ZMA5ATn6D/

የ UAT ውጤታችሁ መታዬት ሲጀምር እንደሁልጊዜ በፍጥነት መረጃዎችን ሼር የምናደርግላችሁ ይሆናል። መልካም ዕድል🙏 @UATtutorialofficial