ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 309 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 309 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 309
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
🎧🔥ድንቅ ምስክር ከ Addis Ababa university. 💬ፍሬህይወት ትበላለች ከአዲስአበባ ዩንቨርስቲ፣አምና Freshman ከኛ ጋር ድንቅ ቆይታ ነበራት። ✨ጥሩ ውጤት አምጥታ የምትፈልገውን field ተቀላቅላለች። ✨ጭን🀄️ቴን ተጋርቶ Havan Academy በብዙ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ትለናለች።😊📚 ከ 3 ስዓት በላይ ተቀምጦ መማር ግን?🤔 አዎ Freshman ላይ አንድ የዩኒቨርስቲ መምህር ከ 3 ሰዓት በላይ ቁጭ አድርጎ ያስተምራችኋል። አድካሚ ነው በጣም🥱..... Here we are for you with: 🖥Short and Understandable lecture videos 📚Attractive Lecture notes 📝10,000+ solved Freshman exams questions 💢Exam tricks and Tips 💥 COC Preparation 🧑‍💻Personalized mentorship ..... and many more. 🗣Your GPA matters❕    Join and share 🙏🏾🙏🏾   ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 🔸@havanacademyofficial🔸 🔸@havanacademyofficial🔸 Register: @havanacademybot   ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️

📌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UAT ውጤት ዛሬ ይለቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም እስከ አሁን ሰዓት ድረስ ምንም የተባለ ነገር የለም። አምናም ፈተናው በ4 ቀን ውስጥ ታርሞ ይፋ የነበረ ሲሆን ዘንድሮም እስከ እሁድ ድረስ ይለቀቃል ብለን ተስፋ እናረጋለን። ውጤት ሲለቀቅ ውጤታችሁን የተመዘገባችሁበት Account ውስጥ በመግባት መመልከት ትችላላችሁ። ለሁላችሁም መልካም ዕድል እንመኛለን 🤲 @UATTutorialofficial

🔥 የህክምና ትምህርት በኢትዮጵያ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ቅዱስ ጳውሎስ የመጀመሪያ ምርጫቸው እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ታዲያ ቅዱስ ጳውሎስ ለመግባት ትግል ይጠይቃል። ያላወቀበት ተማሪ ደግሞ ታግሎም አይሳካለትም። ተማሪዎች 24 ሰአት ሲያነቡ ኑረው ፈተናውን ሲወድቁ ይስተዋላል😔 ስለዚህም ከትጋት በተጨማሪ ብልህ መሆን ወሳኝ ነው። ብልሃት ማለት ፈተናውን አልፈው በኮሌጁ እየተማሩ ካሉ ልጆች መረጃ እና ትምህርት ማግኘት እና Internet ላይ ያለዉን ማቴሪያል ሁሉ ከማገላበጥ ይልቅ ያለፉ አመታት ጥያቄቆችን መስራት ነው። ይሄን የት እናገኛለን?🤔 በቅዱስ ጳውሎስ ሲኒየር ተማሪዎች የሚመራው የቅዱስ ጳውሎስ CoC ቱቶሪያል ይሄን ሁሉ ይዞላችሁ ቀርቧል🎉 ይፍጠኑ። አሁኑኑ ዝግጅትዎን ይጀምሩ። 👉 የመመዝገቢያ ሊንክ: @HavanCoCBot ☎️ 09 07 66 77 55 ASK: @Dr_Hanuel

How to see UAT Result 👇 https://vm.tiktok.com/ZMAPUXLXE/

Repost from Havan Academy
+5
➡️ AASTU and ASTU Entrance Exam 📌AASTU ወይም ASTU ለመግባት ላሰቡ ተማሪዎች share አድርጉ:: ➫ለፈተና የምዝገባ ጊዜ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል፡ መመዝገቢያ Link ➫ https://stuexam.astu.edu.et/ የፈተና ቀን ሲገለጽ ወዲያዉኑ አናሳዉቃችኋለን። Join @HavanAcademyOfficial

How to Order courses on Havan academy App/ Website

መልካም ዜና ለፍሬሽማን ተማሪዎች https://vm.tiktok.com/ZMAfKNN24/

Havan Loyalty Program Students that have enrolled for one of the UAT programs can benefit from the Loyalty program by sending /loyal to the UAT bot. @UATtutorial_bot the bot will respond with one of the following after verifying the user is a loyal customer. ✅if the user is a loyal customer: "Welcome to Havan's Loyalty Program. The Havan Loyalty Program is our way of thanking valued customers with exclusive discounts. As a participant in our UAT preparation program, you are eligible for a 30% discount on our Freshman tutorial courses. Click the button below to access our Freshman registration bot and claim your discount. Note: The discount will only be applied if you register using the button below." ✅ if the user is not a loyal customer: "Welcome to Havan's Loyalty Program. The Havan Loyalty Program is our way of rewarding loyal customers with special discounts. Since you were not part of our UAT preparation program, you are not eligible for the current 30% discount on Freshman tutorial courses. However, you can enroll in one of our Freshman courses now to qualify for future Loyalty Program rewards: @{hava_bot_username}" To start go to @UATtutorial_bot Send /loyal Thank you !

UAT CUT off Points for social departments https://vm.tiktok.com/ZMAfTMYBH/

ለአምና ተማሪዎች ውጤት እንደዝህ ነበር የወጣላቸው። የናንተም እንደዚህ ሊሆን ይችላል ። ውጤታችሁን የሚታዪት በ Portal ነው። እንዴት እንደምታዩ የምናሳይ ይሆናል። Join: @Havanacademy
ለአምና ተማሪዎች ውጤት እንደዝህ ነበር የወጣላቸው። የናንተም እንደዚህ ሊሆን ይችላል ። ውጤታችሁን የሚታዪት በ Portal ነው። እንዴት እንደምታዩ የምናሳይ ይሆናል። Join: @HavanacademyOfficial

ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን ቆያችሁ? የUAT ውጤታችሁ ሊለቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቷል😊 መልካሙን ሁሉ እናመኝላችኋለን🙏 ከዚህ በኋላ የፍሬሽማን ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት የምታደርጉበት ትክክለኛው ጊ
ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን ቆያችሁ? የUAT ውጤታችሁ ሊለቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀርቷል😊 መልካሙን ሁሉ እናመኝላችኋለን🙏 ከዚህ በኋላ የፍሬሽማን ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት የምታደርጉበት ትክክለኛው ጊዜ ደርሷል። የሃቫን አካዳሚ የ ፍሬሽ ማን ኮርሶችን ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ መማር ትችላላችሁ። @HavanacademyBot Share: @UATtutorialOfficial

UAT Pass Mark Analysis and Prediction Part #2 Cut off point of - Govt - Self - Natural - Social እዚህ mention ተደርጓል : እስከ መጨረሻ እዩት👇 https://vm.tiktok.com/ZMAfCUjs4/

UAT Pass Mark Prediction and Analysis p 1 https://vm.tiktok.com/ZMAfxEtkN/

አንድ ወደ ዩኒቨርስቲ ስትገቡ የምታስተውሉትን እውነታ እንንገራችሁ። ላታምኑን ትችላላችሁ ነገር ግን ራሳችሁ ስታዩት ይገባችኋል።🤯 ሁሉም በሚባል ደረጃ የዩኒቨርሲቲ መምህራን  የሚፈትኑትን ጥያቄ ቀጣይ የሚመጡት ተማሪዎች እንዳያገኙት የማያደርጉት ጥረት የለም። 😱 📌 ወደፈተና ስትገቡ ንጹህ ወረቀት እንኳን ማስገባት አትችሉም። ሲያስፈልግ እነሱ ከሰጧችሁ በኋላ ያሰላችሁባቸውን ወረቀቶች ሳይቀር ይረከቧችኋል። መልስ የሰራችሁበትን ወረቀት ብቻ ስጡኝ መባል ሀይስኩል ቀረ። 📌 ወደ መፈተኛ ክፍል ስልክ እንዳይገባ ይደረጋል። ፈተና ወረቀቱን ፎቶ እንስታችሁ እንዳታስቀሩት ስታነሱ ከታያችሁም እንድታጠፉት ያስገድዷችኋል። 📌 ውጤት ተሳስቶብኛል ካላላችሁ በስተቀር ስንት እንደሳታችሁ እንጂ ምን እንደተሳሳታችሁ ማወቅ አትችሉም። ምክንያቱም የፈተና ወረቀቱን አይሰጧችሁም። ከሰጧችሁም ወዲያው ይቀበሏችኋል። 📌 ከዚያም በተጨማሪ በተቻላቸው መጠን ፈተናውን በOnline እንድትወስዱት ይደረጋል። ከዚያ ቀን ውጭ ፈተናውን የትም አታዩትም። ይህ በጤና ትምህርቶች የተለመደ ሲሆን ፍሬሽማን ላይም ተጀምሯል። ይሄን ሁሉ የሚያደረጉት አዲስ ጥያቄዎችን ማውጣት ሳይጠበቅባቸው የአመቱን ፈተና የቀጣይ አመት ተማሪዎችን ለመፈተን ካለ ፍላጎት ነው። የመምህሩን ያለፈ አመት ፈተና ካገኛችሁ አመቱን ሙሉ ያጠናውን ተማሪ በአንድ ማታ ልትበለጡት ትችላላችሁ። ይሄን ያክል ከባድ ሁኖ ሳለ እንዴት ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን እና ሽቶችን ልናገኝ እንችላለን?🤔 👉ለዚህ ምክንያቱ ከመካከላችን ያሉ ገራሚ ጓደኞቻችን ናቸው። 👌ተቸግረውም ቢሆን የፈተና ወረቀቱን የተለያዩ ብልሀቶችን ተጠቅመው ሳያስነቁ ፎቶ ያነሳሉ። ደፋሮች ናቸው። ለሁሉም ማጋራታቸው ደግሞ ተቆርቋሪነታቸውን ያሳያል። 👌ከፈተና ወጥተው ከመቦረቅ ወይም ከመተከዝ ይልቅ የሚያስታውሷትን እያንዳንዷን ጥያቄ ለቀጣይ አመት ተማሪዎች ያደርሳል ለሚሉት አካል ይጽፋሉ። 👌ፈተናውን ፎቶ ለማንሳት ብቻ ብለው ስልክ መያዝ አይቻልም እየተባለ የOnline ፈተናዎች ላይ ሳይቀር ይዘው ይገባሉ። ሳይነቃባቸው አንስተው ይወጣሉ። በነዚህ ተማሪዎች ምክንያት የሚወድቁ አልፈዋል። የሚፈልጉት ዲፓርትመንት ገብተዋል። ይሄን ሁሉ እናንተም አንድታደርጉ ልንላችሁ አይደለም። 👉እናንተን ዛሬ የምንጠይቃችሁ ከጊዜያችሁ ቀንሳችሁ ሰሞኑን ከወሰዳችሁት የUAT ፈተና የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎች @UATSuppprt ላይ እንድትጽፉልን ነው። እኛም በስርአት አደራጅተን ለቀጣይ አመት ተማሪዎች እናስተላልፋቸዋለን። ቃል በቃል ማስታወስ አይጠበቅባችሁም። ይሄን ስለምታደረጉልን በሃቫን እና ቀጣይ አመት UATን በሚወስዱት ተማሪዎች ስም እናመሰግናለን።🙏 JOIN @UATTutorialOfficial

UAT Pass Mark Prediction and Analysis We are working on it @UATtutorialOfficial
+2
UAT Pass Mark Prediction and Analysis We are working on it @UATtutorialOfficial

Pleas Vote 🙏

🎉እንኳን ደስ ያላችሁ! በጉጉት ስጠበቅ የነበረው Havan Academy ፍሬሽማን ቱቶርአል ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል። Coming soon🔜 ✔️ፍሬሽማን GPA አራት ነጥብ መምጣት በጣም ቀላ
🎉እንኳን ደስ ያላችሁ! በጉጉት ስጠበቅ የነበረው Havan Academy ፍሬሽማን ቱቶርአል ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል። Coming soon🔜 ✔️ፍሬሽማን GPA አራት ነጥብ መምጣት በጣም ቀላል እንደሆነ ታውቁ ኖሯል? ✔️ለዚህም ባለፉት ዓመታት ቆይታቸውን ከኛ ጋር ያደረጉ ተማሪዎቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። 🙂ምርጫችሁ በእርግጠኝነት እኛ ጋር ነው ፤ እናንተን በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ እናንተን ለማገዝ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል:: ⚡️አሁን ጊዜው የፍሬሽማን ነው። ➡️Your GPA Matters! 🔸ለመመዝገብ⤵️ 🔸@HavanAcademyBot ✨@Havanacademyofficial✅

How to Register for Freshman Class of 2018🎉 Grand Opening Coming Soon🎉🎉🎉 @HavanacademyOfficial