ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 273 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 273 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 273
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
ውድ ተማሪዎች ስለ UAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ⤵️ 09 07 66 77 55 09 08 66 11 22 Ask: @UATsupport Tutorial: @UATtutori_bot

UAT Exam , Last year questions and Samples https://vm.tiktok.com/ZMANUcqVa/

Important Updates on UAT Registration ❗️ https://vm.tiktok.com/ZMANA2nFq/

ልጄ ስያድግ/ስታድግ ዶክተር ይሆናል/ትሆናለች ‼️ 💡ይሄ የአብዛኛው አትዮጵያዊ ወላጅ ምኞት ነው:: እናንተስ ምን መሆን ነው የምትፈልጉት? መልሳችሁ Doctor ከሆነ: ከህልማችሁ ጎን ለመቆም ዝግጅ
ልጄ ስያድግ/ስታድግ ዶክተር ይሆናል/ትሆናለች ‼️ 💡ይሄ የአብዛኛው አትዮጵያዊ ወላጅ ምኞት ነው:: እናንተስ ምን መሆን ነው የምትፈልጉት? መልሳችሁ Doctor ከሆነ: ከህልማችሁ ጎን ለመቆም ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው:: 🔆Medicince Aspirants በመድናችን አዲስ አበባ በሚገኛው ቅዱስ ጳውሎስ ሚልንየም የ ሕክምና ትምህርት ቤት ለመማር እያሰባችሁ ነው❓ 💢ታድያ, በ2018 ዓ.ም  በቅዱስ ጳውሎስ ሚልኒየም ሜድካል ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ለመማር COC ፈተና ወይም የመግበያ ፈተና እንደምጠብቃችሁ አስባችሁበት ታውቅላችሁ? 💥በዓመታት የሥራ ልምድ እጥፍ ድርብ ተራምደናል። በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ መልካም አሻራችን አስቀምጠናል። 💫ማዕከላችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ የ coc ቱቶሪያል ፕሮግራም በመቅረጽ የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ በር፣  የሃኪሞች መገኛ ቦታ እንዲሁም ለነገ ሀኪሞች የመንደርደሪያ ሜዳ ሆኖ ጉዞውን ቀጥሏል። ዘንድሮ ደግሞ በ አይነቱ ለየት ያለ COC simulation program ይዘን ስለመጣን ረሱን ፈተና የሚመስል ተለማምዳችሁ ነው ወደ ፈተናው አደራሽ የምትገቡት:: 💥ሁሉንም የፈተናውን ይዘቶችን በ Lecture video፣ ኖት እና ጥያቄዎች እናስተምራቹሃለን:: 🔆 በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ እናንተን አግዘን ካሰባችሁት እንድትደርሱ የምናደርግ ይሆናል:: 💢ዛሬውኑ ይቀላቀሉን ለመመዝገብ: @havanacademybot ለማናገር : @Drhavan Share to your friends 🙏 @havancocpreparation

📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው። 📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !! 📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር
+2
📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው። 📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !! 📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር ልትጠየቁ ትችላላችሁ። 📌 ዋናው ነገር ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉ እና ማህተብ መኖሩ ነው። Share: @UATtutorialofficial Register: @UATtutorial_bot

በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚትፈልጉትን ዲፓርትመንት ለማግኘት Consider የሚደረጉ 4 ነገሮች https://vm.tiktok.com/ZMAN2SSp5/

Government scholarship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 📌Government scholarship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት ምንም አይነት የትምህርት ገንዘብ ሳይከፍሉ በመንግሥት ወጪ ተሸፍኖላቸው እንዲማሩ የሚደረግ ሁኔታ ነው። 📌 እነዚህ ተማሪዎች ምግብና Dorm በነፃ የሚጠቀሙ ሲሆን ተማሪዎቹ ከተመረቁ በኋላ በአነሰተኛ ክፍያ እንዲከፍሉ ይደረጋል። 📌 በEthiopia ውስጥ የሚገኙት Universityኦች ተማሪዎችን በGovernment scholarship የሚያስተምሩ ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም የሚቀበለውን የGovernment scholarship ተማሪዎች ይቀንስ እንጂ አሁንም ይጠቀምበታል። 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በGovernment scholarship ተማሪዎችን በአነስተኛ ቁጥር የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ነበር 📌 ተማሪዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  በGovernment scholarship ለመማር 3 ነገሮችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ፦       1. የዘንድሮ EUEE ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት       2. ከ ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ       3. UAT ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት 📌 እነዚህ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ የፈለጉት Department ለመግባት ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል። Share : @UATTutorialOfficial Register for the tutorial: @UATtutorial_bot

💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡 📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው። 📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ። 💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት 📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል። 📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል። 📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው። 📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ። 📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ) 📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል። Register for the tutorial: @UATtutorial_bot Share: @UATTutorialOfficial

Applicants who wish to be considered for the AAU Presidential Scholarship must meet the following criteria: ✔️Attain a score
Applicants who wish to be considered for the AAU Presidential Scholarship must meet the following criteria: ✔️Attain a score of 500 or above in the 2017 E.C. ESSLCE ✔️Successfully pass the University Admission Test (UAT) administered by Addis Ababa University ✔️Provide consent to be placed in a department or discipline alongside government-sponsored students, based on merit and institutional placement guidelines @UATtutorialOfficial Register: @UATtutorial_bot

About Quota of each department Acceptance capacity https://vm.tiktok.com/ZMALWuTU7/

Don’t use this, it’s not yours because currently you don’t have AAU Id vor username. Please watch how to register easily http
Don’t use this, it’s not yours because currently you don’t have AAU Id vor username. Please watch how to register easily https://t.me/UATtutorialofficial/12104

እስከዚህ ሰዓት ድረስ portal active አይደለም! በቀጣይ ሰለምዝገባው ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላችሁ @UATtutorialOfficial Trusted and
እስከዚህ ሰዓት ድረስ portal active አይደለም! በቀጣይ ሰለምዝገባው ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላችሁ @UATtutorialOfficial Trusted and Top Ranked!

Transcript issue must be solved before the deadline ❗️ https://vm.tiktok.com/ZMALVuw5N/

ሳይጠና ምዝገባ!!🤔 ምን የምሉት ነው🤔!! 🔹 የUAT ፈተና ምዝገባ 🗓 ዛሬ ነሀሴ 15 ይጀመራል፤ ነገር ግን እስካሁን ዝግጅት ያልጀመርን አንጠፋም🫢። 🔹 በብቃት ከተጠቀምን የቀረን ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት በቂ ነው። እንዳይሳሳቱ "ዘግይቶ የመጣ ያልመጣ አይደለም" ✔️ስለባከነብን ጊዜ ከመጨነቅ😔 ይልቅ ጥናታችንን Exam oriented አድርገን በየእለቱ ከUAT ጋር በሚመሳሰሉ ነገሮች ላይ በማሳለፍ ራሳችንን ለፈተናው ብቁ ማድረግ እንችላለን። 💠ያስታውሱ፡- የጥቂት ሳምንታት በትኩረት ማጥናት ለወራት ከተበታተነ ጥረት ይልቅ ዋጋ አለው😎። የቀረው ጊዜ በጣም በቂ ነው እያልን ነው። ግን ነገ ከመጀመር ዛሬ መጀመር የተሻሌ ዕድል ይዞ ይመጣል። 💹 UAT Tutorial Official አሁንም ተጠቀሙና ተሽላችሁ ተገኙ ይላችኋል!!። ከ2016 ጅምሮ ልዓመታት በ10ሲዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆን ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በሚትፈልጉትን አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ። App:  Download Website : www.havanacademy.com Bot:@UATtutorial_bot Ask: @UATsupport

በየቀኑ ተነስተን ለእናንተ ስኬት እንድንተጋ የሚያደርጉን እንደዚህ አይነት ከእናንተ የምንሰማቸው የደስታ መልዕክቶች ናቸው። ከምንም በላይ የኛ ትልቁ ደስታ እናንተን ለስኬት ማብቃት ነው። በርቱልን!
በየቀኑ ተነስተን ለእናንተ ስኬት እንድንተጋ የሚያደርጉን እንደዚህ አይነት ከእናንተ የምንሰማቸው የደስታ መልዕክቶች ናቸው። ከምንም በላይ የኛ ትልቁ ደስታ እናንተን ለስኬት ማብቃት ነው። በርቱልን! ቻሌንጁን ለመቀላቀል: https://vm.tiktok.com/ZMHGUPDEod4pw-tRSmB/