ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 342 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 342 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 182,过去 24 小时变化为 -36,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 926 次浏览,首日通常累积 486 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 342
订阅者
-3624 小时
-2297 天
-1 18230 天
帖子存档
The Ultimate UAT Handbook አሁን ተለቋል! 📘 የUAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች የተዘጋጀው Ultimate UAT Handbook አሁን በይፋ ተለቋል! 🎉 ከ ምዕራፍ 1 እስከ 12 ድረስ የUAT ጉዞን በሙሉ የሚያስረዳ ሙሉ መመሪያ ነው። - መጀመሪያ ያውርዱ - ከChapter 1 እስከ Chapter 12 ድረስ በጥንቃቄ ያንብቡ - በተሻለ መረጃና ዝግጅት የUAT ጉዞአችሁን ጀምሩ! ከአሁን በኋላ ስለ UAT በቂ መረጃ ሳይኖራችሁ መጨነቅ፣ ከዚህ እና ከዚያ መረጃ ለመፈለግ መዞር አያስፈልግም። ይህ Handbook ስለፈተናው፣ ምዝገባው፣ ዝግጅቱ፣ የፈተና ቀን ሂደት፣ ውጤት፣ መግቢያ እና ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮችን በአንድ ቦታ ያቀርባል። ለጓደኞቻችሁ ማጋራት አትርሱ! - የክፍል ጓደኞች - የትምህርት ቤት ቡድኖች - Telegram ግርፖች - ለUAT የሚዘጋጁ ሁሉም ተማሪዎች አንድ ሼር ለሌላ ተማሪ ትልቅ እገዛ ሊሆን ይችላል። 💙 ❓ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ፦ 👉 @UATsupport ያነጋግሩን ©️@UATtutorialOfficial For more join: @UATtutorialOfficial

#Updated version, Please delete the previous one and Download this version How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951 የUAT ኮርስ መመዝገቢያ መመሪያ ✔️መጀመሪያ App-ውን ያውርዱ። ✔️Sign Up (መመዝገቢያ) የሚለውን ይጫኑ። ✔️ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ኢሜይላችሁን እና ሌሎች የሚጠየቁ መረጃዎችን በትክክል በመሙላት አካውንታችሁን ፍጠሩ። ✔️ከዚያ በኋላ በኢሜይላችሁ ወይም በስልክ ቁጥራችሁ Log In አድርጉ። ✔️በመነሻ ገጹ Explore Courses ወይም Explore Packages የሚለውን ምረጡ። ✔️UAT ወይም UAT Packages ብላችሁ ፈልጉ። ✔️የምትፈልጉትን ኮርስ ወይም ፓኬጅ ምረጡና Enroll አድርጉ። ምዝገባችሁ እስኪፀድቅ (Approved) ድረስ ጠብቁ። ✔️Learning ወደሚለው ገጽ ግቡ፤ እዚያም የUAT ቪዲዮ ትምህርቶች፣ ኖቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን በSmart Learning Environment ውስጥ ታገኛላችሁ። 🎓 አሁኑኑ ተመዝገቡና የUAT ዝግጅታችሁን ጀምሩ! @UATtutorialofficial

📘 ለ2019 batch የUAT Handbook ተዘጋጅቷል! ለሁሉም የUAT ፈተና ተዘጋጅተው ላሉ ተማሪዎች የሚያስፈልገው ሙሉ መመሪያ አሁን በአንድ ቦታ ተደራጅቷል። በ12 ምዕራፎች የተዋቀረ ሲሆን ከUAT ስርዓት መረዳት ጀምሮ፣ ምዝገባ፣ የፈተና አወቃቀር፣ የዝግጅት ስልቶች፣ የፈተና ቀን መመሪያ፣ ውጤትና የመግቢያ ሂደት፣ UAT BootCamp፣ ቴክኒካዊ ድጋፍ፣ የስፖንሰርሺፕ አማራጮች፣ የትምህርት ክፍያ፣ የምዝገባ ሙከራ እና UAT Model Exam ድረስ ያለውን ሙሉ የUAT ጉዞ ይዟል። በዚህ Handbook ውስጥ የምታገኙት፦ ⚡️ ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ ⚡️ የምዝገባ ሂደት በቀላሉ የተብራራ ⚡️ የፈተና አወቃቀርና የጥያቄ አቀራረብ ⚡️ በተሻለ መንገድ ለመዘጋጀት የሚረዱ ስልቶች ⚡️ በፈተና ቀን ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች ⚡️ የውጤትና የመግቢያ ሂደት ማብራሪያ ⚡️ እንደ እውነተኛው ፈተና ለመለማመድ UAT Model Exam መመሪያ 🎯 የUAT ጉዞአችሁን አሁን ጀምራችሁ ይሁን ወይም በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ብትሆኑ፣ ይህ Handbook ትክክለኛ መረጃ፣ ግልጽ አቅጣጫ እና የተሻለ ዝግጅት እንዲኖራችሁ ይረዳችኋል። ይህን ጠቃሚ መረጃ ለራሳችሁ ብቻ አታስቀምጡ! ለሚከተሉት አጋሩት፦ - የክፍል ጓደኞቻችሁ - የትምህርት ቤት ቡድኖቻችሁ - Telegram ግሩፖች - ለUAT ፈተና የሚዘጋጁ ሌሎች ተማሪዎች አንድ ሼር ብዙ ተማሪዎች የተሻለ ውሳኔ እንዲወስኑና በትክክለኛ መንገድ ለUAT እንዲዘጋጁ ሊረዳ ይችላል። UAT Handbook ን አውርዱ፣ ያንብቡ እና ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ! የUAT ስኬት ጉዞአችሁ በትክክለኛ መረጃ ይጀምራል! ከቀኑ 8 ሰዓት የሚለቀቅ ይሆናል።✅ share : @UATtutorialOfficial

የመጀመሪያዎቹ 20 ነፃ የ UAT ፈተና እድሎች  ተጠናቀዋል! መስፈርት ከተዘጋ በኋላም በርካታ ኢሜይሎች እና መልእክቶች እየደረሱን ይገኛሉ። ለተሳትፎአችሁ እጅግ እያመሰገንን፣ ኢሜይል ልካችሁ እድሉ ያመለጠችሁ ተማሪዎች ለ እናንተም መልካም ዜና አለን፣ የ 30% የቅናሽ እድል (Discount) አዘጋጅተንላችኋል! _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ለመመዝገብና ቅናሹን ለማግኘት፡ 👉 Contact us: @UATsupport ​📚 Join us: @UATtutorialOfficial

Free UAT Exam Access for 20 Live Participants! If you're online right now, send your email to @havanstudentsupport. The first 20 students will receive free UAT exam access from our App thank you!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጣቸው የመግቢያ ፈተናዎች ለምሳሌ GAT፣ UAT በተመለከተ የሚከተለውን አጭር ማብራሪያ ይመልከቱ፡ ለበለጠ መረጃ visit  https://www.aau.edu.et/ 📚 join us @UATtutorialOfficial

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጣቸው የመግቢያ ፈተናዎች ለምሳሌ GAT፣ UAT በተመለከተ የሚከተለውን አጭር ማብራሪያ ይመልከቱ፡ ለበለጠ መረጃ visit  https://www.aau.edu.et/ 📚 join us @UATtutorialOfficial

UAT HandBook 2026 - Ultimate guide for students! coming soon.... @UATtutorialofficial

​🚨 የ 1ኛ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት! ​ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለመግባት የምትመኙ ሁሉ — ጊዜው አሁን ነው! የመጨረሻውን ቀን ጠብቃችሁ ከምትጨነቁ፣ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ቀደም ብለው ከሚዘጋጁት ስኬታማ ተማሪዎች ጋር ተቀላቀሉ። በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ህልማቸውን እውን የሚያደርጉት በጊዜ ዝግጅት በመጀመራቸው ነው። ​1ኛ ዙር ከመዘጋቱ በፊት ተመዝግባችሁ አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ፡ 📍 ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams 📍 ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር 📍 አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank ጊዜ ሳታባክኑ ዛሬውኑ የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰዱ! ———————————————-- ለመመዝገብ 👉@UATtutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport ———————————————— ​📚 join us:@UATtutorialOfficial

🎉 ታላቅ የUAT LIVE ሴሽን! 📅 ነሐሴ 1 / Aug 7 🕑 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት የUAT ፈተናን ለሚዘጋጁ ሁሉ የመጀመሪያው ታላቅ LIVE Session ይካሄዳል! በዚህ ሴሽን በርካታ ተማሪዎች
🎉 ታላቅ የUAT LIVE ሴሽን! 📅 ነሐሴ 1 / Aug 7 🕑 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት የUAT ፈተናን ለሚዘጋጁ ሁሉ የመጀመሪያው ታላቅ LIVE Session ይካሄዳል! በዚህ ሴሽን በርካታ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን መረጃዎች፣ ትክክለኛ የዝግጅት ስልቶች፣ የተሳካላቸው ተማሪዎች ልምድ እና ሌሎች ጠቃሚ ምክሮች ይቀርባሉ። ✅ የEUEE/ UAT ውጤት ትንተና ✅ ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ ✅ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች ልምድ ✅ LIVE ጥያቄና መልስ ✅ የUAT እና Freshman የስኬት ስልቶች ✅ የጥናት ዕቅድ እና የጊዜ አጠቃቀም ✅ ተደጋጋሚ ስህተቶችን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ✅ የመጨረሻ 30 ቀናት የዝግጅት መመሪያ 🎯 ለUAT የሚትዘጋጁ ሁሉ እንዳያመልጣችሁ! በሰዓቱ ተገኝታችሁ ከመጀመሪያው ሴሽን ተጠቃሚ ሁኑ! share : @UATtutorialOfficial

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆 🌟 በ1ኛው የUAT Tutorial Official Weekly Model Exam ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች 🥇 1ኛ ደረጃ (98/100) Biniam Assefa 🥈 2ኛ ደረጃ (97/100) Hilina Muluberhan 👏 ለሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ! በተከታታይ ጥረት፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ያሳያችሁት ውጤት ለሌሎች ተማሪዎችም ትልቅ መነሳሳት ነው። በUAT tutorial official የሚሰጡ ፕሮግራሞችን በሙሉ በጻ የሚያገኙ ይሆናሉ። 📚 ይህ መጀመሪያ ብቻ ነው! በየሳምንቱ የሚካሄዱትን የUAT ሞዴል ፈተናዎች በመሳተፍ ውጤታችሁን በተከታታይ አሻሽሉ፣ በእውነተኛው የUAT ፈተናም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጁ። ስለ ሞዴል ፈተናው የተሰማችሁን ለማውራት @UATsupport

📌 የ1ኛው ሳምንታዊ UAT ሞዴል ፈተና ውጤት ማጠቃለያ በ1ኛው የUAT Tutorial Official ሳምንታዊ የUAT ሞዴል ፈተና 618 ተማሪዎች ተሳትፈዋል። የፈተናው አማካይ ውጤት 59.6 ሲሆን ውጤቶቹ ከ 22 እስከ 100 ነጥብ ድረስ ተመዝግበዋል። ፈተናው በተፈጥሮው ከፍተኛ ፈታኝ እንዲሆን በመዘጋጀቱ፣ በይፋ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 98/100 ነው። በአጠቃላይ 384 ተማሪዎች ( 62.1) 50 እና ከዚያ በላይ ነጥብ ያስመዘገቡ ሲሆን፣ 234 ተማሪዎች (37.9%) ከ50 በታች ውጤት አስመዝግበዋል። ከዚህ በተጨማሪ 73 ተማሪዎች (11.8%) 80 እና ከዚያ በላይ ነጥብ ሲያገኙ፣ 18 ተማሪዎች (2.9%) 90 እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህ ውጤት የተማሪዎችን አሁናዊ ዝግጁነት የሚያሳይ መነሻ መለኪያ ሲሆን፣ በሚቀጥሉት ሳምንታዊ ሞዴል ፈተናዎች በተከታታይ በመለማመድ፣ ውጤታቸውን በመተንተን እና ድክመታቸውን በማሻሻል በእውነተኛው የUAT ፈተና የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉ ያሳያል። ———————————— Join : @UATtutorialOfficial ————————————

📣 UAT Model Exam 1 👉 Exam Overview - Total Questions: 100 - Duration: 2 hours and 30 minutes - Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range of topics. 👉 Link:https://forms.gle/X8dgRbXTXDxH94AM8 👉 Token/ Password: havanacademy2018

Loading.....

🚨30 ደቂቃ ብቻ ቀረው! ​ወረቀትና እስክሪብቶ አዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ልክ 2:00 ሰዓት ሲል የፈተናው ሊንክ ይለቀቃል! ​📚 join us :@UATtutorialOfficial

​⏰ 1 ሰዓት ብቻ ቀረው — ዝግጁ ናችሁ? ​ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት በሚጀመረው ትልቁ የ UAT ሞዴል ፈተና ላይ ለመሳተፍ 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! ​🏆 ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች የ UAT Tutorial ፕሮግራማችን በነፃ (100% Free Access) ይሰጣል! ​📍 ምን ማድረግ አለባችሁ? • ወረቀት እና እስክሪብቶ አዘጋጅታችሁ ጠብቁ • ቻናላችን ላይ Notification ON ማድረጋችሁን አረጋግጡ • ልክ 2:00 ሰዓት ሲል የፈተናው ሊንክ እዚህ ይለቀቃል! ​👉   ለጓደኞቻችሁ ፈጥናችሁ Share አድርጉላቸው! ​ 📚 join us : @UATtutorialOfficial

📌 ዛሬ ማታ 2፡00 ሰዓት — ትልቁ የ UAT ሞዴል ፈተና! ​ከሌሎች ተማሪዎች በልጣችሁ አቅማችሁን ለማረጋገጥ ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት በሚካሄደው የሞዴል ፈተና ላይ ተሳተፉ! ፈተናው Almost ከ UAT exam ጋር ምንም ልዩነት ሳይኖረው የተዘጋጀ ነው። ካለፉት አመታት ጥያቄዎችም ይደገማል ተብለው የታሰቡ ጥያቄዎች የተካተቱበት ነው። ​የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች): • Verbal Reasoning: 45 ጥያቄዎች • Quantitative Reasoning: 55 ጥያቄዎች ​🏆 ሽልማት: ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ለሚወጡ Top 3 ተማሪዎች የ UAT Tutorial ፕሮግራማችን በነፃ (100% Free Access) ይሰጣል! ​🌐 ሰዓት ሲደርስ የፈተና link share ይደረጋል 📍 ሌሎች model ፈተናዎችን ለማግኘት 👉www.UATmodel.com ​👉 ይህንን ዕድል ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ! ​📚 Join us: @UATtutorialOfficial

UAT Model Exam 🔥 www.UATmodel.com share : @UATtutorialOfficial Register : @UATtutorial_Bot
UAT Model Exam 🔥 www.UATmodel.com share : @UATtutorialOfficial Register : @UATtutorial_Bot