ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 273 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 273 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 273
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
💥#AAU_Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል
💥#AAU_Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል። በመሆኑም በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፤ ውጤታችሁ ይፋ ከሚደረግበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ዩኒቨርሲቲው ላዘጋጀው የቅበላ ፈተና እንድትመዘገቡ አሳስቧል። የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። @UATtutorialofficial

#ውሸትነው ስለ ኢንትራንስ ውጤት አስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም። ብዙ ቻናሎች ላይ በዚህ ቀን ፣ በዚህ ሰዓት ይወጣል የሚባለው በአጠቃላይ ከአውነት የራቀ ነው። የትምህርት ሚንስቴር ትክክለኛውን facebook, website, result portal እና Telegram ገጾች ላይ ምንም አዲስ የተባለ ነገር የለም። ከዚህ በተጨማሪ ትምህርት ሚንስቴር ከውጤት ይፋ ከማድረጉ አስቀድሞ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የ 12ኛ ክፍል ውጤት አስመልክቶ ጠቅለል ያለ መረጃ ትላልቅ ሚዲያዎች በተገኙበት መግለጫ ይሰጣል። ስለዚህ ምንም ሳትረበሹ ተረጋግታችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንላለን። ውጤት የሚወጣበትን ቀን እና ሰዓት ትምህርት ሚንስቴር ይፋ ሲያደርግ ወዲያውኑ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል። መልካም ዕድል መልካም በዓል። @UATtutorialofficial

አአዩ ለመግባት ከኢንትራነስ እና ከ UAT ምን ያክል እንደሚያስፈልጋችሁ⬇️ https://vm.tiktok.com/ZMABdWasF/
አአዩ ለመግባት ከኢንትራነስ እና ከ UAT ምን ያክል እንደሚያስፈልጋችሁ⬇️ https://vm.tiktok.com/ZMABdWasF/

መልካም አዲስ ዓመት! በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚትገኙ እንዲሁም ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ 2018 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!! @UATtutoria
መልካም አዲስ ዓመት! በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚትገኙ እንዲሁም ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ 2018 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!! @UATtutorialofficial

#Attention 📌ከትምህርት ሚኒስትር ስለ ማትሪክ ውጤትን እንዲሁም ይፋ የሚሆንበትንም ቀን ጨምሮ የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ እስካሁን የለም። 📌ነገር ግን ውጤት የሚያሳያችሁ ድረ ገፅ ላይ A
#Attention 📌ከትምህርት ሚኒስትር ስለ ማትሪክ ውጤትን እንዲሁም ይፋ የሚሆንበትንም ቀን ጨምሮ የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ እስካሁን የለም። 📌ነገር ግን ውጤት የሚያሳያችሁ ድረ ገፅ ላይ Admission number እና የመጀመሪያ ስማችሁን ስታስገቡ የራሳችሁን ሙሉ መረጃ ያወጣላችኋል። ስለዚህ በዚህ ሳምንት ውጤት ይለቀቃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ። 📌ታዲያ ውጤት ሲለቀቅ በሚፈጠር የserver መጨናነቅ ምክንያት ውጤታችሁን ሳታዩ እንዳትቸገሩ @ESSLCEResultBot ላይ አሁኑኑ በመመዝገብ ውጤት ከተለቀቀ በኋላ ውጤታችሁን ወዲያው ማየት ትችላላችሁ። Share: @UATtutorialofficial

ምንም እንኳን ቀን ላይ መግለጫ ቢሰጥም ውጤት ብዙ ጊዜ ይፋ የሚደረገው ከለሊቱ 6 :00 ጀምሮ ነው ። ለዚህም ይህን ሰዓት The most stressful time እንለው ነበር 😭 @UATTutorialOfficial

አምና September 6 ላይ የተባለውን 👇 “ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ይፋ ይሆናል ጳጉሜን 1/2016 (አዲስ ዋልታ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺሕ 372 ተማሪዎች መውሰዳቸው ይታወሳል። “ ተብሎ ነበር ፥ የእናንተም እነዲህ እነድባልላችሁ ምአኞታችን ነው ።🙏😊 @UATTutorialOfficial

🔸UAT Simulation 💠 https://simulation.havanacademy.com

በአዲስ አመት አዲስ ሲሙሌሽን! በመጨረሻም ከ18 ሰአታት በኋላ ሲሙሌሽን 7 ይለቀቃል። ራሳችሁን በአዲስ ሲሙሌሽን ለመፈተሽ ዝግጁ ናችሁ? በአውደ አመትም ቢሆን ከእናንተ ጎን ፈቀቅ አንልም። አሁኑኑ
በአዲስ አመት አዲስ ሲሙሌሽን! በመጨረሻም ከ18 ሰአታት በኋላ ሲሙሌሽን 7 ይለቀቃል። ራሳችሁን በአዲስ ሲሙሌሽን ለመፈተሽ ዝግጁ ናችሁ? በአውደ አመትም ቢሆን ከእናንተ ጎን ፈቀቅ አንልም። አሁኑኑ ተመዝግባችሁ አዲሱን ሲሙሌሽን 7 የሚወስዱት የመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች ሁኑ።👍 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport ➡️ Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED!

3000 ETB የሚያሸልም Challenge ! https://vm.tiktok.com/ZMAkg3bJs/

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ😭 ውጤቱን ልቀቀው እንጂ አንጀቴን በላኸው እኮ። @UATTutorialOfficial
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ😭 ውጤቱን ልቀቀው እንጂ አንጀቴን በላኸው እኮ። @UATTutorialOfficial

🎉 Announcing Top Students 🎉 We are thrilled to celebrate the outstanding achievements of our top students on yesterday's assessment-Assessment 5! 🌟 🥇 Abenet Abraham: 23/23  🥇 Yohanes: 23/23  🥈 Jova: 22/23  Congratulations to Abenet Abraham and Yohanes, who have each earned a 50 birr card for their exceptional performance! Your hard work and dedication truly shine. Keep up the fantastic effort! Let's celebrate their success together. 👏 👏 👏 📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED!

#Attention ❗️የማትሪክ ውጤት የሚለቀቅበት ቀን እስካሁን ይፋ አልሆነም። 📍ባለፉት 2 አመታት በነበረው ሁኔታ የማትሪክ ውጤት ከመለቀቁ ከ1 ቀን በፊት መግለጫ ተሰጥቶ ነበር። በአሁኑም አመት መግለጫ ሳይሰጥ የሚለቀቅበት ዕድል የሚኖር አይመስለንም። 📍የትምህርት ሚኒስተር Website ላይ ስንመለከት ውጤት ጳጉሜ 5 ሊገለፅ ይችላል ተብሏል። ነገር ግን ለ2016 ዓ.ም ተፈታኞችም websiteኡ ውጤት የሚለቀቀው ነሀሴ 27 ነው ብሎ የተለቀቀው ግን ጳጉሜ 5 ነበር። ስለዚህ ሁላችንም መግለጫ እስኪሰጥ በትዕግስት እንጠብቅ🙏 ማንኛውንም ስለማትሪክ ውጤት አዲስ ዜና ከደረሰን በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል!! ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም መልካም ዕድል እንመኛለን🙏 📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦ 👉@EAESbot 👉eaes.et 👉eaes.gov.et 👉eaes.edu.et 👉result.neaea.gov.et 👉SMS 6284 👉@ESSLCEResultBot Share: @UATtutorialofficial

📣 #Reposted 🎆መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:- 💠የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቅት ቀናት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው:☹️ 👀ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ? 🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ:: 😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount አዘጋጅተናል:: ✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ:: High price❌ Affordable✔️ 🖥Promocode: AAU2018 ✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ @uattutorial_bot⭐️ ✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ: For any question contact us: 📸@uatsupport✅ 📞0907667755/0908661122 @uattutorialofficial✅

🔸Updates on entrance result release date https://vm.tiktok.com/ZMAk6e7Tv/

#ads ⚡️የUAT ፈተና ሰቅላችሁ ማለፍ ትፈልጋላችሁ? 🔺ዝግጅቴን ከምን ልጀምር? 🔹ለየቱ የበለጠ ትኩረት ልስጥ ? 🔹የማጥናት ፍላጎቴስ ? 💠እንዴት UATን ልለፍ? ⌛ለሁሉም ጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሆን መልካም ዜና አለን ::🙂 ✔️የUATን ፈተና ይዘትና ስታንዳርድ ጥንቅቅ አደርገው በሚያውቁ የግል አስጢኚዎች ዝግጅታችሁን አሁኑኑ ጀምሩ:: ✅በተቀሩት ቀናት ውስጥ ለፈተናው ብቁ ብቻ ሳይሆን ኮንፊደንስ ኖሯችሁ የምትገቡ ይሆናል:: ምክንያቱም:- ✔️ሙሉ የ UAT ፈተና topic Cover ይደረጋል ✔️ያለፉ አመታት ጥያቄዎች ብሎም ተመሳሳይ ይዛት ያላቸው ጥያቄዎች በብዛት ይሰራሉ:: ✔️የPersonalized Mentorship ጊዜም ጭምር የሚኖር ይሆናል:: Tutoring የምሰጥበት መንገድ በእናንተ ምርጫ ✅በአካል ✅በonline የሚቻል ይሆናል:: ለተጨማሪ ጥያቄ contact @uatsupport✅

🎯በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ከportal ላይ UAT Exam admission ticket አሁን download ማድረግ ተችሏል! እየገባችሁ download
+1
🎯በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ከportal ላይ UAT Exam admission ticket አሁን download ማድረግ ተችሏል! እየገባችሁ download አድርጉ። 📌 ለፈተናው በምትሄዱበት ቀን print አድርጋችሁ ከመታወቂያ ጋር በወረቀት መያዝ አለባችሁ!! ➡️Share: @UATTutorialOfficial 📍 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions🙋 & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ዛሬ ነው! እንኳን ደስ አለን! በዚያ ሁሉ ውዝግብ መሐል ከጠበቅነው ጊዜ ዘግይቶም ቢሆን ግድባችን ለዚህ ስኬት መብቃቱ እንዴ
#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ዛሬ ነው! እንኳን ደስ አለን! በዚያ ሁሉ ውዝግብ መሐል ከጠበቅነው ጊዜ ዘግይቶም ቢሆን ግድባችን ለዚህ ስኬት መብቃቱ እንዴት ደስ ይላል። ኢንተርኔት በነፃ ከ 12:00-4:00 ሰዓት Ehio-Telecom. Havan Academy @HavanAcademyOfficial

#Attention 🔴እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን አልተገለፀም!! የ2016 ዓ.ም የማትሪክ ውጤት ሲለቀቅ ጳጉሜ 5 ከትምህርት ሚኒስትር መግለጫ ተሰጥቶ መስከረም 1 ከሌሊቱ 6:00 ውጤቱ ይፋ ሆኖ ነበር። በአሁኑ ዓመትም እንደ አምናው ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ስለ ማትሪክ ውጤት የሚሰጠውን መግለጫ እና ውጤቱ የሚለቀቅበትን ቀን እና ሰዓት እንደተገለፀ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል። ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም ተፈታኞች መልካም ዕድል እንመኛለን።🙏 📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦ 👉@EAESbot 👉eaes.et 👉eaes.gov.et 👉eaes.edu.et 👉result.neaea.gov.et 👉SMS 6284 👉@ESSLCEResultBot Share: @UATtutorialofficial

የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ሲገለፅ የምታዩባቸው መንገዶች 1. eaes.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.edu.et 4. result.neaea.gov.et 5. SMS 6284 6. t.me/EAESbot 7. @ESSLCEResultbot መልካም ዕድል ተመኘን🙏 ከዚህ በተጨማሪ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲኒየር ተማሪ ሆነው ያሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ስላዘጋጀን፥ 5G ኔትዎርክ በመጠቀም ወዲያውኑ የሚያዩላችሁ ይሆናል። በቀጣይ username የሚንለቅላችሁ ይሆናል። @UATtutorialOfficial