ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 273 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 273 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 273
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
#Attention 🔴እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን አልተገለፀም!! የ2016 ዓ.ም የማትሪክ ውጤት ሲለቀቅ ጳጉሜ 5 ከትምህርት ሚኒስትር መግለጫ ተሰጥቶ መስከረም 1 ከሌሊቱ 6:00 ውጤቱ ይፋ ሆኖ ነበር። በአሁኑ ዓመትም እንደ አምናው ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ስለ ማትሪክ ውጤት የሚሰጠውን መግለጫ እና ውጤቱ የሚለቀቅበትን ቀን እና ሰዓት እንደተገለፀ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል። ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም ተፈታኞች መልካም ዕድል እንመኛለን።🙏 📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦ 👉@EAESbot 👉eaes.et 👉eaes.gov.et 👉eaes.edu.et 👉result.neaea.gov.et 👉SMS 6284 👉@ESSLCEResultBot Share: @UATtutorialofficial

የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ሲገለፅ የምታዩባቸው መንገዶች 1. eaes.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.edu.et 4. result.neaea.gov.et 5. SMS 6284 6. t.me/EAESbot 7. @ESSLCEResultbot መልካም ዕድል ተመኘን🙏 ከዚህ በተጨማሪ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲኒየር ተማሪ ሆነው ያሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ስላዘጋጀን፥ 5G ኔትዎርክ በመጠቀም ወዲያውኑ የሚያዩላችሁ ይሆናል። በቀጣይ username የሚንለቅላችሁ ይሆናል። @UATtutorialOfficial

📣 #Reposted 🎆መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:- 💠የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቅት ቀናት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው:☹️ 👀ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ? 🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ:: 😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount አዘጋጅተናል:: ✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ:: High price❌ Affordable✔️ 🖥Promocode: AAU2018 ✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ @uattutorial_bot⭐️ ✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ: For any question contact us: 📸@uatsupport✅ 📞0907667755/0908661122 @uattutorialofficial✅

በዩኒቨርሲትዎች ውስጥ ዲፓርትመንት እንዴት እነደሚሰጣችሁ 👇 https://vm.tiktok.com/ZMAhXCEXy/

🎯 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት የምዝገባ ሂደታችሁን አጠናቃችሁ ነገር ግን UAT Exam ticket download አልሆን ካላችሁ አትጨነቁ። 📍የአምና ተማሪዎቻችንም ticketኣቸውን ያገኙት UAT ፈተናው ሊጀመር 2 ቀን ሲቀረው ነበር። 📍UAT Exam ticketኡ Download መሆን እና መክፈት ሲጀምር እኛ ቀድመን የምናሳውቃችሁ እንዲሁም ካስቸገራችሁ የምንረዳችሁ ይሆናል። 📍ከፊታችሁ ለሚጠብቃችሁ UAT Exam ፈተና ያለምንም መዘናጋት ዝግጅት አድርጉ። 📍የማትሪክ ውጤት የምጠብቁ ተማሪዎች መልካም ዕድል እየተመኘን ውጤታችሁን በፍጥነት ለማየት @ESSLCEResultBot ላይ ከአሁኑ ተመዝገቡ። 📌 Register for tutorial @uattutorial_bot✅ www.havanacademy.com ➡️Share: @UATtutorialofficial💠 ❓Ask : @UATsupport TRUSTED AND TOP RANKED ////////////////////////////////////////////////

🔈 UAT Tutorial official 2ተኛ ዙር ምዝገባ ሊጀምር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል🔥 በቃላችን መሰረት በ 1 ሳምንት እናንተን UAT Exam ለማለፍ ብቻ ሳይሆን ሰቃይ ልናረጋችሁ መጥተናል።
🔈 UAT Tutorial official 2ተኛ ዙር ምዝገባ ሊጀምር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል🔥 በቃላችን መሰረት በ 1 ሳምንት እናንተን UAT Exam ለማለፍ ብቻ ሳይሆን ሰቃይ ልናረጋችሁ መጥተናል። 🎉 ግን በ 1 ሳምንት እንዴት ሆኖ ወራት ሙሉ ከተዘጋጁት ተማሪዎች እኩል ውጤት አመጣለሁ?😭 እንደዚህ እያላችሁ  ሀሳብ እንዳይገባችሁ 🙅‍♂️ ተማሪዎቻችን ለወራት ሙሉ ሲዘጋጁባቸው የነበሩባቸውን ቪዲዮች, ኖቶች✍️, ከተለያዩ ሰቃይ ተማሪዎች የተሰጡ ምክሮችን ይዘን እንዲሁም ከምንም በላይ የራስ መተማማናችሁን የሚጨምረው እና ትክክለኛ UAT Examን በሚመስለው Simulationኣችን💎 ታጅበን ለ 1 ሳምንት ከጎናችሁ ሳንለይ ልናግዛችሁ ነው።🫡 ታዲያ ይህን ሁሉ ለ 1 ሳምንት በሙሉ ቀን መርሀግብር ምንም አይነት ጥያቄ ሲኖራችሁ የአምና UAT ተፈታኝ እና ሰቃይ ተማሪዎችን እያማከራችሁ Time managementን ተለማምዳችሁ በሙሉ በራስ መተማመን ለፈተና ልናቀርባችሁ ነው።🎉 Register @uattutorial_bot✅ www.havanacademy.com Share: @UATtutorialofficial💠 Ask : @UATsupport ✅ TRUSTED AND TOP RANKED

🔸2nd Round Registration for UAT Tutorial 💠https://vm.tiktok.com/ZMAhkmQnK/

Repost from Havan Academy
የ2017 ዓ.ም. እንትራንስ ዉጤታችሁን ጳጉሜ 5 ጠብቁ። ጳጉሜ 5 የመለቀቅ እድሉ ከፍተኛ ነው። "NEAEA Grade 12 Result 2025: The result will likely be announced on September 10, 2025." (https://www.neaeagovet.com/grade-12-result/) 🎮 በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et ► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ► በቴሌግራም ቦት 👉 @EAESbot ነገር ግን ዉጤት ሲወጣ ሰርቨር ስለሚጨናነቅ ዉጤታችሁን ሳታዉቁ ብዙ ሰአታት ብሎም ቀናት ልትቆዩ ትችላላችሁ። ይሄንን ችግር ለመቅረፍ ውጤት እንደወጣ በፍጥነት እና ያለምንም ክፍያ በነጻ የምታዩበትን Bot አዘጋጅተንላችኋል። 🔻ስማችሁን፣ Admission number እና ስልክ ቀጥራችሁን በማስገባት ከአሁኑ በመመዝገብ ውጤታችሁን ያለምንም ተጨማሪ ጭንቀት መጠበቅ ትችላላችሁ። 💠ለመመዝገብ:@ESSLCEResultBot ውጤት ሲለቀቅ ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ይሆናል 🙏 JOIN: @HavanAcademyOfficial

🧑‍🎓የተማሪዎች አይነት (Types of learners) 📮ይህ ፅሁፍ ሁሉም የትምህርት ብቃት እንዳለው ነገር ግን የትምህርቱ ዘዴ እና አቀባበላችን እንደሚለያይ ያሳያል። ለዚህም ይረዳ ዘንድ የተለያዩ አይነት ተማሪዎችን እና የሚቀላቸውን የመማር ዘዴ ማጣጣም ያስፈልጋል። የራሳችሁ የመማር ምርጫ ከየት እንደሆነ መመርመርም አትርሱ። 🎓1— የእይታ ተማሪዎች (Visual learners) ✔️እነዚህ የተማሪ አይነቶች የሚገባቸው መማር በእይታ ሲሆን ነው:: ያዩት ነገር እንዲሁ በቃል ከሚነገራቸው ይልቅ አይረሳቸውም። እነዚህ ተማሪዎች በተግባር ማየት ካልቻሉ በሃሳባቸው እየሳሉ ቢያነቡ በቀላሉ ማስታወስ ይችላሉ። ✍️2— የተግባር ተማሪዎች (Kineshetic learners) ✔️እነዚህ በበኩላቸው ራሳቸው በተግባር የሞከሩት ነገር ቶሎ ይገባቸዋል፣ አይረሱትም። ሰው ሲያደርግ ከማየት በላይ ራሳቸው በማድረግ ይማራሉ። ለነዚህ ወደ ተግባር እየቀየሩ መሞከር ይመከራል። 🧑‍🎓3– የመስማት ተማሪዎች (auditory learners) ✔️እነዚህ አንድን ነገር ከሰሙት በቂያቸው ነው። ብዙ ከማጥናት በላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲያዳምጡ ይመከራሉ። የሰሙትን ነገር ይረዳሉ። 📚4– የጭንቀት ተማሪዎች (Stress learners) ✔️ያስጨነቃቸው ነገር አይረሳቸውም። ተጨናንቀው ግዴታ አውቄ መግባት አለብኝ ካሉ ማን እንደነሱ። ትኩረት መስጠት እና መጣር ይመከራሉ። 🧑‍🎓5— የመዝናናት ተማሪዎች (Ease learners) ✔️ዘና ፈታ ብለው ያነበቡት እና የተማሩት አይረሳቸውም። እነዚህ ሳይጨናነቁ፣ አእምሯቸውን ዘና አድርገው እና ጥሩ ስሜት ውስጥ ሆነው ቢያነቡ በጣም ውጤታማ ይሆናሉ። 💻💻6– የፅሁፍ ተማሪዎች (Scrubble learners) ✔️ለየት ባለ መልኩ ትምህርት ወደ አእምሯቸው የሚገባው ሲፅፉት ነው። እንዳልረሳው ብለው ቢፅፋም ስለማይረሱት ደግመው ላያዩት ይችላሉ። እነዚህ ሲያጠኑ ደጋግመው እንዲፅፉ እና ከጥናት በሗላም ራሳቸውን የሚፈትኑት ያጠኑትን በወረቀት ላይ ደግመው ለመፃፍ በመሞከር እንዲሆን ይመከራል። 🧑‍🎓🎓7— የእምነት ተማሪዎች (trust learners) ✔️አነዚህ ከሚያምኑት ወይም ከሚያከብሩት አለያም ከባለስልጣን የተሰጠን ትምህርት በጭራሽ አይረሱም። ትምህርቱ ሳይሆን መምህሩ ነው ለነሱ ወሳኙ። ይሄን ከሆን የተማርነውን ከምናምነው ሰው እንደተነገረ አድርገን እያሰብን ድጋግሞ ከማጥናት የተሻለ ምክር አይኖርም። 🧑‍🎓8— በማስተማር የሚማሩ (teach learners) ✔️እነዚህ አንድን ነገር ካስተማሩት አለቀ—ተመጠጠ ማለት ይቀላል። እና ሁሌም ተማሪ ስለማይገኝ የተወሰነ አንብበው ቀሪውን– ቆም ብሎ፣ ተማሪዎች እንዳሉ ራስን አሳምኖ፣ ጮክ ብሎ በማስተማር ማጥናት ይመከራል። 🧑‍🎓9— ተመሳሳዩን በመስራት የሚማሩ (copy learners) ✔️ለየት ባለ ሁኔታ ያዩትን ወይንም የተማሩትን ነገር አስመስለው ሲሰሩት አይረሱትም። ያየነውን ነገር ደግመን ሁሉንም ቅደም ተከተል ሳንረሳ አስመስሎ ለመስራት በመሞከር እንዲያጠኑ ይመከራል። ⭐️ማጠቃለያ፦ አንድ አይነት ዘዴ በመጠቀም የሁሉንም ተማሪዎች የመማር ምርጫ እና ብቃት ማሟላት አይቻልም። ከኢትዮጵያ መምህራን መድረክ - partially ኤ -ድትድ 🙂ራሳችሁን ከየትኛው አገኛችሁት ⁉️ 📫ከወደዳችሁት ላይክ ብቻ አስቀምጡልን👍👍 @havanacademyofficial💠 @UATtutorialofficial💠 Register @uattutorial_bot✅ Discount code : AAU2018🎁 Ask : @UATsupport ✅

#Happy Sunday Discount ✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ:: 💻Discount code: AAU2018 ✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድር
#Happy Sunday Discount ✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ:: 💻Discount code: AAU2018 ✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ @uattutorial_bot⭐️ ✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ:

🔸 Entrance Result 💠እንደሚታወቀው የ2017 ዓ.ም የማትሪክ ውጤት ሊለቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 🔺ውጤት በሚለቀቅበት በዛ አስጨናቂ ሰዓት የNetwork መቆራረጥ ሲያጋጥም ጭንቀ
🔸 Entrance Result 💠እንደሚታወቀው የ2017 ዓ.ም የማትሪክ ውጤት ሊለቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። 🔺ውጤት በሚለቀቅበት በዛ አስጨናቂ ሰዓት የNetwork መቆራረጥ ሲያጋጥም ጭንቀቱን ምን ያህል እንደሚያብሰው አስባቹታል😭 ግን ይህ በየአመቱ የሚያጋጥም እውነታ ነው። በ ሺዎች የሚቀጠሩ ተማሪዎች ውጤት ከወጣ በኋላ ውጤታቸውን ሳያዩ ከ 2 ቀን በላይ ሊቆዩ ይችላሉ። 🔻ታዲያ ይህን የNetwork መቆራረጥ እና የተማሪ ጭንቀትን ለመቀነስ ውጤት እንደወጣ በፍጥነት የምታዩበትን Bot አዘጋጅተንላችኋል። 🔻ስማችሁን፣ Admission number እና ስልክ ቀጥራችሁን በማስገባት ከአሁኑ በመመዝገብ ውጤታችሁን ያለምንም ተጨማሪ ጭንቀት መጠበቅ ትችላላችሁ። 💠ለመመዝገብ:@ESSLCEResultBot ለሁላችሁም የ2017 ተፈታኞች መልካም ዕድል እንመኛለን🙏💠 @havanacademyofficial

♾ዛሬም እንደቀጠለ ነው...⚡️ 🎆መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:- 💠የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቅት ቀናት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው:⏰ 👀ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ? 🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ:: 😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount አዘጋጅተናል:: ✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ:: 💻Promocode: AAU2018 ✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ @uattutorial_bot⭐️ ✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ: For any question contact us: 📸@uatsupport✅ 📞0907667755/0908661122 @uattutorialofficial✅

#Big_News Simulation 6 is here🎉 እናንተ ጠየቃችሁን ። እኛም አቀረብን። ገና እስከ Simulation 10 እና ከዚያም በላይ እንቀጥላለን። Simulation 9 እና Simulatio
#Big_News Simulation 6 is here🎉 እናንተ ጠየቃችሁን ። እኛም አቀረብን። ገና እስከ Simulation 10 እና ከዚያም በላይ እንቀጥላለን። Simulation 9 እና Simulation 10 ይ ለ ያ ሉ።💎 ከ2016 እና 2017 ዓ.ም ትክክለኛው የUAT ፈተናዎች የተውጣጡ ጥያቄዎች ። 🔥 🎯Only Special Class students can access the Simulations! 📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport ➡️Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED

የኢንትራንስ ውጤት የሚታዩበት Bot👇 https://vm.tiktok.com/ZMArp1jLG/

🔊እልልል... 🌻እነሆ የተዘራው ሁሉ በሰልኩኝ እሚልባት፤ 🌼አበቦች በፍጥነት የሚያብቡባት፤ 🌊ውሃዋ እንደ ጠበል የሆነችዋ፤ የኛ የኢትዮጵያዊያን ልዩ ወር ጳጉሜ ፩ ብላ ጀመረች። 💚💛❤️ እልልታው ለምን አትሉም❓ 🔅ምክንያቱም በዚች ልዩ ወር የተዘራ ብቻ ሳይሆን የተነበበው ሁሉ ፍሬ ያፈራል፣ ያብባል አደል?✨ 💥ታድያ እናንተስ የቀጣይ ዓመት ''አዲስ አበባዎች'' አትሆኑም! 🪄አዎ! በ UATtutorial ዝግጅት ከጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ሙሉ የሚያደርጓችሁን የቪዲዮ ሌክቼሮች፣ ጥያቄ ከነ መልሶቻቸው እና በአይነቱ ለየት ያለው የUAT simulation ማግኘት ትችላላችሁ። 🖇ቱቶሪያሎችን ለማግኘት👇 Playstore app: Havanh app Telegram:@UATtutorial_bot Website:www.havanacademy.com 🛍Discount code: alem123 💬For more information Join: @uattutorialofficial Ask us @UATsupport 🏆Your dream matters!

🔸ቀኑ ተቃርቧል ❗️ 💠UAT Tutorial ለማግኘት የምትፈልጉትን አማራጮች ይጠቀሙ 📱App: Download 📱Website : www.havanacademy.com 📱Bot:@UATtutorial_bot 🆘Ask: @UATsupport

Done Thank you 🙏

🔸ለጥቂት ዕድለኞች ቀድመው Playstore ላይ app download ለማድረግ የሚጠቀሙበትን email ለምልኩ ለ 5 ተማሪዎች ነፃ የ UAT Tutorial ዕድል የሚንሰጥ ይሆናል። 🔻አስታውሱ: playstore ላይ የሚትጠቀሙበት መሆን አለበት ! 💠Send your email: @UATsupport

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዳዲስ ፕሮግራሞችን በማካተት ተማሪዎችን ለመቀበል ሰፊ ዝግጅት አድርጓል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ #aauprestigiousautonmousflagship #75YearsofExcellence #honouringourpastandReimagingourFuture

🎆መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:- 💠የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቅት ቀናት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው:⏰ 👀ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ? 🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ:: 😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount አዘጋጅተናል:: ✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ:: 💻Promocode: AAU2018 ✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ @uattutorial_bot⭐️ ✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ: For any question contact us: 📸@uatsupport✅ ☎️0907667755/0908661122 @uattutorialofficial✅