ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 309 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 572,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 487 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 309 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 167,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.35%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 909 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 309
订阅者
-2324 小时
-2227 天
-1 16730 天
帖子存档
photo content

Ofcourse I registered for uat tutorial when 3 days left for the exam and i found the assessments and the tt questions really helpful and each explanation to the questions was caefully worked and satisfying.👏👏👏 Thanks Keep helping students to achieve more 🥰🥰🥰

Hi i want to inform you that i scored 82 on uat exam im so grateful for your support thank you

ዠ

Realy thank you so much. I joned AAU with your encouragement & assistance.

Tnx so much betam egziabehern 🤍

Thank God alfyalew kber msgana legzyabher ena lenatu
Thank God alfyalew kber msgana legzyabher ena lenatu

Thank you betam
Thank you betam

Thank God alfyalew kber msgana legzyabher ena lenatu

🔥ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተቀላቀላችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ።🎉 ይሄ እንዲሆንላችሁ UAT Tutorial Official ምን ያክል አገዛችሁ? በኮሜንት ወይም ደግሞ @UATSupport ላይ ማለፋችሁን ያያችሁበትን ገጽ/UAT ውጤታችሁን ስክሪንሾት እያደረጋችሁ ጻፉልን🙏 UAT Tutorial Official

#For self-sponsor ✅Self Sponsor ሆናችሁ የUAT ውጤታችሁ ከ1-3 የመርጣችሁትን ከዲፓርትመንት የማያስገባ ከሆነ በself Natural እና Social ፍሬሽማን Program ተመድባች
#For self-sponsor ✅Self Sponsor ሆናችሁ የUAT ውጤታችሁ ከ1-3 የመርጣችሁትን ከዲፓርትመንት የማያስገባ ከሆነ በself Natural እና Social ፍሬሽማን Program ተመድባችሁ የምትማሩ ይሆናል :: ✅ፍሬሽማን ተምራችሁ ከጨራሳችሁ በኃላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት:: 👉🏼Natural Freshman program-self--72 👉🏼Social Freshman program-self ---63 @UATtutorialofficial

🔥ውጤት አያያዙ 📌 ለGovernment ተማሪዎች 50% ESSLCE + 50%UAT ነው። Calculate ማረግ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ለESSLCE ==> ማትሪክ ውጤታችሁን × በ50 /600 ለUAT ==
🔥ውጤት አያያዙ 📌 ለGovernment ተማሪዎች 50% ESSLCE + 50%UAT ነው። Calculate ማረግ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ለESSLCE ==> ማትሪክ ውጤታችሁን × በ50 /600 ለUAT ===> UAT ውጤታችሁን/2 ከዛም ሁለቱን ደምሩት 📌ለSelf sponsored UAT ብቻ ነው የሚያዝላችሁ ምንም Calculate አታደርጉም። @UATTutorialofficial

📌አሁን portal ላይ ተለቋል። ግቡና ማለፍ አለማለፋችሁን ተመልከቱ። ካለፋችሁ ከላይ እንደምታዩት አይነት ፅሁፍ ይመጣላችኋል። @UATTutorialofficial
📌አሁን portal ላይ ተለቋል። ግቡና ማለፍ አለማለፋችሁን ተመልከቱ። ካለፋችሁ ከላይ እንደምታዩት አይነት ፅሁፍ ይመጣላችኋል። @UATTutorialofficial

በኢንትራንስ ስንደመም አሁን ደግሞ በUAT ሚገርም ውጤት እያሳያችሁን ነው። ልዩ ባቾች ናችሁ። ፉክክራችሁ የትም የለም የትም። ይድረስ ለቤተሰቦቻችሁ ይሄን ተረድተው ካለፋችሁ እጅጉን እንዲያደንቋችሁ ካላለፋችሁ ደግሞ በእናንተ እንዳይፈርዱባችሁ ።🤭 በውነቱ ፕሮፌሰር ብርሀኑ የሚኮራበት ባች😁 ለራሳችሁ ከመጫችሁ በመነሳት አንዴ አጨብጭቡ እስኪ።👏 @UATTutorialOfficial

🔥 በ Self sponsored Natural ትልቁን የያዙት 1. Doctor of medicine -79 1.Software Engineering - 79 2.Dental medicine - 78 3. Computer science - 77 📌 Social ትልቁን የያዙት 1. BAIS - 76 2. Law - 73 @UATTutorialofficial

AAU 2018 Undergraduate entry Cut off pint ለGov't Sponsorship ፉክክሩ ከባድ እንደሚሆን ጠብቀን ነበር። ይህ ከጠበቅነውም በላይ ነው። ያለፋችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። 🎉 Join @UATTutorialOfficial

AAU 2018 Undergraduate entry Cut off pint ለGov't Sponsorship ፉክክሩ ከባድ እንደሚሆን ጠብቀን ነበር። ይህ ከጠበቅነውም በላይ ነው። ያለፋችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። 🎉 Join @UATTutorialOfficial

AAU 2018 entry Cut off point (1).xlsx0.11 KB

🔺Freshman 4.0 ማምጣት ይቻላል⁉️ 🔸እንዴት🤔 ✔️ለዚህ Havan Academy ብቻ መልስ አለው👍 🏠አባት በኩራት🤠 እናት በእልልታ 📣በክብር ከቤት ሲሸኟችሁ ቦርሳ ብቻ ሳይሆን አደራ እና ሀላፊነትም እንዳለባችሁ በመገንዘብ፣ ቀጣዩን የዩኒቨርስቲ ፍሬሽማን ቆይታችሁን የተሳካ ለማድረግ Havan 𝔸cademy ዘንድሮም ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ነው:: ቱቶርአሉ በምን እና እንዴት ይሰጣል? ✅በዌብሳይት ✅በስልክ Application ✅እንዲሁም በቴሌግራም private class አማራጮች የሚሰጥ ይሆናል:: 🖥ምን የሚቀር Freshman course አለ? ምንም!!  ✔️ሁሉንም courses ( Both Natural and Social) በላቀ ጥራት እና ማራኪ በሆነ አቀራረብ ምርጡን ቱቶርያል ለናንተ!! 💎Here we are for you with: ✔️Short and understandable lecture videos ✔️Attractive Lecture notes ✔️1000+ solved Freshman exams questions(soluzion) ✔️Personalized mentorship   ..... and many more. 😀Your GPA matters❕   🔖እኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑና የተሳካ Freshman ቆይታ ይኑራችሁ!! 🔸ለመመዝገብ ➡️@havanacademybot Share and Join 💻@havanacademy💠 💻@havanacademy💠

+4
📌Exam center - AAU የመረጣችሁ የከሰዓት ተፈታኞች ስም ዝርዝር