ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 406 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 480 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 406 名订阅者。

根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 194,过去 24 小时变化为 -21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.44% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 035 次浏览,首日通常累积 496 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 406
订阅者
-2124 小时
-2677 天
-1 19430 天
帖子存档
UAT Cut of point  ተለቋል Account ላይ ገብታችሁ አረጋግጡ ! @havanacademyofficial

ከፈተናው በኋላ የዩኒቨርሲቲ ህይወት ምን ይመስል ይሆን ብላችሁ እያሰባችሁ ነው? ነገ ለምትጀምሩት የዩኒቨርሲቲ ጉዞ ትንሽ እንዘጋጃችሁ። Freshman Bootcamp — ነገ! 100% FREE እና እስ
ከፈተናው በኋላ የዩኒቨርሲቲ ህይወት ምን ይመስል ይሆን ብላችሁ እያሰባችሁ ነው? ነገ ለምትጀምሩት የዩኒቨርሲቲ ጉዞ ትንሽ እንዘጋጃችሁ። Freshman Bootcamp — ነገ! 100% FREE እና እስኪ… ዩኒቨርሲቲ ስትጀምሩ መጀመሪያ ማድረግ የምትፈልጉት ነገር ምንድነው? Comment below 👇 #FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ

Dear UAT Applicants – Second Round, Please note that, as indicated in the examination schedule, the upcoming UAT on Monday, 14 September 2026, will be administered only at Addis Ababa University Main Campus and the College of Business and Economics (FBE) Campus. Sincerely,

3_UAT_Test_Taker_Schedule_–_Second_round_–_September_14,_2026.xlsx0.38 KB

photo content

7 ቀናት። አንድ ጠንካራ ጅማሬ። ዩኒቨርሲቲ ሊጀምር ነው። እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? ከዩኒቨርሲቲ ሕይወት ጋር ከመላመድ እስከ የትምህርት ስኬት፣ ከጊዜ አጠቃቀም እስከ አዲስ ግንኙነቶች — በFreshma
7 ቀናት። አንድ ጠንካራ ጅማሬ። ዩኒቨርሲቲ ሊጀምር ነው። እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? ከዩኒቨርሲቲ ሕይወት ጋር ከመላመድ እስከ የትምህርት ስኬት፣ ከጊዜ አጠቃቀም እስከ አዲስ ግንኙነቶች — በFreshman Bootcamp ውስጥ ለመጀመሪያው ዓመታችሁ የሚያስፈልጋችሁን እንወያያለን። Registet Now: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Join: @FreshmanBootcamp #FreshmanBootcamp #AskUs #FreshmanQuestions #UniversityQuestions #Freshman2026 #UniversityLife #StudentLife #CollegePreparation #HavanAcademy #ፍሬሽማን #ጥያቄ

የFreshman ህይወትህን ከመጀመሪያው ቀን በትክክል ለመጀመር ዝግጁ ነህ? Havan Academy የሚያዘጋጀው Freshman Bootcamp ምዝገባ አሁን ተከፍቷል! ዩኒቨርሲቲ ስትገባ ምን ይጠብቅሃል? ከHigh School የሚለየውስ ምንድነው? አዲሱን ህይወትህን እንዴት በቀላሉ ትለምዳለህ? እነዚህን እና ሌሎችንም አስፈላጊ ርዕሶች አብረን እንወያያለን። ከመስከረም 3-9 ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9 Freshman መሆን አዲስ ጉዞ ነው። በትክክለኛው ዝግጅት ይጀምር። Join: https://t.me/freshmanbootcamp #FreshmanBootcamp #FreshmanTips #UniversityLife #CollegeTips #Freshman2026 #UniversityJourney #StudentLife #HavanAcademy #freshmanን #university

Repost from Havan Academy
ውጤት እየታየ ነው! የASTU/AASTU መግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ውጤት ለማየት⬇️ https://stu.astu.edu.et/astu-results Good Luck!
ውጤት እየታየ ነው! የASTU/AASTU መግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! ውጤት ለማየት⬇️ https://stu.astu.edu.et/astu-results Good Luck!

ዩኒቨርሲቲ እስኪጀምር ድረስ ብቻ መጠበቅ አያስፈልጋችሁም። የመጀመሪያ ዓመታችሁን ከመጀመሪያው ቀን በፊት ጀምራችሁ ተዘጋጁ። ዩኒቨርሲቲ ላይ ምን ይጠብቃችኋል? ከHigh School ምን ይለያል? Cou
ዩኒቨርሲቲ እስኪጀምር ድረስ ብቻ መጠበቅ አያስፈልጋችሁም። የመጀመሪያ ዓመታችሁን ከመጀመሪያው ቀን በፊት ጀምራችሁ ተዘጋጁ። ዩኒቨርሲቲ ላይ ምን ይጠብቃችኋል? ከHigh School ምን ይለያል? Courses እና Modules ምንድናቸው? የFreshman ህይወትስ እንዴት ነው? እነዚህን እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን በFreshman Bootcamp እንወያያለን። 7 ቀናት። አንድ ትልቅ የመጀመሪያ ዕድል። Day 1 — ነገ ከዛሬ ጀምራችሁ ለአዲሱ ምዕራፋችሁ ተዘጋጁ። 👉 ወደ Freshman Bootcamp ቻናል ተቀላቀሉ፦ @FreshmanBootcamp

www.uatmodel.com 🔥 ብዙዎች ይህን website በደንብ ተጠቅመው UATን ያለመሳቀቅ አልፈውታል። 🔥 እናንተም መስከረም 4 የምትፈተኑ ተማሪዎች በደንብ ሰርታችሁ ግቡ!! @UATTutorialofficial

How to register on Havan academy app Download app : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et  ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል። @havanacademyofficial

Happy Ethiopian New year ! @havanacademyofficial

“ሜዲስን ለመማር ነበር ህልሜ… ግን GPAዬ አልበቃም።” ይህን ነገር እናንተ ስትናገሩ ማየት አንፈልግም። ከአሁኑ ጀምሮ GPAችሁን በቁም ነገር ያዙ። የምትፈልጉት ዲፓርትመንት ምን ያህል ውጤት እንደሚፈልግ አስቀድማችሁ እወቁ። Placement ከመጣ በኋላ ለመጀመር አትጠብቁ። ከአሁኑ ጀምራችሁ ከምትፈልጉት ዲፓርትመንት ጋር የሚያያዙ ትምህርቶችን እና የሚያስፈልጉ ክህሎቶችን ራሳችሁን ማስለመድ ጀምሩ። ዛሬ የምታደርጉት ጥረት ነገ የምትመርጡትን ዲፓርትመንት ሊወስን ይችላል። ለመጸጸት ከመጠበቅ ይልቅ፣ ከአሁኑ ተዘጋጁ። እና በዚህ ጉዞ ብቻችሁን አይደላችሁም። Havan Academy እዚህ አለ — ለመርዳት፣ ለመምራት እና ለቀጣዩ ደረጃ እንድትዘጋጁ ከጎናችሁ ለመቆም። App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app Website: www.havanacademy.com

በሁለተኛው ዙር AAU ለመግባት UAT ለመውሰድ ያሰባችሁ ተማሪዎች በሙሉ👇 www.uatmodel.com ላይ ከዚህ በፍት የወጡ ጥያቄዎችን በመስራት ጥሩ ውጤት በማምጣት በቀላሉ ማለፍ ትችላላችሁ ። መልካም ዕድል! @havanacademyofficial

የBusiness Information Systems (BiAS) ዲፓርትመንት Business Information Systems (BiAS) ቢዝነስን ከTechnology ጋር የሚያገናኝ የትምህርት መስክ ነው። B
የBusiness Information Systems (BiAS) ዲፓርትመንት Business Information Systems (BiAS) ቢዝነስን ከTechnology ጋር የሚያገናኝ የትምህርት መስክ ነው። Business Management፣ Information Technology፣ Data እና Systems Analysis የመሳሰሉ ዘርፎችን በማጣመር የቢዝነስ ችግኝነቶችን በTechnology መፍታት ትማራለህ። BiAS ለBusiness እና Technology ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ተስማሚ ሲሆን Business Analyst፣ Systems Analyst፣ IT Consultant እና Data Analyst በመሳሰሉ የሙያ መስኮች እድሎችን ይከፍታል። ወደምትፈልገው ዲፓርትመንት ለመግባት ግን GPAህ ይጠቅማል። ስለዚህ ከFreshman ዓመትህ ጀምሮ በጥሩ ውጤት መስራት አስፈላጊ ነው። ሙሉውን PDF ማግኘት ከፈለግህ @havaninfobot ላይ ግባ → Department Catalog → BiAS ብለህ ጻፍ። Havan ለምን? Havan በFreshman ትምህርትህ፣ በCOC ዝግጅትህ እና ወደፈለግከው ዲፓርትመንት ለመግባት በሚያስፈልግህ ዝግጅት ይረዳሃል። Havan ጋር በጥሩ GPA ጀምር፣ COCን በጥሩ ውጤት አልፍ፣ የፈለከውን ዲፓርትመንት ለመቀላቀል ተዘጋጅ። App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app Website: www.havanacademy.com

ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ “ማንም ያልነገረህ” 6 ነገሮች 🎓 1. ማንም እያስታወሰህ አይኖርም ⏰ Assignment አለህ? ራስህ ነው ማስታወስ ያለብህ። Exam እየቀረበ ነው? ራስህ ነው መዘጋጀት ያለብህ። ዩኒቨርሲቲ የራስ-ኃላፊነት ጨዋታ ነው። 2. ከመጀመሪያው ቀን ፍጹም መሆን አያስፈልግም አዲስ ቦታ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ ትምህርት… መጀመሪያ ላይ መደናገር የተለመደ ነው። ቀን በቀን ትለምደዋለህ። 3. ሁሉንም ነገር በአንድ ቀን አትማር 📚 Lecture ብቻ መስማት ሁልጊዜ በቂ አይሆንም። Notes አዘጋጅ፣ የማትገባህን ጠይቅ፣ ቀድመህ መድገም ጀምር። Consistency > Last-minute studying. 4. ጊዜህን መቆጣጠር ተማር 🗓️ ትምህርት + ጓደኞች + እረፍት + የግል ሕይወት ሁሉንም ማመጣጠን ካልቻልክ አንዱ ሌላውን ይበላል። Time management በUniversity ትልቅ ሀብት ነው። 5. ከክፍልህ ውጭም ነገር ለራስህ ገንባ Skill ተማር። አዲስ ሰዎችን አግኝ። Projects ሞክር። Portfolio ገንባ። Degreeህ ብቻ የሚያስፈልግህ ነገር አይደለም። 6. የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት ከወዲሁ ስራ 💪 “እገባለሁ” ብሎ ብቻ መመኘት አይበቃም። የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት GPAህን በጥንቃቄ መገንባት አለብህ። የዛሬ ጥረትህ የነገ ምርጫህን ይወስናል። Your GPA Matters. 🎯 ግን GPAህን ለማሳደግ ሁሉንም ነገር ብቻህን መረዳት አያስፈልግም። ለዚህ Havan Academy አለ። የማጥኛ መርጃዎች፣ የትምህርት ይዘቶች እና ለFreshman ጉዞህ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በአንድ ቦታ አግኝ። GPAህን አሁኑኑ መገንባት ጀምር። Havan Academy — ለወደፊትህ ዝግጁ ሁን። 🎓 App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app Website: www.havanacademy.com

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንደምታዩት ሌላ እድል ሰጥቷል። 📌 ይህን እድል መጠቀም የምትችሉት ምዝገባው በተለያየ ምክንያት ያመለጣችሁ እና Self sponsored ሆናችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ናችሁ። 📌 ባለፈው UAT የተፈተነ ተማሪ ድጋሚ መፈተን አይችልም። @UATTutorialofficial