ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 273 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 563,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 273 名订阅者。

根据 30 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 164,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 877 次浏览,首日通常累积 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 31 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 273
订阅者
-3424 小时
-2107 天
-1 16430 天
帖子存档
How to get UAT exam question

ቤተሰብ ተረጋግታችሁ ጠብቁ። ሙሉ ለሙሉ ሲሰራ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል። አሁን ላይ ከAcademic Profile በኋላ እያስኬደ አይደለም። ቻናሉን ቀጣይ አመት(2018) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
ቤተሰብ ተረጋግታችሁ ጠብቁ። ሙሉ ለሙሉ ሲሰራ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል። አሁን ላይ ከAcademic Profile በኋላ እያስኬደ አይደለም። ቻናሉን ቀጣይ አመት(2018) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልጉ የ12ኛ ክፍል እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ሼር አድርጉላችሁ። @UATTutorialOfficial

ወደ አካውንታችሁ ከገባችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ "Start New Application" የሚለውን ሰትነኩት "No Active Admissions" ይላችኋል። ይሄን መመሪያ ተከትላችሁ ሞክሩት። ከሰራላችሁ ኮሜ
+2
ወደ አካውንታችሁ ከገባችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ "Start New Application" የሚለውን ሰትነኩት "No Active Admissions" ይላችኋል። ይሄን መመሪያ ተከትላችሁ ሞክሩት። ከሰራላችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን። ካልሰራላችሁም ኮሜንት ል ጻፉ። Together We Win! @UATTutorialOfficial

📌 Account create አድርጋችሁ ወደ Accountኣችው መግባት ያልቻላችሁ ተማሪዎች ከላይ ያለውን Step ተከተሉ። 📌 አዲስ Account የምትከፍቱት ያስገባችሁትን መረጃ ተሳስታችሁወደ ቀጣይ
+5
📌 Account create አድርጋችሁ ወደ Accountኣችው መግባት ያልቻላችሁ ተማሪዎች ከላይ ያለውን Step ተከተሉ። 📌 አዲስ Account የምትከፍቱት ያስገባችሁትን መረጃ ተሳስታችሁወደ ቀጣይ Step ካለፋችሁ ብቻ ነው። 📌https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ይህንን link ተጠቀሙ። Share: @UATTutorialofficial ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport

photo content
+9

Registration ስለ መጀመሩ ማወቅ ያለባችሁ ነገር👇 https://vm.tiktok.com/ZMAFKMxeP/

📌 portalኡ መስራት ጀምሯል። 📌 የሚጠይቃችሁን እያንዳንዱን አስፈላጊ መረጃ በትክክል ሙሉ!! 📌 ሁሉም Documents እጃችሁ ላይ ያለ ተማሪዎች የምዝገባ ሂደቱን መጨረስ ትችላላችሁ። http
📌 portalኡ መስራት ጀምሯል። 📌 የሚጠይቃችሁን እያንዳንዱን አስፈላጊ መረጃ በትክክል ሙሉ!! 📌 ሁሉም Documents እጃችሁ ላይ ያለ ተማሪዎች የምዝገባ ሂደቱን መጨረስ ትችላላችሁ። http://www.aau.edu.et ይህንን link ተጠቀሙ። ለ ማንኛውም ጥያቄ @UATsupport Share: @UATTutorialOfficial

📌 portalኡ መስራት ጀምሯል። 📌 የሚጠይቃችሁን እያንዳንዱን አስፈላጊ መረጃ በትክክል ሙሉ!! 📌 ሁሉም Documents እጃችሁ ላይ ያለ ተማሪዎች የምዝገባ ሂደቱን መጨረስ ትችላላችሁ። ለ ማን
📌 portalኡ መስራት ጀምሯል። 📌 የሚጠይቃችሁን እያንዳንዱን አስፈላጊ መረጃ በትክክል ሙሉ!! 📌 ሁሉም Documents እጃችሁ ላይ ያለ ተማሪዎች የምዝገባ ሂደቱን መጨረስ ትችላላችሁ። ለ ማንኛውም ጥያቄ @UATsupport Share: @UATTutorialOfficial

🏆 Top Students of the Week We are here to announce our outstanding students who achieved the highest scores on yesterday's assessment- Assessment 4. 🥇 Yohanes - Score: 22/22 🎖 Bereket - Score: 21/22 🏅 Honorable Mentions: Arsema Daniel - Score: 20/22 Eptisam Nuri - Score: 20/22 Hasset Esayas - Score: 20/22 🎉 Awards: Congratulations to all the students for their hard work and achievements! Yohanes and Bereket will receive mobile cards worth 50 birr and 25 birr, respectively. 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●

🔥 UAT EXAMን ለመፈተን ግዴታ አዲስ አበባ መምጣት ይጠበቅብናል እንዴ?😔 📌 አይጠበቅባችሁም!! በ2017 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ30+ በላይ የመፈተኛ ጣቢያዎችን አዘጋጅቶ ነበር። ነገር ግ
🔥 UAT EXAMን ለመፈተን ግዴታ አዲስ አበባ መምጣት ይጠበቅብናል እንዴ?😔 📌 አይጠበቅባችሁም!! በ2017 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ30+ በላይ የመፈተኛ ጣቢያዎችን አዘጋጅቶ ነበር። ነገር ግን በመጨረሻዎቹ ቀናት ፈተናው በ 13 የመፈተኛ ጣቢያ ብቻ እንዲሆን ተወስኖ ነበር። 📌 በ 2018 ደግሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመፈተኛ ጣቢያዎቹን በዛ አድርጎ እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ይሆናል🤷 ታዲያ እናንተስ? እራሳችሁን አዘጋጅታችኋል? ጥያቄ በደንብ ሰርታችኋል? 🤔 ዛሬም ብትጀምሩ አልረፈደም 🙅 UAT Tutorial official ቪዲዮ ሌክቸሮችን፣ አጫጭር ኖቶችን፣ ትክክለኛ UAT Examን የሚመስል simulation ይዞላችው ቀርቧል። 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●

"ውድ የUAT Tutorial Official ቤተሰቦቻችን ስለራሳችሁ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ማሰባችሁ እና መሞከራችሁ በራሱ ጠንካራ ተማሪዎች መሆናችሁን እንደሚመሰክር ታውቃላችሁ? ህልመኞች፣ ተስፈኞች፣ ለወደፊት ህይወታችሁ የምትጨነቁ ባለራዕዮች እንደሆናቸው ነው የሚሰማኝ። እንዴት እንደሆነ ላስረዳችሁ። ሌሎቹን ብትጠይቋቸው አንዲህ ይሏችኋል። "አይ አዲስ አበባ እኮ አየሩ አይመቸኝም እባክህ" ፤ " አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምንም የተለየ ነገር የለውም አሉ"፤ ሐቀኛዎቹ ደግሞ "እባክህ እኔ ውድድሩን አልችለውም"፤ "ፈተናውን አላልፍም ከባድ ነው አሉ" ይሏችኋል። ጠና ያለባቸው ደግሞ "ትምህርት እኮ አሁን ቀረበት በራሴ በት በት ብል ይሻለኛል" ይሏችኋል። ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ኮተት ምክንያት ጀርባ ያለው ዋነኛው ምክንያታቸው ስንፍና ነው።  ከውስን ተማሪዎች ውጭ። የሀገራችን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ቀዳሚ በሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መማርን የሚጠላ ማነው?  በህይወቴ መቼም የማይፀፅተኝ ነገር ቢኖር ከአማራ ክልል ለትምህርት ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጣሁበት ጊዜ ነው። ይሄው ተሳክቶልኝ አሁን ላይ ብዙ በሮች ተከፍተውልኛል። ከተማው ራሱ የሚሰጣችሁ ሰፊ እድል አለ። የውጭ የትምህርት እድል ለመሞከር ብታስቡ ትምህርት ሚኒስትር  የ10 ደቂቃ የእግር መንገድ ነው። ሌሎች የሚሞክሩ ጓደኞችን ታገኛላችሁ። SAT፣ Passport፣ Visa ኧረ ስንቱ አዲስ አበባ ስትሆኑ ይሄ ሁሉ ቀላል ነው። አየተማራችሁ ራሳችሁን መደጎም ብታስቡ አዲስ አበባ የእድሎች መፍለቂያ ናት። "አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ" ካላችሁ ደግሞ ነገር አለቀ። ሕዝቤ በመንገዳችሁ ዘንባባ ይነሰንስላችኋል።😁  ብቻ የምላችሁ ገብቷችኋል። አዲስ አበባ ለመግባት አየተዘጋጃችሁ በመሆኑ ኮርተንባችኋል።👏👏👏 ይሄን መልእክት ለክፍለ ሀገር እንቁዎች ሼር አድርጉላቸው። " ✍️ ተጻፈ በሃቫን አካዳሚ ሜምበር 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●

የ 100 ካርድ አሸናፊ 🎉@Mr_kiyaa እንኳን ደስ ያለህ? contact us @UATsuppprt ዛሬም ከምሽቱ 12:30 ላይ Manchester united vs Fulham መካከል የሚደረገውን ጨዋታ በትክክል ቀድመው የገመተ አሁንም እንሸልማለን:: ✅Put your answer in the comment section. Good luck! 💥 To register for UAT Tutorial click ↙️ @UATtutorial_bot

ከፍላቹህ የተመዘገባቹህ የUAT Tutorial ቤተሰቦች ነገ ማለትም እሁድ 4ኛ Assessment ይኖራል። ለነገም እንደከዚህ ቀደሙ ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል። 1 ብለን ጀምረን አሁን ላይ ሌክቸር 13 ደርሰናል። በእያንዳንዱ ሌክቸር ስር የራሱ ቪዲዮ፣ ኖት እና ጥያቄዎች አሉት። ዝግጅት በPdf ብቻ አይሆንም ጃል። ያለፈዉን Pattern አይተህ የወደፊቱን መገመት አለብህ። ዉጤታማነቱን በተደጋጋሚ በተግባር ያስተውልነዉን የአጠናን ዘዴ ላሳያቹህ። 40% ጊዜያቹህን Concept Understanding ላይ, 30% ያለፉ ጥያቄዎችን መስራት ላይ ቀሪዉን 30% ጊዜያቹህን ደግሞ ካሁን ቀደሙ በመነሳት ቀጣይ ሊመጡ የሚችሉ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ማንኛዉም ተማሪ ዉጤታማ መሆን ይችላል። የጎበዝ ተማሪዎች ምስጢር ይህ ነው። UAT Tutorial የተመዘገቡ ተማሪዎችን በዚህ መልኩ እያዘጋጀናቸው ነው። ከዚህም አልፎ ሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች በቀዳሚነት የገነባነውን የSimulation System እየተጠቀሙ በየጊዜው ራሳቸዉን እየፈተሹ ይገኛሉ ። አዲስ የጀመርነዉን "Word Bank" ተጠቅመው በየቀኑ UAT ፈተና ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ የተወሰኑ ቃላትን(Vocabulary) እያወቁ ነው። (Btw ዛሬ Vocabulary Quiz ነበር። ተማሪዎቻቸን አል.ተ.ቻ.ሉ.ም ነው ምላቹ።) ይሄን ሁሉ በ400 ብር ብቻ። በውነቱ 1000 ብር ራሱ ያንስበታል። እናንተስ ምን እየጠበቃቹህ ነው? መቼስ ነገርን ለነገ ማለት የዉድቀት መጀምሪያ እንደሆነ አላስረዳቹህም። ታዉቁታላቹህና። ዛሬውኑ ተቀላቅለው Assessment 4ን ይውሰዱ። ሽልማቱን አታገኙትም። ምክንያቱም ቀደመው የተመዘገቡ ተማሪዎቻችን በአንድ ቀን አትበልጧቸውም። Facts(Prove me Wrong!) 📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot For Questions & Feedback: 📞0907667755 | 0908661122 💬 @UATsupport 🔄 Share: @UATTutorialOfficial TRUSTED AND TOP RANKED ●●●●●●●●●●●●●●●●

AAU Presidential scholarship https://vm.tiktok.com/ZMANTFsUb/

💥ዛሬ 8:30 ላይ Manchester city vs Tottenham የሚደረገውን ጨዋታ ስንት ለስንት እንደሚጠናቀቅ በትክክል ቀድሞ ለገመተ የ UAT Tutorial ተማሪን የ100 ብር ካርድ ሽልማት እንሸልማለን። 💫Put your answer in the comment section. Good luck! To register for UAT Tutorial click ↙️ @UATtutorial_bot

UAT Exam format and structure https://vm.tiktok.com/ZMANsQpWS/

እልፍ ይመዘገባል ጥቂት ያልፋል 🤔 ግን ለምን?🤔 ሰሞኑን ስለ UAT ምዝገባ ብቻ እየተወራ ስለሆነ ዋናውን ነገር እነዳትረሱ ዘንድ 🔹 ብዙዎቻችን ለፈተናው መመዝገብ ብቻውን በቂ ነው ብለን እናምናለን🤷፤ ነገር ግን መመዝገብ ብቻውን ስኬት ሊሆን አይችልም።🙅‍♀️ 🔹 ያልዘራነውን መሰብሰብ 👩‍🏫አንችልም አደል!። በ2017 15ሺ ተማሪዎች ፈተናውን የተቀበሉ ሲሆን፤ ከ70% በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲውን ለመቀላቀል የምያስችላቸውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም ❗ግን ተመዝግበዋል💀። 🔹 የAAU መግቢያ ቁልፍ የሚሰጠው ለተመዘገቡት አይደለም❌ ነገር ግን ለተዘጋጁት ነው እንጂ✅። 🔹 ለፈተናው ተዘጋጅተን ራሳችንን ብቁ ካላደረግን፤ እንግዲያው በባዶ መሬት ህልሞቻችንን እየገነባን ነው። 🔹 ይህን በፍፁም መርሳት የለብንም:- ፈተናዎች ተስፋ ያላቸውን አይሸልሙም፤ የሚሠሩትን ግን ይሸልማሉ። 📝 UAT Tutorial Official አሁንም ጠንክሮ ይዘጋጁና ራስዎን ከሌሎቹ በላይ ሲሆኑ ይመልከቱ! ይለናል!! ከ2016 ጀምሮ ለዓመታት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆኑ ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በምትፈልጉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ። App:  Download Website : www.havanacademy.com Bot:@UATtutorial_bot Ask: @UATsupport