ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

前往频道在 Telegram

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 UAT Tutorial Official 的分析概览

频道 UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 342 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 574,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 479 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 342 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 182,过去 24 小时变化为 -36,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 926 次浏览,首日通常累积 486 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 342
订阅者
-3624 小时
-2297 天
-1 18230 天
帖子存档
5 min Left !

photo content

UAT Grand Live session 30 min left

UAT Grand Live session 1 hour and 20 min left

🔥 ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ የሚደረገው LIVE Session አይቀርም! ቀጣዩን 30 ቀን በግምትና በስጋት ማሳለፍ ይሻላል ወይስ በትክክለኛ መንገድ ተዘጋጅቶ ማለፍ? ውሳኔው የእናንተ ነው! ​📅 ዛሬ
🔥 ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ የሚደረገው LIVE Session አይቀርም! ቀጣዩን 30 ቀን በግምትና በስጋት ማሳለፍ ይሻላል ወይስ በትክክለኛ መንገድ ተዘጋጅቶ ማለፍ? ውሳኔው የእናንተ ነው! ​📅 ዛሬ | ነሐሴ1 /Aug 7 🕑 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት በዚህ ሴሽን በርካታ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን መረጃዎች፣ ትክክለኛ የዝግጅት ስልቶች፣ የተሳካላቸው ተማሪዎች ልምድ እና ሌሎች ጠቃሚ ምክሮች ይቀርባሉ። ✅ የEUEE/ UAT ውጤት ትንተና ✅ ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ ✅ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች ልምድ ✅ LIVE ጥያቄና መልስ ✅ የUAT እና Freshman የስኬት ስልቶች ✅ የጥናት ዕቅድ እና የጊዜ አጠቃቀም ✅ ተደጋጋሚ ስህተቶችን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ✅ የመጨረሻ 30 ቀናት የዝግጅት መመሪያ ​🎯 ለ UAT የሚዘጋጁ ጓደኞቻችሁ እንዳያመልጣቸው ይህንን መረጃ ሼር አድርጉላቸው! ሁላችሁም በሰዓቱ ተገኝታችሁ ከመጀመሪያው ሴሽን ተጠቃሚ ሁኑ። Join us:@UATtutorialOfficial

ኢንተራስ በቅርቡ ተለቆ UAT ተፈትናችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት የምትገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል። AAU 2019 E.C Academic Calender 🗄Registrar office Join & share👇       @UATtutorialOfficial ✅

#Attention ለUAT እንዴት ነው ምመዘገበው 🤔 እያላችሁን ትገኘላችሁ 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመመዝገብያ portalኡን ገና ክፍት አላደረገም። 📌 መመዝገቢያ ቀን እንዲሁም ለመመዝገብ የ
#Attention ለUAT እንዴት ነው ምመዘገበው 🤔 እያላችሁን ትገኘላችሁ 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመመዝገብያ portalኡን ገና ክፍት አላደረገም። 📌 መመዝገቢያ ቀን እንዲሁም ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ አዳዲስ ነገሮች ከተጨመሩ በዚህ Channel ላይ ቶሎ የምንለቅላችሁ ይሆናል። 📌 ሁላችሁም ውጤት የምጠብቁ የ12ተኛ ክፍሎች ፣ የRemedial ተማሪዎች በአጠቃላይ ለማመልከት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ እዚህ Channel ላይ ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁ። 📌 ለሁሉም ጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው። share: @UATTutorialofficial

የብዙዎቻችሁ ጥያቄ UATን ማለፍ ብቻ AAU ለመግባት በቂ ነው ወይ🤔ብላችሁ ትጠይቃላችሁ 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UATን አለፋችሁ የሚለው ከ50 በላይ ካመጣቸሁ ነው። ከ50 በላይ ስላመጣችሁ A
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ UATን ማለፍ ብቻ AAU ለመግባት በቂ ነው ወይ🤔ብላችሁ ትጠይቃላችሁ 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UATን አለፋችሁ የሚለው ከ50 በላይ ካመጣቸሁ ነው። ከ50 በላይ ስላመጣችሁ AAU ትገባላችሁ ማለት አይደለም። 🙅 የMatric ውጤታችሁ ወይም Remedial ከነበራችሁ ደግሞ የRemedial ውጤታችሁ ይታያል። እንዲሁም Government ናቸው ወይስ Self sponsored የሚባሉትም ይታያሉ። እንደውም ከ2 ዓመት በፊት ለአንዳንድ ተማሪዎች Transcriptም check ተደርጎ ነበር። እነዚህ ሁሉ ከታዩ በኋላ ነው AAU መግባታችሁ እና አለመግባታችሁ ባወጡት Cutoff point የሚወሰነው። ግን ለ Extension ተማሪዎች UAT ማለፍ ብቻ በቂ ነው። share: @UATTutorialofficial

🔥 97/100 Model 1 Exam ከፍተኛ ውጤት ካመጡት ውስጥ ለ UAT ፈተና ዛሬ ነገ ሳትሉ ዛሬውኑ ጀምሩ ብላናለች!! Model 2 loading.... ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

📌መልካም ዜና ለ UAT ተፈታኞች Simulation 1 አሁኑኑ በነጻ ገብታችሁ ሞክሩ! ከብዙዎች የምንሰማው እውነት አለ መጽሐፍና ማስታወሻ ላይ የተቀመጠውን ጥያቄ መሥራትና ፈተና ላይ መቀመጥ ፈጽሞ
📌መልካም ዜና ለ UAT ተፈታኞች Simulation 1 አሁኑኑ በነጻ ገብታችሁ ሞክሩ! ከብዙዎች የምንሰማው እውነት አለ መጽሐፍና ማስታወሻ ላይ የተቀመጠውን ጥያቄ መሥራትና ፈተና ላይ መቀመጥ ፈጽሞ አንድ አይደሉም! ብዙ ተማሪዎች በ UAT ፈተና ወቅት ውጤት የሚያጡት እውቀት አጥተው ሳይሆን፣ በፈተናው ሰዓት ከሚመጣው የጊዜ እጥረት እና የጭንቅላት ጫና ጋር መታገል ስለሚያቅታቸው ነው። ለዚህ ነው UAT Simulation የተሰራው! ይህ ዝም ብሎ ጥያቄዎችን በየቦታው ማዘጋጀት አይደለም፤ ከፈተናው ቀን በፊት እውነተኛውን ልክ እንደ AAU የፈተና ሂደት በራሳችሁ ፍጥነት እንድትለማመዱ የተዘጋጀ ልዩ ሲስተም ነው። 📍በ Simulation  ውስጥ የምታገኙት - ያለፉት የ3 ዓመታት Uat ፈተናዎች ከነሙሉ ዝርዝር ማብራሪያቸው - የትክክለኛውን AAU ፈተና ድባብ እና የሲስተም አሰራር አስቀድሞ የማወቅ ዕድል - Simulation 1 FREE ነው። ያለምንም ክፍያ ገብታችሁ የራሳችሁን ዝግጅት የምትመዝኑበት - በ AI የተደገፈ የውጤት ትንተና ፈተናውን እንደጨረሳችሁ የትኛው ትምህርት ላይ ክፍተት እንዳለባችሁ በግልጽ የሚያሳያችሁ ቴክኖሎጂ - ትክክለኛ Time Management እያንዳንዱን ጥያቄ በጥሩ ፍጥነት ሰርቶ የመጨረስ ብቃት 🔥ፈተናው ከመድረሱ በፊት ራሳችሁን ፈትኑ፤ ክፍተታችሁን አስቀድማችሁ አስተካክሉ! _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _  🌐 ለመመዝገብ 👉https://simulation.havanacademy.com ​ ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport _ _ _ _ _ _ _ _  _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ ​📚 join us:@UATtutorialOfficial

🔥 በነገራችን ላይ 15000+ UAT ተፈትነው 5000 ብቻ ያልፋሉ። ታዲያ ከ 5000 ውስጥ 2500 የሚያክሉት Self - sponsored ናቸው። 📌 Self sponsored ተማሪዎች apply በሚያረጉበት ወቅት 3 መማር የሚፈልጉትን Department እንዲመርጡ ይደረጋሉ። ከዛ የመጀመሪያ ምርጫቸው ብቻ ነው የሚታይላቸው😭 የእሱን cutoff point ካላመጡ እንደ Government sponsorship ተማሪዎች በCGPA ነው department የሚመደቡት አሳዛኙ ታሪክ ግን መጀመሪያ መርጠውት የነበረው department ድጋሚ መርጠው መግባት አይችሉም😭😭 Self aponsored ተማሪ ስትሆኑ ከፍተኛ UAT ውጤት ማምጣት አማራጭ የሌለው ሁኔታ ነው። ከፍላችሁ የማትፈልጉትን Department መማር አስከፊ ነገር ስለሆነ። ለTutorial ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot Ask : @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

በቀላሉ የኢንትራንስ ውጤት ስለቀቅ እንዴት ማዬት እንደምትችሉ https://vt.tiktok.com/ZS4HDmqhV/

📘 የUAT Handbookን ስንቶቻችሁ አንብባችኋል? እስኪ እነዚህን 3 ጥያቄዎች መልሱ፦ - የUAT Handbookን አንብባችኋል? - ለጓደኞቻችሁ አጋርታችኋል? - በComment ክፍል አስተያየታችሁን ወይም ያላችሁን ጥቆማ (Feedback) ጻፉልን ከእናንተ የምናገኘው አስተያየት የHandbookን ጥራት ለማሻሻል በጣም ይረዳናል። 🙏 @UATtutorialOfficial

📢 If you're online right now and use an Android phone, send us the Gmail address connected to your Google Play Store. We'll grant you FREE access to our UAT courses through the Havan Academy app. @havanstudentsupport

🛑ማንበብ ብቻውን AAU ያስገባኛል ብላችሁ እንዳታስቡ! ​ዝም ብሎ በየቦታው ማንበብና ማጠናናት ብቻውን እኮ በቂ አይደለም ፤ ከፈተናው በፊት እውነተኛውን የ AAU UAT ሲስተም ድባብ አስቀድሞ መለማመድ ነው ዋናው ቁልፍ! ​የ UAT ፈተናን ያለ ምንም መደናገጥና ስጋት ለማለፍ Special Class ትክክለኛው ምርጫ ነው። ​ለመሆኑ Special Class ለምን ይለያል? 🤔 ​አንድ ፓይለት እውነተኛ አውሮፕላን ከመብረሩ በፊት በ Flight Simulator Machine ውስጥ ገብቶ ያለ ምንም Risk ልምምድ እንደሚያደርግ ሁሉ፤ Special Class ከሌሎቹ የሚለየው የራሱ የሆነ Real Website Simulation System ስላለው ነው! ​በነገራችን ላይ አስቀድመው በሲስተሙ ልምምድ ያደረጉ ተማሪዎቻችን በፈተና ወቅት ምንም አይነት መደናገጥ አይኖርባቸውም። እናንተንም ለዚሁ ውጤት ለማብቃት ከጎናችሁ ነን ​🔥 በ Special Class የምታገኙት ​📍 UAT Simulation & Mock Exams እውነተኛውን የ AAU UAT ፈተና 100% የሚመስሉ የሙከራ ፈተናዎች እና የተግባር ልምምዶች! ​📍 የvideo ትምህርቶች  አጭር እና ለመረዳት ቀለል ባሉ ማብራሪያዎች የተዘጋጁ ​📍 የ UAT ማጠቃለያ ማስታወሻዎች ዋና ዋና ነጥቦችን በቀላሉ ለመጨበጥ የሚያስችሉ Short Notes ​📍 ከ 1,000 በላይ እውነተኛ ጥያቄዎች ባለፉት ሶስት ዓመታት የተሰበሰቡ የ UAT ፈተና ጥያቄዎች ከነሙሉ አሰራራቸው ​📍 የፈተና ስልቶች  በፈተና ወቅት ሰዓት ለመቆጠብና ውጤታማ ለመሆን የሚረዱ ልዩ ዘዴዎች ​🔥 የAAUን ትክክለኛ ሲስተም አስቀድማችሁ ስለምትላመዱት፣ በፈተናው ቀን የሲስተም ስጋት ሳይሆን ሙሉ ትኩረታችሁ ጥያቄዎቹን በጥንቃቄ መመለስ ላይ ይሆናል! ​———————————————-- 👉ለመመዝገብ @UATtutorial_bot 👉ለማንኛውም ጥያቄ @UATsupport ———————————————— 📚 Join us: @UATtutorialOfficial

🎤 Yeabsira Workneh የ2018 UAT ተፈታኝ ከ 5000 ተማሪዎች መካከል 👏 🔥 81/100 በማምጣት በሚፈልገው University የሚፈልገውን Department እየተማረ ይገኛል። 🔥 ለአሁኑ አመት ተፈታኞች ጥሩ ምክር አስተላልፏል። ለTutorial ለመመዝገብ @UATTutorial_bot ለማንኛውም ጥያቄ @UATsupport Share: @UATTutorialofficial

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ሃልፊ የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ አበራ ትናንት ከሰጡት መግላጫ የተወሰዱ ስድስት ዋና ዋና ነጥቦች👇 https://vt.tiktok.com/ZS4aR9HqF/

The Ultimate UAT Handbook አሁን ተለቋል! 📘 የUAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች የተዘጋጀው Ultimate UAT Handbook አሁን በይፋ ተለቋል! 🎉 ከ ምዕራፍ 1 እስከ 12 ድረስ የUAT ጉዞን በሙሉ የሚያስረዳ ሙሉ መመሪያ ነው። - መጀመሪያ ያውርዱ - ከChapter 1 እስከ Chapter 12 ድረስ በጥንቃቄ ያንብቡ - በተሻለ መረጃና ዝግጅት የUAT ጉዞአችሁን ጀምሩ! ከአሁን በኋላ ስለ UAT በቂ መረጃ ሳይኖራችሁ መጨነቅ፣ ከዚህ እና ከዚያ መረጃ ለመፈለግ መዞር አያስፈልግም። ይህ Handbook ስለፈተናው፣ ምዝገባው፣ ዝግጅቱ፣ የፈተና ቀን ሂደት፣ ውጤት፣ መግቢያ እና ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮችን በአንድ ቦታ ያቀርባል። ለጓደኞቻችሁ ማጋራት አትርሱ! - የክፍል ጓደኞች - የትምህርት ቤት ቡድኖች - Telegram ግርፖች - ለUAT የሚዘጋጁ ሁሉም ተማሪዎች አንድ ሼር ለሌላ ተማሪ ትልቅ እገዛ ሊሆን ይችላል። 💙 ❓ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ፦ 👉 @UATsupport ያነጋግሩን ©️@UATtutorialOfficial For more join: @UATtutorialOfficial