Pp of Pp ꨄ
前往频道在 Telegram
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏
显示更多📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览
频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 737 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 444,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 143 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 737 名订阅者。
根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -387,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.11%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.25% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 647 次浏览,首日通常累积 355 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 737
订阅者
-724 小时
-847 天
-38730 天
帖子存档
15 737
እውነትም ግን ኪዳነምህረት በህይወታችን ባትኖር ምን እንሆን ነበረ?🤔
የእውነት አስቡት እስቲ የስንት ምሥጢራችን ሙዳይ ፣ የእንባችን አባሽ ፣ በኃጢአት የተራቆተ ገላችንን ሸፋኝ ፣ አዛኝ ደግ ፣ ሰሚ እናት ፣ ብዙ ጊዜ አሉን እኮ ንግግር ተደብቆ ማውራት በአንደበት ሳይሆን በልብ እና በአይን ሳንነግራት የምታደምጠን ፣ ስእሏ ፊት ተንፍሶ ፣ ሸክሙ ቀሎት አመስግኖ ያልተነሳ ማን አለ ?
እውነት ኪዳነምሕረት በሕይወታችን ባትኖር ምን እንሆን ነበረ ❤️🩹
15 737
ኪዳነ ምህረት❤️🕯️ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው፡፡በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው፡፡ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር፡፡ ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ፡፡ እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ፡፡ « ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » መዝ, 89 : 3 እንዲል መፅሐፉ፡፡ ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ፡፡ ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦ ". . . ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ። " ኦሪት ዘፍ. 9 : 16 በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ-ምህረት እያልን እንጠራታለ❤️🩹🥹
15 737
When you feel lonely remember you have
ሳይነግሯት ሰሚ ቁስልን ዳባሽ
የጠየቋትን የምትሰማ ኪዳነምህረት የምትባል
እናት እንዳለችን 🥹>>
እናቴ ❤️🩹🕯️✨>>
15 737
አንዳንድ የቻናል አድሚኖች ሜምበር ሲጠርባቸዉ ምን ይላሉ 🤔😊
"የሰዉ ጋጋታ ምን ያደርግልኛል፣
ጥርስ ያለዉ 50 ሰዉ ይበቃኛል"
😂😁😂😁😂😁😁
ኧረ እየሳቃቹ እንጂ ጎበዝ!! አንቺ ማነሽ እዚያጋ ፊትሽን አጨማደሽ ታነቢያለሽ እንዴ? ኮሶ መሰለሽ እንዴ የሚፖሰተዉ?? ወይስ አጠገብሽ ያሉት ጎረምሶች እንዳይላከፉሽ ነዉ እኔ ላይ ምትኮሳተሪዉ😁😆
15 737
እዚህ ቻናል ላይ
comment ላይ ገብታችሁ
የምትለፋደዱ ሰዎች አላችሁ
እናንተን እስከ ጥግ ድረስ ማስቀየም አቅቶኝ ሳይሆን
ታላቅ እህቴ እሄን ቻናል join ብላ ስለተቀላቀለች ነው ሰሞኑን
ጨዋ የሆንኩት እንጂ እስከ ጥግ ድረስ አሳያችሁ ነበር
ግን እሄን ሰሞን ጨዋ ነኝ
15 737
+3
እኔ ሙስሊም ነኝ...ኪዳነምህረት ብዬ ስጠራት ግን ሁሌም ታደርግልኛለች።
***
ራሐማ ትባላለች። የእስልምና እምነት ተከታይ እና የአንዲት ሴት ልጅ እናት ናት። የትዳር አጋሯ በመከራዋ ጊዜ ለብቻው ጥሎ ጠፍቷል።
ጊዜ ከፍቶባት የሞቀ ጎጆዋ ፈርሶ ከእነ ልጇ ጎዳና ላይ ወደቀች። ጉልበት ጤና ባላት ዘመን ለፍታ ሰርታ ትኖር ነበር።
አሁን ላይ ግን የቲቢ ህመምተኛ ከመሆኗ የተነሳ ጉልበት ከዳት። መከራ በዛባት።
ከህጻን ልጇ ጋር ጎዳና ላይ ወድቃ በደጋግ ሰዎች ቸርነት እየተመጽወተች ትኖራለች። "
ባለአደራው " በሚል የቲክ ቶክ አካውንት ላይ በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ስለ ቅድስት ኪዳነምህረት እንዲህ ስትል ተናገረች።
" እኔ ሙስሊም ነኝ ። ኪዳነምህረት ብዬ ስጠራት ሁሌም ታደርግልኛለች" ስትል የቅድስት ኪዳነምህረትን ተራዳኢነት ከፍ አድርጋ ሰብከች
ለተደረገላት ስጦታም መልስ ስትሰጥ "ኪዳነምህረት ዕድሜ እና ጤና ትስጥልን " ስትል አመስግናለች።
“የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?
ሉቃ1፥43" የተባለው ለእዚህ ነው።
ስንቱ በልቡ ያነገሳትን የአምላክ እናት እኔ እንዴት በቆሸሸው ልቤ፣ቂም ባዘለው አንጀቴ ነይ እላት ዘንድ ይቻለኛል።
ኪዳነ ቃሏ....ምስጋና ይገባሻል።
***
ግድ የላችሁም በእዚህች ሴት አንደበት ቅድስት ኪዳነምህረት ለበረከት እየተጣራችን ነው። የቸርነት እጅ ያላችሁ ሰዎች በባላአደራው ቲክ ቶክ አካውንት በመግባት የልጅቷን አድራሻ በመውሰድ ደግፉ ***
💚👉 🦋@ppofpp124🦋
💛👉 🦋@ppofpp124🦋
❤👉 🦋@ppofpp124🦋
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ለሁሉም እስኪ #_ሼር አርጋችሁ አዳርሱት 🙏
