ru
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Открыть в Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Pp of Pp ꨄ

Канал Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 15 733 подписчиков, занимая 5 454 место в категории Религия и духовность и 2 146 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 15 733 подписчиков.

Согласно последним данным от 11 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -374, а за последние 24 часа — -9, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 4.12%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.24% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 649 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 352 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 21.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 12 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

15 733
Подписчики
-924 часа
-757 дней
-37430 день
Архив постов
እውነትም ግን ኪዳነምህረት በህይወታችን ባትኖር ምን እንሆን ነበረ?🤔 የእውነት አስቡት እስቲ የስንት ምሥጢራችን ሙዳይ ፣ የእንባችን አባሽ ፣ በኃጢአት የተራቆተ ገላችንን ሸፋኝ ፣ አዛኝ ደግ ፣ ሰ
እውነትም ግን ኪዳነምህረት በህይወታችን ባትኖር ምን እንሆን ነበረ?🤔 የእውነት አስቡት እስቲ የስንት ምሥጢራችን ሙዳይ ፣ የእንባችን አባሽ ፣ በኃጢአት የተራቆተ ገላችንን ሸፋኝ ፣ አዛኝ ደግ ፣ ሰሚ እናት ፣ ብዙ ጊዜ አሉን እኮ ንግግር ተደብቆ ማውራት በአንደበት ሳይሆን በልብ እና በአይን ሳንነግራት የምታደምጠን ፣ ስእሏ ፊት ተንፍሶ ፣ ሸክሙ ቀሎት አመስግኖ ያልተነሳ ማን አለ ? እውነት ኪዳነምሕረት በሕይወታችን ባትኖር ምን እንሆን ነበረ ❤️‍🩹

እደሩልኝ.❤️‍🩹🥹

ኪዳነ ምህረት❤️🕯️ ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው፡፡በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው፡፡ እናታ
ኪዳነ ምህረት❤️🕯️
ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው፡፡በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው፡፡   እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር፡፡ ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ፡፡ እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ፡፡ « ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » መዝ, 89 : 3 እንዲል መፅሐፉ፡፡ ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ፡፡ ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦ ". . . ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ። " ኦሪት ዘፍ. 9 : 16 በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ-ምህረት እያልን እንጠራታለ❤️‍🩹🥹

When you feel lonely remember you have ሳይነግሯት ሰሚ ቁስልን ዳባሽ የጠየቋትን የምትሰማ ኪዳነምህረት የምትባል እናት እንዳለችን 🥹>> እናቴ ❤️‍🩹🕯️✨>>

ኪዳነ ምሕረት የሁሉም እመቤት...💗🥹

✨የእግዚአብሔር ታቦቱ መቅደሱ       ቀርበናል በአንቺ ወደ ንጉሱ       የክብራችን ጌጥ ሽልማት       እንወድሻለን ኪዳነምህረት ✨
 ኪዳነምሕረት 🤍

❤️ ለኪዳነ ምህረት ፍቅር100 𝗥𝗲𝗮𝗰𝘁 እስቲ👍
+2
❤️ ለኪዳነ ምህረት ፍቅር100 𝗥𝗲𝗮𝗰𝘁 እስቲ👍

አንዳንድ የቻናል አድሚኖች ሜምበር ሲጠርባቸዉ ምን ይላሉ 🤔😊 "የሰዉ ጋጋታ ምን ያደርግልኛል፣ ጥርስ ያለዉ 50 ሰዉ ይበቃኛል" 😂😁😂😁😂😁😁 ኧረ እየሳቃቹ እንጂ ጎበዝ!! አንቺ ማነሽ እዚያጋ ፊትሽን አጨማደሽ ታነቢያለሽ እንዴ? ኮሶ መሰለሽ እንዴ የሚፖሰተዉ?? ወይስ አጠገብሽ ያሉት ጎረምሶች እንዳይላከፉሽ ነዉ እኔ ላይ ምትኮሳተሪዉ😁😆

Pov: social የደደብ ነው ብለህ Natural ከገባህ በኋላ ደደቡ አንተ እንደሆንክ ሲገባህ
Pov: social የደደብ ነው ብለህ Natural ከገባህ በኋላ ደደቡ አንተ እንደሆንክ ሲገባህ

ብቻየን መንግስት የሆንኩ
ልጅ ነኝ ማንም
አያስፈልገኝም.😇

ከመቶ አጨብጫቢ
አንድ ወዳጅ
በልቤ...❤

አሜሪካ የሚኖረው አጎትቴ ደውሎ ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር ይናፍቃል በተለይ የኩበቱ ሽታ Me- ተቀብቼ ልምጣ🥹🤚

#ማዘር እርካሽ ጫማ ገዛውልክ ብላ ያመጠችልኝን ጫማ ተመልከቱ😭😁
#ማዘር እርካሽ ጫማ ገዛውልክ ብላ ያመጠችልኝን ጫማ ተመልከቱ😭😁

እዚህ ቻናል ላይ comment ላይ ገብታችሁ የምትለፋደዱ ሰዎች አላችሁ እናንተን እስከ ጥግ ድረስ ማስቀየም አቅቶኝ ሳይሆን ታላቅ እህቴ እሄን ቻናል join ብላ ስለተቀላቀለች ነው ሰሞኑን ጨዋ የሆንኩት እንጂ እስከ ጥግ ድረስ አሳያችሁ ነበር
ግን እሄን ሰሞን ጨዋ ነኝ

እንኳን አንቺን እና ልርሳ ካልኩ
እራሴን የምረሳ ሰው ነኝ.☺️

ይወደኛል ብላ ታወራለች.
የሚገርመው ግን
እኔ ሳያት ነው
ትዝ የምትለኝ😂 እሄንን እሶ አታቅም.🤭😂🤣

እኔ እያለው
አንቺ መቼም አይከፋሽም.
በምችለው መጠን አንቺን የሚያስከፋሽን ነገሮች ከአንቺ ለማራቅ እሞክራለው.🥰
አቢጌላ.😇

Me.🥺💔
Me.🥺💔

እኔ ሙስሊም ነኝ...ኪዳነምህረት ብዬ ስጠራት ግን ሁሌም ታደርግልኛለች። *** ራሐማ ትባላለች። የእስልምና እምነት ተከታይ እና የአንዲት ሴት ልጅ እናት ናት። የትዳር አጋሯ በመከራዋ ጊዜ ለብቻው ጥ
+3
እኔ ሙስሊም ነኝ...ኪዳነምህረት ብዬ ስጠራት ግን ሁሌም ታደርግልኛለች። *** ራሐማ ትባላለች። የእስልምና እምነት ተከታይ እና የአንዲት ሴት ልጅ እናት ናት። የትዳር አጋሯ በመከራዋ ጊዜ ለብቻው ጥሎ ጠፍቷል። ጊዜ ከፍቶባት የሞቀ ጎጆዋ ፈርሶ ከእነ ልጇ ጎዳና ላይ ወደቀች። ጉልበት ጤና ባላት ዘመን ለፍታ ሰርታ ትኖር ነበር። አሁን ላይ ግን የቲቢ ህመምተኛ ከመሆኗ የተነሳ ጉልበት ከዳት። መከራ በዛባት። ከህጻን  ልጇ ጋር ጎዳና ላይ ወድቃ በደጋግ ሰዎች ቸርነት እየተመጽወተች ትኖራለች። " ባለአደራው " በሚል የቲክ ቶክ አካውንት ላይ በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ስለ ቅድስት ኪዳነምህረት እንዲህ ስትል ተናገረች። " እኔ ሙስሊም ነኝ ። ኪዳነምህረት ብዬ ስጠራት  ሁሌም ታደርግልኛለች" ስትል የቅድስት ኪዳነምህረትን ተራዳኢነት ከፍ አድርጋ ሰብከች ለተደረገላት ስጦታም መልስ ስትሰጥ "ኪዳነምህረት ዕድሜ እና ጤና ትስጥልን " ስትል አመስግናለች። “የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? ሉቃ1፥43" የተባለው ለእዚህ ነው። ስንቱ በልቡ ያነገሳትን የአምላክ እናት እኔ እንዴት በቆሸሸው ልቤ፣ቂም ባዘለው አንጀቴ ነይ እላት ዘንድ ይቻለኛል። ኪዳነ ቃሏ....ምስጋና ይገባሻል። *** ግድ የላችሁም በእዚህች ሴት አንደበት ቅድስት ኪዳነምህረት ለበረከት እየተጣራችን ነው። የቸርነት እጅ ያላችሁ ሰዎች በባላአደራው ቲክ ቶክ አካውንት በመግባት የልጅቷን አድራሻ በመውሰድ ደግፉ *** 💚👉 🦋@ppofpp124🦋   💛👉 🦋@ppofpp124🦋  ❤👉 🦋@ppofpp124🦋  እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ለሁሉም እስኪ #_ሼር አርጋችሁ አዳርሱት 🙏

የህይወት ታሪካቹ ተፅፎ ፊልም ቢሰራበት ምን ትሉት ነበር ..? Me: ከተዘጋው ዶሲ 💀

Pp of Pp ꨄ - Статистика и аналитика Telegram-канала @pp_of_pp_21