ch
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

前往频道在 Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览

频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 733 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 454,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 146

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 733 名订阅者。

根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -374,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.12%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.24% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 649 次浏览,首日通常累积 352 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 733
订阅者
-924 小时
-757
-37430
帖子存档
#ዛሬ እስኪ የቲክቶኩን ትሬንድ እዚ እናምጣዉ 24 ሰአት #ህግ ባይኖር ምን ታረጉ ነበረ 🤔 #እኔ ህግ ወደ አለበት ሀገር እጠፋለሁ🙂 ዳይ ወደ comment.❓

ንቀት ከበዛበት ጓደኝነት ይልቅ ክብር ያለዉ ብቸኝነት ይሻላል !!!

ዳዊት እንደዚህ ይላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ካለ ምንም፣ማንም በፊትህ ትልቅ አይሆንም።😊

ሙሴ እንደዚህ ይላል ምንም መንገድ በሌለበት እግዚአብሔር መንገድ ያዘጋጃል።🙏

ጴጥሮስ እንደዚህ ይላል በሰራኸው ሀጥያትህ አፍረህ ተስፋ ስትቆርጥ ጌታህ ግን አሁንም ትላንት የሰጠህን ቦታና ክብር ላንተ ጠብቆታል።🥹

ደግ ሰው ለራሱ ክፉ ነው😏

ጠንካራ የሆነ ጥላቻ ከጥልቅ ፍቅር ቡሀላ የመጣ ነው🥹😒

"መውደቅ" መውደቅ የሚሆነው ካልተነሳህ ብቻ ነው🤝

ፍቅር የሌለው ሰው በእግዚአብሔር ፊት እንግዳ ነው🥱 ቅዱስ ማርቆስ መኖኮስ

በይሉንታ የተውናቸው መንገዶች የት ያደርሱን ነበር

የምትስማሙ 👍
የምትስማሙ 👍

❤👉 🦋@ppofpp124🦋
+3
❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

❤👉 🦋@ppofpp124🦋
+4
❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

ብዙ መንገድ ከተጓዝን በኃላ ተመለሱ መንገዱ በዚህ አይደለም እንደመባል ልብ የሚሰብር ነገር የለም

ወዳጆቼ የስኬት ማማ ላይ መውጫ ሊፍት የለም ደረጃዎቹን መጠቀም የግድ ነው።      

😂😂😂
😂😂😂

😂😂😂
😂😂😂

የኔ ልባም ❤️🖇️ ከሁሉ ይልቅ የድፍረት ኃጢያት እንዳይገዛሽ ፀልይ 🤲🏼 አቤቱ በሚታዘዝ ልብ ባርከኝ አንተን እንዳልበድል ከራሴም አድነኝ በይው..🤲🏼 >🌷💗
የኔ ልባም ❤️🖇️ ከሁሉ ይልቅ የድፍረት ኃጢያት እንዳይገዛሽ ፀልይ 🤲🏼 አቤቱ በሚታዘዝ ልብ ባርከኝ አንተን እንዳልበድል ከራሴም አድነኝ በይው..🤲🏼 >🌷💗

"እግዚአብሔር ካልፈቀደ " እንኳን ሊጎዱን ሊጠቅሙንም አይችሉም 🙌🏾☺️
የእግዚአብሔር ጊዜ ሲሆን ሁሉም ሸጋ ነው ☺️❤️‍🩹