قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 554
订阅者
无数据24 小时
+57 天
+430 天
帖子存档
قال ابن القيم -رحمه الله- :
«لاسم الحي القيوم تأثيراً خاصاً
في إجابة الدعوات وكشْف الكُرُبات»
📗[زاد المعاد 4 / 188]
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
🌱 መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ አክባሪዎቹ
ራሱ አንዳች ጥርጥር የላቸውም። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
አስገራሚ እውነታ
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ 🌱] ❞
Repost from Abu haris 🎙 أَبُـــو حـَـــارِس
📮እንደ ወንፊት አትሁኑ። 📮
☑ ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል።
👉በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ
በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ‼️
+1
◊قَالْ أحَد السَلفْ:-
مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..!
➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ
ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል..
አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና
አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ
እንስቶች ያድርገን ያረብ።
=
◊قَالْ أحَد السَلفْ:-
مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..!
➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ
ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል..
አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና
አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ
እንስቶች ያድርገን ያረብ
ለምነናቸዉ እንዳይርቁን
እንቢ ያሉንን ሰዎች ንቀን መተዉ ጥሩ መፍትሔ ነዉ። የምን መለማመጥ ነዉ መሄድ የፈለገ መሸኘት ነዉ ጥሩ። ወዶን የተቀመጠን ተንከባክበን መያዝ አለቀ።
=
t.me/https_Asselefya1🧷ሰዎችን በንግግራቸው ማመን የዋህነት ነዉ በተግባራቸው ማመን ግን ብልህነት ነዉ¡
ንግግር በተግባር ይመዘናል ~መናገር ብቻውን ሊያሳምን የሚችለው ለሞኞች ብቻ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
+1
ታገሽ የትዕግስ ዋጋው ትልቅ ነው!!
በትዕግስትሽ አሸንፊያቸው በጌታሽ
ተወክለሽ ሂጂ ወደፊት እያየሽ ተስፋሽን አሽንግበሽ
ከደመናው ከዝናቡ በስተጀርባ ደማቅና
ውብ ጮራ ትፈነጥቃለች ታገኚያት ዘንድ
ሶብረን
📎አንድንም ሠው አትጠይቅ
_ለምን እንደራቀህ
_አንድንም ሠው አትውቀስ ለምን ዘግቶ እንደመለሠልህ
_ እያንዳንዱ ሠው አንተጋ ያለው ሁኔታ ለአንተ ባለው ቦታ መሆኑን እወቅ
አንዳንዴ ወቀሳ የውደታ ምልክት ይሆናል ለዛም ሁሉንም ሠው አንወቅስም።
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል ከታች ባለ ቦት አናግሩን
👇👇
@Nisau_Aslefiyat_Bot
👇👇
@Ass_Selefyaa1bot
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ
➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል
➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ
መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት!
♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧በሳዑድ 8:00
➧በዱባይ 9:00
➧በኢትዮጲያ 2 :00
➡️ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ
«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡20/124
قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِي أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنتُ بَصِيرًا
«ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡20/125
قَالَ كَذَٰلِكَ أَتَتْكَ آيَاتُنَا فَنَسِيتَهَا ۖ وَكَذَٰلِكَ الْيَوْمَ تُنسَىٰ
(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ «ታምራታችን መጣችልህ፡፡ ተውካትም፡፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ» ይለዋል፡፡20/126
~
ከሰለፎች አንደበት!ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الدِّينُ كُلُّهُ خُلُقْ فَمَنْ فَاقَكَ فِي الخُلُقِ فَقَدْ فَاقَكَ في الدِّين﴾ “ዲን ሁሉ ነገሩ ስነምግባር ነው። በስነምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።” 📙 መዳሪጁ ሳሊከይን፡ 2/294
المرأة هي علامة إعراب الرجل فإن هو أكرمها
رفعته وإن أحبها ضمته وإن أهملها كسرته وتركته لا محل له من الإعراب....هههه
https://t.me/https_Aselefya
