ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 551
订阅者
无数据24 小时
-27 天
+330 天
帖子存档
ታገሽ የትዕግስ ዋጋው ትልቅ ነው!! በትዕግስትሽ አሸንፊያቸው በጌታሽ ተወክለሽ ሂጂ ወደፊት እያየሽ ተስፋሽን አሽንግበሽ ከደመናው ከዝናቡ በስተጀርባ ደማቅና ውብ ጮራ ትፈነጥቃለች ታገኚያት ዘንድ ሶብ
+1
ታገሽ የትዕግስ ዋጋው ትልቅ ነው!! በትዕግስትሽ አሸንፊያቸው በጌታሽ ተወክለሽ ሂጂ ወደፊት እያየሽ ተስፋሽን አሽንግበሽ ከደመናው ከዝናቡ በስተጀርባ ደማቅና ውብ ጮራ ትፈነጥቃለች ታገኚያት ዘንድ ሶብረን

📎አንድንም ሠው አትጠይቅ _ለምን እንደራቀህ _አንድንም ሠው አትውቀስ ለምን ዘግቶ እንደመለሠልህ _ እያንዳንዱ ሠው አንተጋ ያለው ሁኔታ ለአንተ ባለው ቦታ መሆኑን እወቅ አንዳንዴ ወቀሳ የውደታ ምል
📎አንድንም ሠው አትጠይቅ _ለምን እንደራቀህ _አንድንም ሠው አትውቀስ ለምን ዘግቶ እንደመለሠልህ _ እያንዳንዱ ሠው አንተጋ ያለው ሁኔታ ለአንተ ባለው ቦታ መሆኑን እወቅ አንዳንዴ ወቀሳ የውደታ ምልክት ይሆናል ለዛም ሁሉንም ሠው አንወቅስም።

ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል ከታች ባለ ቦት አናግሩን               👇👇 @Nisau_Aslefiyat_Bot               👇👇 @Ass_Selefyaa1bot

➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት    ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➧በሳዑድ   8:00 ➧በዱባይ   9:00 ➧በኢትዮጲያ 2 :00 ➡️ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።

وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ «ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑ
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ «ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡20/124 قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِي أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنتُ بَصِيرًا «ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡20/125 قَالَ كَذَٰلِكَ أَتَتْكَ آيَاتُنَا فَنَسِيتَهَا ۖ وَكَذَٰلِكَ الْيَوْمَ تُنسَىٰ (ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ «ታምራታችን መጣችልህ፡፡ ተውካትም፡፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ» ይለዋል፡፡20/126 ~

ከሰለፎች አንደበት! ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الدِّينُ كُلُّهُ خُلُقْ فَمَنْ فَاقَكَ فِي الخُلُقِ فَقَدْ فَاقَكَ في الدِّين﴾ “ዲ
ከሰለፎች አንደበት!
ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الدِّينُ كُلُّهُ خُلُقْ فَمَنْ فَاقَكَ فِي الخُلُقِ فَقَدْ فَاقَكَ في الدِّين﴾ “ዲን ሁሉ ነገሩ ስነምግባር ነው። በስነምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።” 📙 መዳሪጁ ሳሊከይን፡ 2/294

Repost from N/a
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።             ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

المرأة هي علامة إعراب الرجل فإن هو أكرمها رفعته وإن أحبها ضمته وإن أهملها كسرته وتركته لا محل له من الإعراب....هههه https://t.me/https_Aselefya

ሰላም ለእነዚያ የደስታ ብርሃን ጠፍቶባቸው ዛሬም በተስፋ ለሚኖሩ ነፍሶች ሁሉ...💧 https://t.me/https_Aselefya
ሰላም ለእነዚያ የደስታ ብርሃን ጠፍቶባቸው ዛሬም በተስፋ ለሚኖሩ ነፍሶች ሁሉ...💧 https://t.me/https_Aselefya

አንዳንዴ ልባችን ሞቶ ዛታችን መቆሙ ብቻ ህያው የሆን ይመስላቸዋል በዝምታችን በችልተኝነታችን ለምንም ነገር ባለመደነቃችን ይወቅሡናል ከሞትን በኋላ መምጣታቸው አልገባቸውም። ዛቴ አለ እንጅ ልቤ አልጓ
አንዳንዴ ልባችን ሞቶ ዛታችን መቆሙ ብቻ ህያው የሆን ይመስላቸዋል በዝምታችን በችልተኝነታችን ለምንም ነገር ባለመደነቃችን ይወቅሡናል ከሞትን በኋላ መምጣታቸው አልገባቸውም። ዛቴ አለ እንጅ ልቤ አልጓል አለች አንዷ እህቴ ማለግ በስልክ ብቻ አይደለም አንዳንዴም ልባችን ያልጋል

🧷ነጥቄ ባልሄድም ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀላቀልም ጥልቅ ዕውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም ግን በአቂዳ መንሀጄ አልደራደርም ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም https
🧷ነጥቄ ባልሄድም ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀላቀልም ጥልቅ ዕውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም ግን በአቂዳ መንሀጄ አልደራደርም ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም https://t.me/https_Aselefya

አንዳንድ ሠዎች ሲያደንቁ እህ እኔን ነው ሌላ ሠው ብላችሁ ተሸማቃችሁ አታቁም አሏህ እንደዚያ ቢያደርገን ምኞታችን ነው ነገር ግን አያስፈልግም ዱአ ከአረጋችሁ በቂ ነው!! 🌷🍃....
አንዳንድ ሠዎች ሲያደንቁ እህ እኔን ነው ሌላ ሠው ብላችሁ ተሸማቃችሁ አታቁም አሏህ እንደዚያ ቢያደርገን ምኞታችን ነው ነገር ግን አያስፈልግም ዱአ ከአረጋችሁ በቂ ነው!! 🌷🍃....

«የድን ጓደኛህ ሲሳሳት ምከረው እንጂ አትራቀው!» አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ይላሉ የአንዳችሁ ወንድም ከተቀየረ ከወነጀለ አትራቁት አትተውትም መልካም የሆነ ግሳፄን ገስፁት በርሱም ላይ ታገ
«የድን ጓደኛህ ሲሳሳት ምከረው እንጂ አትራቀው!» አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ይላሉ የአንዳችሁ ወንድም ከተቀየረ ከወነጀለ አትራቁት አትተውትም መልካም የሆነ ግሳፄን ገስፁት በርሱም ላይ ታገሱ ምክኒያቱም ጓደኛ አንዳንዴ ይጎብጣል በሌላ ግዜ ደግሞ ይስተካከላል።                  [ ﺭﻭﻩ ﺃﺑﻮ ﻧﻌﻴﻢ ‏( 232/4   

↪ክብር ከወደቀ ~እዚጋ የትኛውም ግንኙነት ሊረጋገጥ አስፈላጊ አይደለም ። _ያለመከባበር ውደታ የለም _ያለመከባበር ጓደኝነት የለም _ያለመከባበር ዝምድና የለም ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀ
↪ክብር ከወደቀ ~እዚጋ የትኛውም ግንኙነት ሊረጋገጥ አስፈላጊ አይደለም ። _ያለመከባበር ውደታ የለም _ያለመከባበር ጓደኝነት የለም _ያለመከባበር ዝምድና የለም ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀት ልንጠያየቅ ይገባል ግን በፍቅር ስም ክብርሽን አትጣይ ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ። t.me/Asabiqunabilekeyrati44

🧷መከባበር ከሌለ ምንም የለም ወላ ፍቅር ወላ ጓደኝነት፣ ክበር ይቀድማል። https://t.me/https_Aselefya
🧷መከባበር ከሌለ ምንም የለም ወላ ፍቅር ወላ ጓደኝነት፣ ክበር ይቀድማል። https://t.me/https_Aselefya

አንዳንድ ጊዜ የናንተ ባልሆነ ነገር ዋጋ ስትከፍሉ ትኖሩና የናንተ ሲመጣ አቅም ታጣላችሁ ! = t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ ጊዜ
የናንተ ባልሆነ ነገር ዋጋ ስትከፍሉ ትኖሩና የናንተ ሲመጣ  አቅም ታጣላችሁ ! = t.me/https_Asselefya1

╭ قَال الرَّافِعيّ رَحِمهُ اللّٰه: - إن تَزوجْتُ يومًا فَمَا أُبَالِي جَمالًا وَلا قُبحًا، إنَّما أُريد إنسَانِيَّة كَاملة مِ
╭ قَال الرَّافِعيّ رَحِمهُ اللّٰه: - إن تَزوجْتُ يومًا فَمَا أُبَالِي جَمالًا وَلا قُبحًا، إنَّما أُريد إنسَانِيَّة كَاملة مِنِّي ومِنهَا ومِن أَولَادِنا، وَالمرأة في كُلِّ اِمرأة، ولَكِن لَيسَ العقلُ في كل اِمرأة! [وَحيُ القَلَم (142/1)].