ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 554
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+430 дней
Архив постов
قال ⁧ابن القيم⁩ -رحمه الله- : «لاسم الحي القيوم تأثيراً خاصاً في إجابة الدعوات وكشْف الكُرُبات» 📗[زاد المعاد 4 / 188]
قال ⁧ابن القيم⁩ -رحمه الله- : «لاسم الحي القيوم تأثيراً خاصاً في إجابة الدعوات وكشْف الكُرُبات» 📗[زاد المعاد 4 / 188]

أنتِ شمسي وقمري ونجومي. አንቺ ፀሐዬ፣ ጨረቃዬ እና ከዋክብቶቼ ነሽ። 🎀
+1
  أنتِ شمسي وقمري ونجومي. አንቺ ፀሐዬ፣ ጨረቃዬ እና ከዋክብቶቼ ነሽ። 🎀

Repost from N/a
🌱 መውሊድ ቢድዓ ነው። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🌱 መውሊድ ቢድዓ ነው። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🌱 አስገራሚ እውነታ መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ አክባሪዎቹ ራሱ አንዳች ጥርጥር የላቸውም። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​

📮እንደ ወንፊት አትሁኑ። 📮 ☑ ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል። 👉በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ‼️
📮እንደ ወንፊት አትሁኑ። 📮 ☑ ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል። 👉በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ‼️

◊قَالْ أحَد السَلفْ:- مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..! ➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ
+1
◊قَالْ أحَد السَلفْ:- مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..! ➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል.. አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ እንስቶች ያድርገን ያረብ። =

◊قَالْ أحَد السَلفْ:- مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..! ➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ
◊قَالْ أحَد السَلفْ:- مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..! ➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል.. አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ እንስቶች ያድርገን ያረብ

ለምነናቸዉ እንዳይርቁን እንቢ ያሉንን ሰዎች ንቀን መተዉ ጥሩ መፍትሔ ነዉ። የምን መለማመጥ ነዉ መሄድ የፈለገ መሸኘት ነዉ ጥሩ። ወዶን የተቀመጠን ተንከባክበን መያዝ አለቀ። = t.me/https_As
ለምነናቸዉ  እንዳይርቁን እንቢ ያሉንን ሰዎች  ንቀን መተዉ ጥሩ መፍትሔ ነዉ።  የምን መለማመጥ ነዉ  መሄድ የፈለገ  መሸኘት ነዉ ጥሩ።  ወዶን የተቀመጠን ተንከባክበን መያዝ አለቀ። = t.me/https_Asselefya1

🧷ሰዎችን በንግግራቸው ማመን የዋህነት ነዉ በተግባራቸው ማመን ግን ብልህነት ነዉ¡ ንግግር በተግባር ይመዘናል ~መናገር ብቻውን ሊያሳምን የሚችለው ለሞኞች ብቻ ነው። https://t.me/https_A
🧷ሰዎችን በንግግራቸው ማመን የዋህነት ነዉ በተግባራቸው ማመን ግን ብልህነት ነዉ¡ ንግግር በተግባር ይመዘናል ~መናገር ብቻውን ሊያሳምን የሚችለው ለሞኞች ብቻ ነው። https://t.me/https_Aselefya

ታገሽ የትዕግስ ዋጋው ትልቅ ነው!! በትዕግስትሽ አሸንፊያቸው በጌታሽ ተወክለሽ ሂጂ ወደፊት እያየሽ ተስፋሽን አሽንግበሽ ከደመናው ከዝናቡ በስተጀርባ ደማቅና ውብ ጮራ ትፈነጥቃለች ታገኚያት ዘንድ ሶብ
+1
ታገሽ የትዕግስ ዋጋው ትልቅ ነው!! በትዕግስትሽ አሸንፊያቸው በጌታሽ ተወክለሽ ሂጂ ወደፊት እያየሽ ተስፋሽን አሽንግበሽ ከደመናው ከዝናቡ በስተጀርባ ደማቅና ውብ ጮራ ትፈነጥቃለች ታገኚያት ዘንድ ሶብረን

📎አንድንም ሠው አትጠይቅ _ለምን እንደራቀህ _አንድንም ሠው አትውቀስ ለምን ዘግቶ እንደመለሠልህ _ እያንዳንዱ ሠው አንተጋ ያለው ሁኔታ ለአንተ ባለው ቦታ መሆኑን እወቅ አንዳንዴ ወቀሳ የውደታ ምል
📎አንድንም ሠው አትጠይቅ _ለምን እንደራቀህ _አንድንም ሠው አትውቀስ ለምን ዘግቶ እንደመለሠልህ _ እያንዳንዱ ሠው አንተጋ ያለው ሁኔታ ለአንተ ባለው ቦታ መሆኑን እወቅ አንዳንዴ ወቀሳ የውደታ ምልክት ይሆናል ለዛም ሁሉንም ሠው አንወቅስም።

ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል ከታች ባለ ቦት አናግሩን               👇👇 @Nisau_Aslefiyat_Bot               👇👇 @Ass_Selefyaa1bot

➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
➡️ ለኢብኑ ተይሚያ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ➲ነገ ጁሙዓ ማታ እህቶች ለእህቶች ምክር (ነሲሀ) ይኖራል ➡️ላልሰሙት በማሰማት በስዓትዎ መጥተዉ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝንዎት! ♦️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት    ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➧በሳዑድ   8:00 ➧በዱባይ   9:00 ➧በኢትዮጲያ 2 :00 ➡️ ሙሀደራው ስለማይቀዳና ሊንክ ስለማይሰራጭ አድሚናቶችን በማናገር ሴት መሆናችሁ ተረጋግጦ መቀላቀል ትችላላችሁ።

وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ «ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑ
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ «ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡20/124 قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِي أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنتُ بَصِيرًا «ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡20/125 قَالَ كَذَٰلِكَ أَتَتْكَ آيَاتُنَا فَنَسِيتَهَا ۖ وَكَذَٰلِكَ الْيَوْمَ تُنسَىٰ (ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ «ታምራታችን መጣችልህ፡፡ ተውካትም፡፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ» ይለዋል፡፡20/126 ~

ከሰለፎች አንደበት! ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الدِّينُ كُلُّهُ خُلُقْ فَمَنْ فَاقَكَ فِي الخُلُقِ فَقَدْ فَاقَكَ في الدِّين﴾ “ዲ
ከሰለፎች አንደበት!
ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الدِّينُ كُلُّهُ خُلُقْ فَمَنْ فَاقَكَ فِي الخُلُقِ فَقَدْ فَاقَكَ في الدِّين﴾ “ዲን ሁሉ ነገሩ ስነምግባር ነው። በስነምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።” 📙 መዳሪጁ ሳሊከይን፡ 2/294

Repost from N/a
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።             ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

المرأة هي علامة إعراب الرجل فإن هو أكرمها رفعته وإن أحبها ضمته وإن أهملها كسرته وتركته لا محل له من الإعراب....هههه https://t.me/https_Aselefya