ch
Feedback
E-LMIS - ብቁ

E-LMIS - ብቁ

前往频道在 Telegram

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

显示更多

📈 Telegram 频道 E-LMIS - ብቁ 的分析概览

频道 E-LMIS - ብቁ (@bequelmis1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 105 186 名订阅者,在 教育 类别中位列第 1 292,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 300

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 105 186 名订阅者。

根据 25 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 321,过去 24 小时变化为 8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 50.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

凭借高频更新(最新数据采集于 26 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

105 186
订阅者
+824 小时
+1837
+32130

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+597
在0个频道中
七月 '26
+1 127
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+1 370
在4个频道中
Get PRO
五月 '26
+1 718
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+2 585
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+504
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+1 720
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+918
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 140
在5个频道中
Get PRO
十一月 '25
+1 549
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 650
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+44
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+267
在2个频道中
Get PRO
七月 '25
+849
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+129
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+116
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+364
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 014
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+602
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+439
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+428
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+977
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+3 907
在5个频道中
Get PRO
九月 '24
+3 509
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+18 597
在10个频道中
Get PRO
七月 '24
+6 631
在10个频道中
Get PRO
六月 '24
+5 401
在3个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 205
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+10 277
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+9 643
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+38 245
在4个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 八月+46
25 八月+8
24 八月+53
23 八月0
22 八月+23
21 八月+28
20 八月+23
19 八月+80
18 八月+32
17 八月+67
16 八月+25
15 八月+45
14 八月+47
13 八月+7
12 八月+12
11 八月+23
10 八月+21
09 八月0
08 八月0
07 八月+1
06 八月+2
05 八月+14
04 八月+26
03 八月+14
02 八月0
01 八月0
频道帖子
📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ ጉዳያችሁ
📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ ጉዳያችሁን በአግባቡ ለማጣራትና ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት እየሰራን ነው። ስለዚህ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማመልከቻ ሊንክ በመግባት የሚጠየቀውን መረጃ በትክክል እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም፣ ከኤጀንሲው ጋር ያደረጋችሁትን ግንኙነት፣ ሂደቱ የቆየበትን ጊዜ እና የተሰጣችሁን ምላሽ (ካለ) በዝርዝር እንድታስገቡ እንጠይቃለን። የምትሰጡት መረጃ ጉዳያችሁን በፍጥነት ለማጣራትና ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያግዘናል። 🔗 የማመልከቻ ሊንክ: https://forms.lmis.gov.et/agancy_form/

2
🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመ
🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል። 📚የስልጠና ዘርፎች 🔹Business Ethics & Professional Conduct 🔹Logistics & Supply Chain Management 🔹Import/Export Regulations 🔹የAfCFTA ንግድ እድሎች 🔹የGCC አገራት የስራ ገበያ እና የቅጥር እድሎች 🔹Entrepreneurship 🔹 Workplace Readiness 🔹የጥራት ማረጋገጫና የጥራት ቁጥጥር 🔹የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ 👥መስፈርቶች 🔹ዕድሜ፦ ከ30 በታች 🔹ትምህርት፦ በ2018 ዓ.ም. የሚመረቁ የባችለር ወይም የማስተርስ ምሩቃን፣ ወይም ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ የተመረቁ። 🔹የትምህርት መስኮች፦ • Supply Chain Management • Procurement • Logistics • Business Administration • Trade Studies • Sustainability • ወይም ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች። 📍 ቦታ Kaizen Excellence Centre (KEC)፣ አዲስ አበባ 📅የስልጠና ቀን- ከሐምሌ 6–8 ቀን 2018 🎁ከስልጠናው ተሳታፊዎች መካከል 1 ተሳታፊ ተመርጦ በYokogawa Internship Program ከ2019 የልምምድ ፕሮግራም ይሳተፋል። ✅ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚኖሩ የተመረጡ ተሳታፊዎች፦ 🔹የትራንስፖርት ወጪ 🔹በስልጠናው ቆይታ የማረፊያ ወጪ ይሸፈናል። 📝አመልካቾች በዚህ https://forms.lmis.gov.et/yokogawa_electric/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
58 069
3
🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድ
🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 HR/Admin Officer – 2 ቦታ ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Store Keeper – 2 ቦታ ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Excavator Operator III – 15 ቦታ ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ቋሚ 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/midroc-construction-ethiopia/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
51 103
4
没有文字...
50 472
5
+9
没有文字...
62 123
6
🎓🏦 በባንክ ዘርፍ መሰማራት ለምትፈልጉ አዲስ ተመራቂዎች 🏦🎓 🌍🌎 በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጎች በባንክ ዘርፍ
🎓🏦 በባንክ ዘርፍ መሰማራት ለምትፈልጉ አዲስ ተመራቂዎች 🏦🎓 🌍🌎 በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጎች በባንክ ዘርፍ እያደገ በመጣው የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሙያ እድገት ለማድረግ ለሚፈልጉ ወጣት ምሩቃን ዘምዘም ባንክ (ZamZam Bank) 300 ለሚሆኑ Graduate Trainee የስራ እድሎችን አዘጋጅቷል። ✅ የሚፈለጉ መስፈርቶች 🎓 በማንኛውም የማህበራዊ ( Business Filed) 🏦 Graduate Trainee 📅 በመጨረሻዎቹ 3 ዓመታት (2015-2018ዓ.ም ) ውስጥ የተመረቁ፣ 📝 የNational Exit Examination ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ፣ 💼 የስራ ልምድ አያስፈልግም፣ 🕌 በBanking የባንክ አገልግሎት ላይ ፍላጎት ያላቸው፣ 💻 መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት (MS Office, Email, Internet) ያላቸው፣ 🗣 ጥሩ የእንግሊዝኛ የመግባቢያ ክህሎት ያላቸው፣ 🤝 የቡድን ስራ፣ የተሻለ ግንኙነት እና የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት ያላቸው፣ 📈 ለመማር፣ ለመለወጥ እና ለመላመድ ዝግጁ የሆኑ፣ 🧠 መሠረታዊ የትንታኔና የችግር መፍታት ችሎታ ያላቸው፣ 📍 በተለያዩ ክልልሎች እና ከተማ አስተዳደር ላይ ለመመደብ ፈቃደኛ የሆኑ። 🏫 ስለሆነም ይህንን እድል ለመጠቀም የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et በመግባት በመመዝገብ፣ በአቅራቢያችሁ የሚገኘውን የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ/ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) በመያዝ በዚህ ሊንክ በመጠቀም https://forms.lmis.gov.et/zemzem_new/ ማመልከት ትችላላችሁ። 📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ።
80 955
7
🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወ
🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ለመስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🚧 የሞያ ዘርፎች፦ 🔹የጥበቃ ሰራተኛ 🔹ፅዳት ሰራተኛ 🔹አጠቃላይ ረዳት 🔹የሲቪል ግንባታ ረዳት 🔹የኮንስትራክሽን ዕለታዊ ሰራተኛ / ረዳት 🔹ኤሌክትሪሻን / የኤሌክትሪክ ባለሙያ 🔹ቧንቧ ሰራተኛ / የቧንቧ ባለሙያ 🔹የኤር ኮንዲሽነር ባለሙያ 🔹ብየዳ ሰራተኛ / የብየዳ ባለሙያ 🔹የእሳት አደጋ መከላከያ ባለሙያ 🔹ግንብ ሰራተኛ / የድንጋይና ጡብ ግንባታ ባለሙያ 🔹ቀለም ቀቢ 🔹ምርጋትና ልስን ሰራተኛ 🔹የጂፕሰም ባለሙያ 🔹የፎርምወርክ አናጺ / የማገር አናጺ 🔹የአሉሚኒየም ስራ ባለሙያ 🔹ላሚኔተር / የላሜራ ስራ ባለሙያ 🔹ማጠናቀቂያ ስራ ባለሙያ 🔹የብረት መዋቅር ሰራተኛ 🔹ስካፎልዲንግ ሰራተኛ 🔹ሪገር እና ምልክት ሰጪ 🔹የመጋዘን እቃ አሰናጅ 🔹የፋብሪካ ሰራተኛ 🔹የጭነት አውራጅና ጫኝ ሰራተኛ 🔹የሞተር/ሳይክል አሽከርካሪ 🔹የሲቪል ፎርማን / የሳይት ተቆጣጣሪ 🔹የሲቪል ረዳት ፎርማን / የቡድን መሪ ✅ ለመመዝገብ Labor ID ካሎት ይህን https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው መመዝገብ። Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦ 1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ። 2. በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ። 3. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ።
81 789
8
👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተ
👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተዘረዘሩት በርካታ የስራ መስኮች ላይ በማመልከት ዛሬዎኑ የስራውን ዓለም በመቀላቀል ዕውቅዎቶንና እና ልምዶን ወደ ገንዘብ ይቀይሩት:- 🔹 የግንባታ ሰራተኛ/Carpenter / Construction Worker 🔹 የብረታ ብረት ባለሙያ/ Steel Fixer 🔹 ቴክኒሻን / Technician 🔹 ሲቪል ሱፐርቫይዘር / Civil Supervisor 🔹 ምግብ አብሳይ / Chef 🔹 የግንባታ ረዳት ሰራተኛ / Construction Helper 🔹 አጠቃላይ ግንበኛ / General Mason 🔹 የጽዳት ሰራተኛ / Cleaner 🔹 የኤሌክትሪክ ባለሙያ /Electrician 🔹 የቧንቧ ሰራተኛ /Plumber 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ መስመር 9138 ይደውሉ ። የስራ ባለቤት እርስዎ ነዎት !
57 560
9
🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨 ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገ
🚨አስቸኳይ ማስታወቂያ🚨 ይህ እዚህ የተገለፀው ማለትም (https://www.lmiset.org/ ) ድህረ ገጽ የእኛ ድህረ ገጽ አንዳል ሆነ እና ከእኛ ጋርም ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለው እንገልፃለን። ለደህንነታችሁ ስትሉና እራሳችሁን ከሐሰተኛ መረጃ ለመጠበቅ ይህን ድህረ ገጽ ከመጠቀም እንድትቆጠቡ በትህትና እያሳወቅን ትክክለኛው የELMIS ድህረ ገጽ www.lmis.gov.et መሆኑን እንገልፃለን። እንዲሁም የELMIS አገልግሎቶች ሁሉ ነፃ መሆናቸውንም እናሳስባለን። ምዝገባም ሆነ የባዮሜትሪክ መመዝገቢያ ማንኛውም አገልግሎቶቻችን ክፍያ እንደ ማያስፈልጋቸው በማወቅ ከጥቃት እንድት ጠብቁ እናሳሰባለን። እባክዎን ሁልጊዜ መረጃን ከተረጋገጡ ምንጮቻችሁ በማረጋገጥ በጥንቃቄ ይጠቀሙ።
72 944
10
🎙️🌱አስደሳች ዜና 🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው። 🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን
🎙️🌱አስደሳች ዜና 🧑‍🌾በAgri SME ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ወይም ለመቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ይህ ድጋፍ እድል ለእርስዎ ነው። 🌾E-LMIS የሚቀጥለውን እርምጃ እንዲወስዱ እና እቅዶችዎን ወደ ተግባር ለመቀየር የድጋፍ አገልግሎቶችን እያመቻቸ ይገኛል። 👉 የድጋፍ ማመልከቻውን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡ https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/ 🛅ይህ ድጋፍ ራስን የመቻልና የማሻሻል እድልዎ ነው። 🌿 Plant the Seed for Your Future 🧑🏽‍🌾Looking to build a career in the AgriSME sector? 🌾E-LMIS is providing access to financial support to help you take that next step and turn your plans into action. 👉 Apply here: https://forms.lmis.gov.et/agri_msme/ 💰This is your chance to access financial support and move forward with confidence. 🛅Your next opportunity could begin with one simple step.
71 684
11
🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለ
🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለያዩ የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል። የስራ መደቦች 📌 CIVIL FOREMAN- 100 (ብዛት) 📌 CIVIL CHARGEHANDS- 200 (ብዛት) 📌 MASONS- 100 (ብዛት) 📌 SHUTTERING CAPENTERS- 100 (ብዛት) 📌 STEEL FIXERS- 100 (ብዛት) 📌 CONSTRUCTION HELPERS- 500 (ብዛት) 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
78 191
12
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2108 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝ+9
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2108 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝውውር እና በኮንትራት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 21/07/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
73 586
13
+9
没有文字...
60 853
14
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠ
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል። 📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት 📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ 🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል። 📌 Mason 📌Electrician 📌A/C Technician 📌Plumber 📌Furniture Carpenter 📌Aluminum Carpenter 📌Shuttering Carpenter 📌Steel Fixer (Welder) 📌Painter 📌Fire Fighting Tech 📌General Helper ‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️ ✅ ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦ 1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ 2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ 3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ: 👉 https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ✨ እባክዎ መረጃዎችን ትክክል እና በሙሉ መሙላት አይርሱ።
37 701
15
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል። 📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት 📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ 🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል። 📌 Mason 📌Electrician 📌A/C Technician 📌Plumber 📌Furniture Carpenter 📌Aluminum Carpenter 📌Shuttering Carpenter 📌Steel Fixer (Welder) 📌Painter 📌Fire Fighting Tech 📌General Helper ‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️ ✅ ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦ 1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ 2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ 3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ: 👉 https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ ✨ እባክዎ መረጃዎችን ትክክል እና በሙሉ መሙላት አይርሱ።
1
16
🔊‼️ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ‼️ በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ ሊንክ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📌 Still fixer 📌 Shuttering Carpenter 📌 Brick Mason Masonry/ Bricks Masonry  Laminator  Welder  Painter  Scaffolding  Construction Labor/ Helper  Security  Cleaner  Electrician  Plumber  AC technician  Gypsum Carpenter  Plastering  Rigger and Flag man  Finishers
67 624
17
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩‍🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቦች 👨‍🎨Painter -ቀለም ቀቢ 👨🏻‍🏭Welder / Metal Fabricator - በያጅ /የብረት ፋብሪኬተር 👷‍♂️ Aluminum Profile Worker- የአሉሚኒየም ፕሮፋይል ሰራተኛ 👨‍💼Workshop Supervisor- የብረታ ብረት ምርት ክፍል ተቆጣጣሪ 🏫 በዚህ የሥራ ማስታወቂያ ላይ ለማመልከት valleplc.job.recruitment@gmail.com በመግባት ትክክለኛ የትምህርት መረጃ ፣ የሥራ ልምድ እና CV አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት እንዲሁም የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎ ካሎት በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
61 103
18
🔊‼️ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊 በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች
🔊‼️ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊 በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📍 FISHERY STAFFS - የአሳ ማጥመጃ ሰራተኞች- 20 (ብዛት) 📍STEEL FIXER- የብረት በያጅ 60(ብዛት) 📍SHUTTERING CARPENTER- የሸተሪንግ አናፂ 📍CONCRETE PLASTER MASON-የኮንክሪት ፕላስተር ሜሰን 60(ብዛት) 📍CHARGEHAND CIVIL- የሲቪል ቻርጅሃንድ- 25 (ብዛት) 📍SUPERVISOR CIVIL-የሲቪል ሱፐርቫይዘር- 25 (ብዛት) 📍AC TECHNICIAN- የAC ቴክኒሻን- 100 (ብዛት) 📍 POT WASHERS -እቃ እአጣቢ- 40 (ብዛት) 📍 DIGGER- ቆፋሪ-500(ብዛት) 📍CARPENTERS – አናጺዎች- 100 (ብዛት) 📍COOK – ምግብ አብሳይ- 20 (ብዛት) 📍BRICK MASON – ጡብ ሠራተኛኡ- 100 (ብዛት) ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
86 155
19
🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም+7
🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_two/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
81 065
20
🧰በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ለሥራ ፈላጊዎ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በሶስት የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል። የሚፈለጉት የስራ ዘርፎች 1️⃣ኬሚስት/Chemist (ብዛት፡ 6) 📝የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኬሚስትሪ ወይም ኬሚካል ምህንድስና 2️⃣ረዳት ኬሚስት /Helper (ብዛት፡ 12) 📝የትምህርት ደረጃ: ተዛማች የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት 3️⃣የንቧ ጥገና ባለሙያ Plumber (ብዛት፡ 2) 📝መመዘኛ መስፈርት በቧንቧ የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና በሙያው ልምድ ያለው። 4️⃣የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ/Electrician (ብዛት፡ 2) 📝መመዘኛ መስፈርት፣ በኤሌክትሪካል የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና በሙያው ለምድ ያለው፡፡ 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/invest/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 20 ጀምሮ ለተከታታይ 5ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
55 406