Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多5 000
订阅者
-924 小时
+357 天
+1630 天
帖子存档
4 998
🔔Xenea Daily quiz answer April 9
➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers
✔️New Task Xenea Wallet x SpurProtocol March Quiz Answers
✔️Xenea Wallet x Xstar March Quiz Answers
@EthCryptopia
4 998
💰 Binance × $KERNEL Megadrop
✔️$KERNEL Binance Megadrop Event ላይ የመጣ 4ተኛ ቶከን ነው ይሄ Event ከለሊት 9 ሰአት በኋላ የሚጀምር ሲሆን መሳተፍ የምትፈልጉ ከ 7-9$ የሚያወጣ BNB ያስፈልጋቿል ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዘጋጅታቹ ጠብቁ። ለ 4 ቀን የሚቆይ Event ነው ✌🏽
4 998
🔔Flow3 Update
✔️Flow3 ላይ እየሰራቹ ያላቹ Site Update ተደርጓል ስትገቡ በ E-mail register እንድታደርጉ ይጠይቃቿል።E-mail እና password Set አድጉለት እና መጀመርያ ያገናኛቹትን ዋሌት ስታገናኙ Account and data sync ያደርገዋል እንደ አዲስ አደለም የሚያስጀምራቹ።
✔️በዚ ሊንክ ገብታቹ process ጨርሱ https://app.flow3.tech/ Referral Code ከጠየቃቹ ይሄንን አስገቡለት
5bLacChFA
✔️Login ካደረጋቹ በኋላ የምታገናኙት ዋሌት መጀመርያ ከጀመራቹበት ጋር መመሳሰሉን እርግጠኛ ሁኑ 🙌4 998
🤑BLUM UPDATE
✔️Blum ከነገ ጀምሮ በራሱ platform ላይ token List ማድረግ ይጀምራል የመጀምርያው Token የሚሆነው በ memhash Launch የተደረገው $HashCash token ነው።
✔️Eligible ከሆናቹ ብሉም ላይ ባገናኛቹት ዋሌት ቀጥታ ይገባል እዛው ብሉም ትሬዲንግ ቦት ላይ ትሬድ ማድረግ ትችላላቹ https://t.me/BlumCryptoTradingBot
@EthCryptopia
4 998
🔔Kite AI
✔️Kite አሁን ላይ Interaction እየሰራ አይደለም በትእግስት 20Interaction ለማድረግ ሞክሩ በየቀኑ ካላቋረጣቹ ጥሩ ደረጃ ይኖራቿል።
@EthCryptopia
4 998
+1
😁 Jock
✔️ President Trump ምን አሉ ቻይና የጣለችውን ታሪፍ ካላነሳች ተጨማሪ 50% ታሪፍ ቻይና ላይ እንደሚጥሉ አሳውቀዋል ።
@EthCryptopia
4 998
✔️Federal Reserve to hold closed meeting amid tariff tensions
✔️Meeting start in 1hr
Read more at:
https://economictimes.indiatimes.com/news/international/global-trends/federal-reserve-to-hold-closed-meeting-amid-tariff-tensions/articleshow/120066494.cms?utm_source=contentofinterest&utm_medium=text&utm_campaign=cppst
4 998
Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 Over $2.1 trillion wiped out from US stock market at open.
@WatcherGuru
4 998
❌FAKE
✔️You can check it here https://solscan.io/token/PAWSxhjTyNJELywYiYTxCN857utnYmWXu7Q59Vgn6ZQ
@EthCryptopia
4 998
🔔Off Topic
✔️AliExpress ላይ አብዛኛው ሰው አሁን እቃ እያዘዘ ነው በዚም ምክንያት የ አብዛኞቻችን እቃ በጣም ዘግይቶ ነው የሚደርሰው። ምክንያቱ ምንም አደለም አብዛኛው እቃ ጉምሩክ እየገባ ቼክ እየተደረገ ስለሆነ ነው በጣም እየታዘዙ ያሉ እቃዎች መቀረጥ ተጀምሯል ዋጋው ምንም ያህል ቢሆን።
✔️ለማዘዝ ያሰባቹ ትንሽ ሆልድ አድርጉት ወይም የምታዙት እቃ አይቀረጥም ብላቹ የምታስቡ ከሆነ ብቻ እዘዙ ከቻላቹ አሁን በዙ ሰው እያዘዘው የሆነ እቃ ከሆነ ባታዙት እመክራለው ላይክ እንደ ትሬንድ ሆኗል ለምሳሌ ሰላት , Earbud ,Headset, Phone cooler እነዚ እኔ እስካሁት ብዙ ሰው በጣም እያዘዘው ያለው እቃ ነው ስለዚ የራሳቹን ስሌት አስልታቹ እዘዙ Electronics በ አጠቃላይ በጣም አዛ ሆኗል በተለይ router ምናምን የሚያስጠላው ደግሞ ምንም የተቀመጠ requirement የለም ከዚ እስከዚ ወይም እንደዚ አይነት እቃ ስታዙ ይሄን ያህል ትቀረጣላቹ ምናምን የሚል የለም እንደግለሰቡ ነው የሚወሰነው።ተመሳሳይ እቃ ለ ሌላ ሰው ቀረጥ ኖሮት እኔ በነጻ ያልለፉኝ እቃ አለ እና ደስ እንዳላቸው ነው ሶ ብራቹን ከመበላት አድኑ 🙌🏾
4 998
🔔Monad Score update
✔️Problem Solved
✔️You can now run your Node with out any problem
✔️MonadScore is legit the problem with metamask was because the latest Task
@EthCryptopia
4 998
Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸🇨🇳 President Trump says he will not make a deal with China unless it solves trade deficit.
@WatcherGuru
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
